0:10 የሴጣን ትልቁ ችሎታው በዚህ አለም ሲሰራና ሲኖር ራሱን እንደሌለ አድርጎ ማቅረቡ ነው በፈቱ ሁላችንም ከተንበት የቀን እንቅልፍ ነቅተን የድርሻችንን ልናደርግ የተገባን ሰአት አሁን መቼም ነጩ አለም አለም ምክንያት አምጣ >> ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማኑንም ይዋጅ
0:56 ኢትዮጵያ ዝሩዝ ሻል ሴቱ ፍሪ >> ዘመናዊ መኖርያ ቤቶችን ከስምንት በላይ በሆኑ ሳይቶች ላይ በተመጣጣኝ ዋጋ በማስረከ የሚታወቀው የምራል እስቴት ሳር ቤት አዋሪ እና ፒያሳ ላይ ከ15 እስከ 35 በመቶ የሚደርስ ልዩ ቅናሽ አዘጋጅቷል። ከባለ አንድ እስከ ባለ መኝታ በተለያዩ ካሬ አማራጮችን ከ20% ወይም ከአንድ ነጥብ ሰባት ሚሊዮን ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ በመክፈል የቤት ባለቤት ይሆናል ይላችኋል። ይህን አጋጣሚ በመጠቀም 100% ለምትከፍሉ ደንበኞቻችን በብር እስከ 5.9 9 ሚሊዮን ብር ሙሉ ቅናሽ ተጠቃሚ መሆን ትችላላችሁ። እንዲሁም ከ30% ጀምሮ ስትከፍሉ ከ15 እስከ 25% ድረስ ቀናሽ አድርገን ይዘንላችሁ ቀርበናል። ለበለጠ መረጃ 097467676 ይደውሉ።
1:42 ፕሮፐርቲ ጤና ይስጥልኝ በያላችሁበት የአለም ክፍል ሁሉ ሰላምታችን ይድረሳችሁ ኤስ ኦፕትዮጵያ ዛሬ ረቡዕ ታህሳስ 298 አመተ ምህረት ከእንግሊዝ አገር ከለንደን ሳይሆን ኮክስ ፈልሸር ኮክስ ፎር ሸር ከውድላንድ ቦታ ከአንድ ኮቴጅ የሚተላለፍላችሁን ፕሮግራም አሁን ይጀምራል እንደላችሁበት ሀገር እንደየአት አቆጣጠራችሁ ሁላችሁንም በራሴ እና በባለቤቴ ስም ሰላም እንላችኋለን ሰላም ናችሁ ወይ ዛሬ እንግዲህ ታላቅ ነው ወገኖቼ እንኳን አደረሳችሁ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ
2:28 ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እውነት ተወለደልን የመዳናችን ምክንያት ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደቱ ቀን ነው እንኳን እንኳን ብርሃን ወጣላችሁ ወጣልን እንዴት ናችሁ እንግዲህ ቃል ስጋ ሆነ እና እንግዲህ እ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው በጣም ደስ የሚል ነው እና እ እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ ያደረሰንም እ ወገኖ ወገኖቼ እንግዲህ ድምጼ ይሰማል ቪዲዮውም ይታያል ብዬ አስባለው ምክንያቱም ሩቅ ስራ ስላለን እንግዲህ ከቤት ለማንኛውም እስከ ፕሮግራሙ ፍጻሜ ድረስ አብራችሁን ቆዩ እንግዲህ ሁላችሁም በቤታችሁ ቁጭ ብላችሁ ከቤተሰቦቻችሁ ጋራ አንዳንዶቻችሁም ደግሞ ከቤት ርቃችሁ ሊሆን
3:15 ይችላል ይህንን ታላቅ በዓል እያከበራችሁ ነው ብለን እንገምታለን እኛም እንደዚሁ እያደረግን ነው እና እንግዲህ በዓሉ የሰላም የፍቅር ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ክርስቶስ የሚጎበኘን ከእናቱ ጋር የሚጎበኘን በዓል ይሁንልን በመላው አለም ያላችሁ ኢትዮጵያውያን ኤርትራዊያን ሁላችሁንም እንኳን አደረሳችሁ ከሌላም እምነት የሆናችሁ ወገኖቻችን የሶፍ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች እንኳን ወደዛሬው መርሃ ግብራችን በሰላም መጣችሁ እስከ ፕሮግራሙ ፍጻሜ ድረስ አብራችሁን ብትቆዩ በጣም ብዙ ነገሮች የምናይ ይሆናል ማለት ነው። እ እንግዲህ ያስተዋል ነው የሶ ላይ ብዙ ዩትዩብ አይወድም የምናቀርበውን ነገር እና ብዙ ስትራይኮች አልፎ አንዳንዴ አሁን
4:01 ቪዮችን ሁሉ መሸቀም ተጀምሯል አሁን ብዙዎቻችሁም እየነገራችሁኝ ነበር አዎ በቃ ቪዎቹን ዋናው ሄዳችሁ ዩቲዩብ ስቱዲዮ ላይ የምታዩት ቪው እና ሰዉ ግን እንዳየው ተደርጎ የሚያሳየው የተለያየ ነው ግን ማተርዳር ሰዉ አይቶታል አልታየም ያልታየ አስመስሎ ሊስት ቢያደርገው በጣም ይገርማል አንዳንድ ጊዜ ከአራት ቀን ከአምስት በኋላ ከቪድዮአችን ከተለቀቀ ከአራት ቀን ከአምስት ቀን በኋላ ሊያስተካክለው ይሞክራል ግን ሁሌ ትክክል አያረጉም በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወደዚህ ባለፈው ከስትራይኩ በኋላ በጣም በተለይ እየተደረገ ያለው ይሄ ነው ምንም ችግር የለውም ለማንኛውም እንኳን ወደዛሬው መርሃ ግብራችን በሰላም መጣችሁ እስከ ፕሮግራሙ ፍጻሜ ድረስ እንግዲህ በምትቆዩበት ጊዜ ፕሮግራሙን ከወደዳችሁት ላይክ እያደረጋችሁ ብትሄዱ ለብዙዎች
4:51 እንዲዳረስ ይሆንልናል ማለት ነው። ዛሬ ምንቆይበት መርሃ ግብሮች ከማስተዋወቂያ በፊት በቪድዮ ከተያየን ቆየት ስላለ ማለት ነው። በቅድሚያ እንግዲህ በአይዲ ሩም በሀሳብ መስጫ ክፍል ውስጥ ሀሳባችሁን ያስቀመጣችሁ ሰላምታችሁን ያስቀመጣችሁትን እንዳስለመድኳችሁ ሰላም ልበላችሁ ያው ባለቤቴም አለች ከጎኔ ካሜራው ጀርባ ያለችው እሷ ነች ሰላምታዋን እያቀረበች ነው እንኳን አደረሳችሁ እያለች ነው ስለዚህ እንግዲህ የምንማማርበት ዘመኑን የምንዋጅበት መርሃ ግብር ይሆናል ብዬ አስባለሁ። ሮቤል ጀትሮ የፈጣሪ ሰላም ለናንተ እና ለተከታይ ብሏል። እንኳን አደረሰ ለአንተም እንደዛው የስፈጣሪ ሰላም ይብዛልህ። አብርሃም እንኳን ለብርሃነ ልደቱ
5:39 በሰላም አደረሳችሁ። ውድ ወንድማችን እንዲሁም መላው የሰው ኢትዮጵያ ቤተሰቦች ብሏል። እ ዳዊትም ያው እንኳን አደረሳችሁ ብሏል። ብዙዎቻችሁ እንኳን እንኳን አደረሳችሁ ናቸው ያላችሁትን በስምቻ እጠራለሁ ደህና መጣ እንኳን በሰላም መጣችሁ የሚለውንም አንድ ላይ ታምራት ተስፋዬ ሄኖክ አበቦ አፍሪካ እምግዲህ እንኳን አደረሳችሁ ነው ሰላም ናችሁ እንኳን ሰላም መጣችሁ ነው መስከረምም መስከረምም ሰላም ብላለች ሃብትዬ ሃብትዬ ሰላም ነው ሰላም ወንድማችን እንኳን አደረሰ እንኳን አደረሰ
6:26 ፊዎሪም ፍዮሪም ሰላም ብላለች እንግዲህ ዩዘር ምናምን የሆነው እንግዲህ ያው መጥራት ስላማችሁን ስራ አስቀምጣችሁ ዩዘር ምናምን ብዬ አላነብም ያው እንግዲህ አስቸጋሪ ነው የአሪድ መኮንን የጠፋ ሰው ጠፍቶ ነበር መሰለኝ አሪድ የተወሰነ ጊዜ እንኳን በሰላም መጣ መጣ ወንድማችን እንኳን አደረሰ ዮሴፍ ዮሴፍ እ ህጻን ተወልዶልናል ወንድ ልጅም ተሰጥቶናል። አለቅነቱ በጫንቃው ላይ ይሆናል። ስሙም ድንቅ መካር ሃያል አምላክ የዘርዓለም አባት የሰላም እ የዘርዓለም አባት እ ብሎ አስቀምጧል በትንቢተ ኢሳያስ ላይ የተቀመጠውን ማለት ነው። ቅድስትም ሰላም
7:13 ወንድማችን ሰላም ነሽ እንኳን አደረሰሽ እንኳን አደረሰሽ እንግዲህ ቁጥሩ የበዛብኝ ስለሆነ ያው ሁላችሁንም በጅምላ እንኳን እንኳን አደረሳችሁ እንኳን ወደዛሬው መርሃ ግብራችን በሰላም መጣችሁ እንወዳችኋለን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በዚህ ሁሉ ቁጥር እያያችሁ ስለሆነ በጣም ደስ ብሎናል ከዚህም በላይ ደግሞ እንዲዳረስ እንግዲህ እርዱን ነው አትዱ ስለዚህ ምንም ችግር የለውም እስኪ ዛሬ የምንቆይባቸውን መርሃ ግብሮች ላስተዋውቃቹ ዛሬ የምንቆይበት መርሃ ግብር ሌተስት አፕዴት ይኖረናል ከዛ ከሌተ በኋላ እንግዲህ ያው ያው ዘመኑን የምንዋጅበት አንዳንድ እንግዲህ ካለፈው ከተገናኘን በኋላ ሰሞኑን ደግሞ የሆኑትን ነገሮች ብዙም አይደለም የተወሰኑ ቪዲዮዎች እና ስላይዶችን እናያለን በሌተስታ አፕዴት ከዛ በበራሪው ርቀቱ እንደደረሳችሁ እና እንዳያችሁት
8:04 የመጣ እየመጣ ያለውን ማን አስተዋለ በሚል አይስ ዋይድ ሸት አይስ ዋይድ ሸት እንግዲ አይስ ዋይድ ሸሰት ያው የቱም ክሩዝ ፊልም ነው አይስ ዋይድ ሸት አይን ተከፍቶ አይታይም ጆሮ ተከፍቶ አይሰባም በጣም የሚገርም ነው እና እሱን ምንነጋገር ይሆናል። በጣም አይ ቲንክር ኦን ዘራይት ወገኖቼ በጣም ዱካውን ተከትለን ከበፊቱም ጀምረን እየሄድን ነው እና በጣም በሚገርሙ ሁኔታ እግዚአብሔር እየረዳን ብዙ ነገር እያየን ነው ለዚህ ነው አሁን አውሬውም የሚጫቻው እንደዚህ ይመስለኛል አቤት አቤት አቤት ፈጠራ ነው ብቻ መከራ ነው ብዙ ነገር ነው ያለው ለማንኛውም እግዚአብሔር ሁላችንም ይርዳን እና እንግዲህ ከ20 2026 ጀምሮ እያልን ነበር የመጣነው 2026 በኋላ እያልን
8:53 ነበር የመጣነው 2026 ገና ሃ ብሎ ሲጀመር የሆነዉን ነገር በአይናችሁ እያያችሁ በጆሯችሁ እየሰማችሁ ነው ያለሁችሁት እና ያንን እንግዲህ የምናየው ይሆናል ማለት ነው በመጀመሪያ በተስታት ታዲያ ዛሬ አለም እንዴት ሰነበተች የመጀመሪያው ስላይዳችን ኖ ይሄ እንግዲ የባዮomeትሪክ አብዴት ዶት ይዞት የወጣው አርቲክል ነው ወደዚ ወደ እንግሊዝ እ በሩመር ደረጃ እንግዲህ በ አለ አይደል እንግዲ በወሬ እንኳን አይባልም በሩመር ደረጃ ማለት እንዴት ነው ተባለ በሚል አይነት ሁኔታ የወጣ መረጃ ነው። ሩመር ፕላን ቱ ኤክስፓድ ኒውስፓ ዩኬ ዲጂታል አይዲ ለህጻናቶች
9:38 ለህፃናቶች ገና ለሚወለዱ ለኒው ቦርድስ እንግዲህ ትራክ ለማድረግ ይሁን የሌ ፓርቲው እንግዲህ የዚህ አገር አሁን አገሪቱን እየመራ ያለው ማለት ነው ዲጂታል አይዲ ህጻናቶች ልክ እንደተወለዱ ከእናታቸው ማጽንግ ይሰጣቸው ዲጂታል አይዲ ብሏል እንግዲህ ይሄ ለምን አስፈለገ እነሱ እንግዲህ ምን ባንክ አካውንት ምናምን የላቸውም ነው ለምን አስፈላጊቸኮች ለምን ብሏል ህዝቡ ግን የቶሪ ፓርቲው ማለት የኮንሰርቫቲቩንን በጣም እየተቸ ነው ይሄ ሩመር አይደለም ወሬ አይደለም ብሏል እንግዲህ ይሄ ደግሞ በአንድ ጋዜጣ ላይ ብቻ ሳይሆን በብዙ ጋዜጦች ላይ ወቷል እንግዲህ በእንግሊ ዝብ እስካሁን ካለን
10:24 ተሞክሮ የተወሰነ ጊዜ ያወሩበት እና ወሬ ነው እንዴ ምናምን ምናምን ያስብሉና ከዛ በኋላ እውነት አድርገው ያመጡታል ማለት ምንድነው የኤሊት መስጀር ነው ህዝቡ እንዴት ነው ቢለቀቅበት ይሞቀዋል ይቀዘቅዘዋል እንዴት ነው ብሎ የቴፕሬሞት ይሞክሩታል እና አሲዲቲውን ወይ አልካ አርካላይን መሆኑን ያዩታል እና በዚህ አይነት መንገድ ነው እየሄዱበት ያለው ለማንኛውም እንግዲህ ገና ለተወለዱ እጅሎች ዲጂታል አይዲ ይሰጥ አይሰጥም ገና ህዝቡ እኮ አልተሰጠውም ስለዚህ አዋቂዎቹን ካልቻሉ እንግዲህ መጀመሪያ በዚህ ልሂዱ ነው መሰለኝ ያስቡት እሱ አይደለም የሚያስገርመው ከዚህ ጋር አብሮ እንግዲ የተቃዋሚው ወይም የኮንሰርቫቲቭ ወይም የቶሪክ ፓርቲው ምን ብሏል አረሱ አይደለም የሚገርመው የሚገርመው
11:10 እሱ ሳይሆን ወዳጆች ገና የወለዷቸውን ልጆች አንቀም አይቀበልም አይቀበሉም ዲጂታል አይዲ አይሰጣቸውም ቢሉ ልጆቹ ወይ ጠቃሉ መንግስት የሚያሳድጋቸው ይሆናል ወላጆቹም ሊታሰሩ ይችላሉ የሚል አይነት ነገር እንግዲህ እየተወራ ነው ማለት ነው አሁን ያለው እና ፍሬሽ ፓኒክ ነው ዩኬርስቲን ማርያ መለሰን ዘፈር ቻትዩ ገናችን በወልካ ብለናል ሩመር ዘቨርንመንት ኮንሲደሪ ኤክስቴዲንግ ኢቲ ዲጂታል አይዲ እስኪም ቶቨር ኒውርዝ ኢሹ ታይድ ቱበር ከበር ሰርተፊኬት ጋራ
11:55 በተያያዘ ነው እንግዲህ ታዲያ ዘይምስም ዘግቦታል ሌሎችም ጋዜጦች ዘግበታል አስቶኒያቶ እንግዲህ ታውቋላችሁ የኒውድ ኦርደር የጨለማ ማህበረሰብ የኢንዱሚናቴ ወይምት ከተማ እንደ ሞዴል ተደርጋ የተሰ የተሰራች ከተማ ነች በዛ ያሉ ሚወለዱ ልጆች ገና ከመወለዳቸው ጀምሮ ያው ዲጂታል አይዲ እንዲሰጣቸው ይደረጋል ሌላውም ሌላውም ከዛ በኋላ ተከትሎ ያለው ማለት ነው በመላው አለም ሊያደርጉት የሚፈልጉትን ነገሮች ሁሉ እያደረጉ ነው እ እና ይሄንን ተከትሎ እንግሊዝም ለዛ ላይ ነው እንደዚህ ዴሊም ዘግበታል ዲጂታል አይዲ ፎር ቤቢስ እንግዲ በጣም ኮንትሮቨርሻል ተብሏል ኮንትሮ ተብሏል በጣም
12:42 የሚገርም ነው ኮንትሮቨርሻል ማለት እንግዲህ በጣም ሰው የተነጋገረበት ማለት ነው። ይሄ እንግዲህ በጃንዋሪ 1 ነው የጋዜጥ ያወጣው የቅድሙ ያሳየኋችሁ ደሞ በጃንዋሪ ስድስት ነው። ዛሬ ጃንዋሪ ስድስት እንግዲህ ትናንትና ማለት ነው ዛሬ ጃንዋሪ ሰባት ነው ያው እንደምታውቁት ያው እንግዲህ የአስቶኒያን የእስቶኒያን እንግዲህ ሞዴል ይከተል እንግሊዝ ህዝብ እየተባለ ነው ህዝቡ አልተቀበለም አጨቅጭቆን እኛ አንፈልግም እያለ ገና እንግዲህ ትልቅ አምጓሮ እየተፈጠረ ነው እስካሁን ድረስ ገና የሆነ የለም ግን ከ ሁለት ሺ ሃያ ስድስት ጀምሮ ተብሏል። እስካሁን እንግዲህ እኛም አልወሰድንም ዲጂታል አይዲም ህዝቡም ያው እንግዲህ ኦልሞስት ኦቨር ዊኬንድ እየወጣ እየተናገረ ነው። ታዲያ ወገኖቼ በዚህ ጉዳይ ላይ እ አንዳንድ ሰዎች እንዴ ዲጂታል
13:27 አይዲ እኮ ማለት እኮ ያው በቃ እንደ ናሽናል ኢንሹራንስ ላይ እንደነበረው ምናምን አይደለም ብዙ ተርተናል በዚህ ጉዳይ ላይ እሱማ በቃ ከሆነ ታዲያ ሌላም ዲጂታል ያስፈልጋል አሁን እኮ እሱ እንደዛ አይደለም ይሄኛው ኖ ይሄኛው ሁሉ ነገራችንን ማለት ነው ሄልጽ ዳታችንን ፓስፖርታችንን ሁሉን ነገራችን እዚህ የቤት ካርታችንን መንጃ ፈቃዳችንን በሙሉ ጠቅለል አድርጎ ጠቅላል አድርጎ ወደ አንድ ሲግል ዩኒት ሲስተም አምጥቶ ያ ሲል ዩኒት ሲስተም ደግሞ ስልካችን ላይ አፕላይ መንግስት የሚቆጣጠረው የጨለማ ማህበረሰብ የሚቆጣጠረው በፈለገውም ሰአት ያለኛ ፈቃድ አክሰስ የሚያደርገው የባንክ ገንዘባችንንም ጭምር ማለት ነው የሚጎዳጠረው አፕሊኬሽን ነው ከዛ በኋላ እ ምን እንግዲህ የጨለማ መበሰብ ምን ፓወር አለው ማለት ነው
14:16 እገሌ እገሌ ይሄንን ዌብሳይት አሁን ከትንሽ ጊዜ በኋላ ያው እንግዲህ የኢንተርኔት ፕሮቫይደሮቹ የምናየውን መረጃ ሁሉ ይሰጣሉ ምክንያቱም ኢንተርኔትን ለመጠቀም ብለዋል ተናግረዋል በዚህም ቻናላችን ከዚህ በፊት እንዳየነው እና እንደምታስታውሱት ፓስወርድ ማስገባት አለብን ሞባይላችን እንጠቅም ማድረግ አለብን ማለት እንግዲህ የኔ መሆን አለልኝ በዚህ ሰአት ላይ በዚህች ሰከንድ ይሄንን ዌብሳይት አዋል የማያውን ሁሉ ማለት ነው። ለዛ እኔን ለመሰለ ለሚፈልግ ስለኔ ማወቅ ለሚፈልግ ቦዲ ይሰጣል ማለት ነው ለጨለማ ማህበረሰብ። ከዛም መንግስትን አሁን ይሄኛው አሁን እየሰራሁ ያለሁትን ነገር ማለት ነው።ልኝ በሮብ ቀን በሰባት ዲሴምበር ማለት ህዝብ እንደዚህ እያየው ስለ ዲጂታል አይዲ ስለ ክትባቱ ምናምን እያወራ ነበረና ብሎ በሚያቀጥርበት ጊዜ ከዛ በኋላ አለን
15:05 ካሴ ከዚህ በኋላ ኢንተርኔት አይጠቀም ብለው ይደነግጋሉ ማለት ነው እሱ ብቻ አይደለም። በመቀጫም ደረጃ ይመጣል ገንዘብ ያለን ይሄ ፈቃድ ኤአይው ሲስተም በሚያዝበት እነሱ በሚያዙበት ሁኔታ ባንኬ ፍሪዝ ይደረጋል ማለት ነው። ወደ ሶሻል ክሬዲት ሲስተም የሚሄድበትን መንገድ ያመጣል እና ብዙ ሰዎች ማለት ነው የመንፈሳዊ የሃይማኖት አባቶችን ጨምሮ እኔ ስም መጥራት አልፈልግም አንድ ነው ምን ችግር አለው ይሄ እኮ ስራ ቀለ ከክላሰር አሰራር ወደ ዲጂታል ለመሄድ ነው እያሉ የሚናገሩ ሰዎች አሉ። በጣም ማዘዝነው ነበር ግሪክ አባቶች እኛ እንግዲህ በጣም ብዙ ጊዜ ጮናል የሌላውም እንግዲህ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አባቶች ኢቭን የሙስሊምም እምነት አባቶች ይሄን ነገር ዴንጀሩን አይተው አስቀድሞ
15:54 ተናግረዋል እኛ ሀገር ግን አሰች የሚናገሩ ሰዎች ያስተዋልን አይደለም በተለይ በሃይማኖቱ ዙሪያ ለማንኛውም እኔ እነሱን ለመተቸት ብቃት ኖሮኝ አይደለም ግን ያለውን ዴንጀር አሁን እንደው ማንም እኮ ገለጥ ግረጥ አድርጎ የሚያየው ነገር ነው። ነገ ማለት ነው። የተመረጠው ኢትዮጵያ የተመረጠው እንኳን የሚለውምልኝ ኢትዮጵያን እየመራ ያለው መንግስት ወይም ኤርትራን እየመራ ያለው መንግስት ወይም የሆነ ሀገር እየመራው ያለው መንግስት ይሄንን ኢምፕልመንት ካደረገ በኋላ ውረድ አትውረድ ሰላማዊ ሰርጣ አትውጣ በሱ ላይ ልጻፍ አልጻፍ ምናምን የሚባለው ነገር በሙሉ ያበቃለታል ማለት ነው ጉሮሯችን የምንበላውጠጣው ገንዘባችንን የምንጠቀምበት ነገር በሙሉ ወገኖቼ
16:42 ይሄንን ዳታችንን የሚጠቀመው አካል የሚቆጣጠረውናል ታይም ወዲያው ማለት ነው የሚያዝበት የሚቆጣጠርበት የሚቀጣን ይሆናል አለቀ ከዛ በኋላ በሶሻል ክሬዲት ፖይንት ስለሆነ ምንቀሳቀሰው አንድ ነጥፋት ባጠፋን ቁጥር ከዛኛው ላይ ምንም የሚዋሽ ነገር አለ ተሰጥቶ ቢሆን ዛሬ ስንጀምር ሰባት 700 600 ምንሆና ከዛ በኋላ ባንኖር ይሻላል ብዙ በቃ ልጆቻችንን ለማስተማር ያለን መብት እኛ መኪና ለመከራየት ያለን መብት ለመግዛት ያለን ቤት ለመግዛት ከባንክ ለመደር ያለንን መብት በሙሉ ያበቃለታል አሁን ምናልባት ይመስለናል ይሄንን እንግዲህ የሚያዘው አሁን
17:28 ኢምዲየት ያለው ሀገራችንን የሚመራው መንግስት ሊመስለች ይችላል አይደለም የሚቆጣጠረው የጨለማው ሃይል ምክንያቱም ዲያቢሎስ በአንድ አገር ላይ ሀሳዊ መሲ በአንድ ሀገር ላይ ላዛር አይደለም የሚመጣው አለምን ሊቆጣጠር ነው ስለዚህ ኢትዮጵያ ስለምን ትቅር ነው የጨዋታው እና ለዚህ ነው አሁን ትኩረታቸው ይሄ የታነጸ ፈሪ እግዚአብሔር ያለው መጽሃፍ ቅዱስን ጠንቅቆሚያ ቅዱስን መሃፍ ጠንቅቆሚያ ህዝብ ለሌላውም እራሱ ችግር ነውና ካሁኑ ነው ስለዚህ ይሄ አካሄድ እየሄደ ባለበት ሁኔታ ላይ እ ገና ሩቅ ነው ይላሉ አንዳንዱ ሰዎች ኧረ አይደለም ይሄው ተዘረጋኩ ሲስተሙ ወገኔ አዎ ያው የአውሬው ምልክት አይደለም ግን ወደ አውሬው ምልክት የአውሬው ምልክት እኮ መጨረሻ ላይ እኮ በቃ ቀላል ነገር ነው
18:14 ማንም የሚያስገድደን እኮ የለም በግድ እኮ ችፕ ካልተከ የለም እኮ መጽሃፍ ቅዱስ ዮሃን እስራኤል ላይ አስገድዶ እኮ አይደለም የሚለው በቃ እኛ ሶሪ እኛ በዚህ ሲስተም ነው ምንጠቀመው ወዳጄ መብላት ትፈልጋለህ በቃ በዚህ ሲስተም እኮ ነው በቃ አታየውም እንዴ ምንድነው አንተ ምትደብቀው ነገር ከንበስ ተቀር እነሱ ዲኖች ምናምን ች አስገብተው አንተ ምንድነው ምትከራከረው ምናምን የሚባልበት እንደዛ እንደዚህ አይነት ነገር ነው። ምንድነው ልጆች አንተ ምን እንደዚህ የእነሱን ሲስተም እነሱ የኛን ሲስተም እንዳይከተሉ ምትፈልግ ከሆነ በቃ ልጆች ይነጠቃሉ የሚል አይነት መንገድ ነው የሚያመጣው። ዮሐንስ ራይም ላይ እኮ የተናገረው እንዳይገዛ እንዳይለዉጥ ምናምን የሚለው ያመጣል ነው ይሆናል እዛ ደረጃ ላይ ይደርሳል። ስለዚህ እንደዛ በሚሆንበት ጊዜ ወገኖቼ ይከብዳል። ማን ነው አሁን ልጆቹ
19:01 አይ ልጆች አይበሉም በሚባልበት ጊዜ እ ልጆቹ እያየ እያቸው ስታርቭ ሲያደርጉ እሱ ባለው አቋም ምክንያት ማነው ልቡ መጨከን የሚያስችለው የሚለውን ነገር ነው የምናየው ስለዚህ እዛ ደረጃ ላይ ከምንደርስ ፈጥነን አገራችን መሸሸጊያ ጥጋችን እንኳን ለኛ አይደለም ፈርሃያ እግዚአብሄር ላለው ለአለም ከየትኛውም እንትን እንትን የመጣ የመጣ ወደኛ ምንሸሸግባት ያቺን ሶስት አመት ከመንፈቅ የተባለችውን የምናልፍባት እንድትንሆን እንዲሁ ዝም ብለን ነን ሳናውቅ ዙሪያችንን ሰንሰረት ታስረን ይሄ እኮ ሰንሰረት አይደለም ታስር እጅ ሰንሰረት አይደለም እግርን ታስር ተብለን ከዛ በኋላ ሂድ በቃ ከፈለክ ስትባል አትሄድም አለቀ እንደዛ ከሚሆን ከዚሁ ሳን
19:49 ማንም ያውሬው ምልክት ነው ያለ ሰው የለም ይሄ ግን ያየውሬው ምልክት ሊያደርጉት እየሄዱበት ነው ያውሬው ምልክት ነው በቃ መንገዱ ነው ጠርጊያ መንገዱ ነው ስለዚህ እዛ ደርሰን በኋላ ላይ ጭንቅ ከሚሆንብን ይሄንን ማድረጉ ይሻላል አሁን እኮ እየታሰርን ነው። እየታሰርን ነው እያያችሁ ነው እየታሰርን ነው። ይሄን ለማለት ነው ብዙ እዛ ላይ ከምቆይ እንቀጥል ወገኖቼ እንግዲህ በዚህ ጉዳይ ላይ የዲጂታል አይዲ ጉዳይ ላይ የተናገሩ ሰዎች አሉ እንመለስ ዩስ This is shocking. In fact, it's chilling. All to do with digital ID. I said you should resist the digital ID. This is communism at best and the UK
20:36 have just announced and I shall the UK announces plans to require all newborn babies to be issued with a digital ID. እንዳያችሁት ነው በጣም ከባድ ነው እንግዲህ እስኪን እናያለን ቶሪዎች እያሉ አላደረገ ማለት ፓርቲው ግን ዲሞክራቶችም ኮንሰርቫቲቭ የሚባሉትም ይሄንን እየተናገሩ እ ጋዜጦችም እየጻፉ ነው። እንግዲህ የምናየው ይሆናል ማለት ነው። እንቀጥል በመቀጠል በጣም ከዚህ ጋራ አብሮ የሚሄድ በጣም የሚያስገርም
21:25 ነው። የአለም ህዝብ በዚህ በቬኒዙ ጉዳይ በዩክሬን ጉዳይ በሌላውም ጉዳይ ተቀፍዶ ባለበት ሁኔታ የትራምፕ መንግስት የአሜሪካ መንግስት ከአሜሪካ የምትመለከቱኝ በተለይ ይሄንን ነገር በደንብ ማየት አለባችሁ እኔ ሙሉውን አስቀምጫለው ሊንኩን ማየት ትችላላችሁ። በጣም የሚገርም ነገር ነው ወገኖቼ በጣም የሚገርም ነው። የትራምፕ መንግስት እንግዲህ አሁን ከው በዲሴምበር 10 ድምጹን አጥፍ ነው የፈረመው ከአንድ ወር በፊት ምናምን ማለት ነው ድምጹን ጭርቆ የፈረመው ጉዳይ ነው ከ20 ቀን በፊት ማለት ነው እንጂ አይደል 25 ምናምን ቀን ዊኒንግ ስክስጂ ሬስ የሚባል ዶኪመንት ነው በኋይት ሃውስ ፔጅ ላይ ታገኙታላችሁ ማንም ሰው ግን ሲናገርበት አልሰማሁም
22:11 ቬሪፖርታን ሁላችንም ማወቅ ያለብን ነገር ነው። ይሄ እንግዲህ ዶኪመንት እንደምታዩት ስንት ፔጅ ነው? እ ብቻ አለው በምዕራፍ በምዕራፍ ሁሉንም አስቀምጬላችኋለው ዲስክሪፕሽን ላይ ታገኙታላችሁ ማየት ትችላላችሁ። ለማንኛውም ይሄ ዊኒንግ ዘይሬስ እንግዲህ ትራምፕ ስክስጂ 6g ካልተሰጠኝ ሲስጂን እኛ ነን መምራት አለብን ምናምን ብሏል እና ስክስጂ አሁን እንግዲህ ቶሎ ይጀመርልን ነው። ትራምፕ እኛ ነን መጀመርያ አለብን ምክንያቱም ብሎ ማለት ነው ዶኪመንቱ ላይ ለምን ፐርፐዝ ይውላል ለምን አላማ ይውላል ተብሎ አስቀምጠውታል ሴክሽን ዋን ላይ ሴክctionን ዋን ነበር ዋን በጣም የሚገርም እኮ ነው ምን ይላል ሴክሽን ነበር ዋን በቢጫ ያለው ነው የማነበው እናንተ ሙሉ
22:57 አንብቡት ለምን ለምንሽናል ሴኪውሪቲ ለፎረን ፖሊሲ ለኢኮኖሚ ለመበልግሪቲ ፕሮስፓሪቲ አለ እና ከዛስ ቴክኖሎጂ ወገኖቼ ሃሎ ስሙዝ ቴክኖሎጂፕን ኤንድ አዶpሽን ኦፍርጂ ቴክኖሎጂ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሮቦቲክስ ኢንፕላንተ ቴክኖሎጂ ኢምፕላብላ እንግዲህ አሁን የሚቀጥለው ስቴጅ ነው ምላችሁ ለዚህ ነው ይሄን ደግሞ አረብት አለኝ ለአንዳንድ እኮ መስማት ለተሳቸው ማየት ለተሳቸው ያው እንግዲህ እንዲያው ለማድረግ እንደዚህ አይደለም የሚለው ሰውዬንም ችግር አለች ቢደረግልን እኮ እኮ አፋችንን ሳንከፍት ማውራት
23:42 እንችላለን እንችላለን ብሏል። ቴሌፖቲክሊ በጭንቅላት ሞገድ ማውራት እንችላለን ብሏል። ስለዚህ እሱ ችግር የለበትም። ስም አልጠራም ሳልጠራ ማለት ነው እንግዲህ የማወራው። ለማንኛውም እ ግን ይሄኛው ስለሆነ አይንድ ማየት ስለተሳቸው መስማት ስለተሳቸው ለነሱ ችፕ ጭንቅላታቸው ላይ አድርገው ወይም መራመላታቸው ቺፑ እንግዲህ ከሆነ ለዛ ፐርፐዝ ነው ብቻ አይደለም. እንደዛ ነው ሚሸጡልን እንደዛ አይደለም ለምን እንደሆነ ስንሄድ ትራምፕ እንግዲ እራሱ እኔ ምወደውኮች ብድታችሁ ትራብ እንደ ሌላው አይደለም ከዚህ በፊት የነበሩ ባይማውንም ያሉ የጨረማርዎች እንደ እንደዚህ እንደዚህ እንደዚህ እንደዚህ ሄደው ነው። ይሄ እዚህኛው ፊትለፊት ነው ለምን ጊዜ
24:29 ማባከን አይፈልግም በቃ ፊትለፊት ነው። እንደዚህ ነው በቃ ብሎ ፊትለፊት ይነግርሃል ወይ ፍርጥ ብለታት እንደሆነ እንጂ ፊትለፊት ነው የሚነግር እናስ ታይም ኖ በቃ ጊዜ እንቆጥባለን እና በዚህ ደረጃ ይሄንን ከፈረመ በኋላ የተናገረው አለ ስለዚ እና እሱን እንስማና ይገርመናል ይገርማል ብቻ እስኪ ስሙት ስለዚህ በአምስት እንግዲህ መሪዎች ነበር ስለዚህ ወዝ እያለ ነው እያለ ነው የሚያወራው እና በስክስትG እኔ ነኝ መሆን ያለብኝ እያለ ነው ሲክስ ሰማችሁ እና ሲክስ ምን ይሰጣል
25:16 አለና እራሱ ጠየቀና የአንድ ሰውን የውስጥ የቆዳውን የውስጥ ቆዳ ከተቀበረ በኋላ የውስጡን ሰውነቱን የሚያሳየን ይሆናል ጆክ ስሙ ስለዚህ ሰውዬ ውስጥ ካሜራ ከተንከው እናየዋለን በቃ አሁን እንግዲ እየነገሩን ነው አሁን እየነገሩን ነው ኧረ ገና ነው የሚሉ ሰዎች በጣም እኮ ነው የሚገርመኝኮ ገና ነው አዎ ገና ነው አዎ ለዚህ ነው አያችሁ ጥሪፍ ያው ቶሎ ዲጂታል አይዲታ ስለዚህ ነው አሁን ይሄ በሙሉ ቴክኖሎጂ ይሄ በሙሉ አሁን ዳታችን የሚሰጠው ዲጂታል አይዲው ዲጂታል ሲቢዲሲ ማለት ነው ሴንተራል ባንኪንግ ዲጂታል ዲጂታል ሁሉ ነገር የሆነው ከዛ በኋላ ሄዶ
26:01 ማሳረጊያው ሁሌናገር መነጋገር አልነበረም። መጀመሪያ ሆልደብልስ ነው ሃሎ የምንልበት በእጅ የሚያስልክ ምናምን ከዛብልስ እንደሰዓት ምናምን ምናምን የምናደርገው አይደል እንዴ የአፕል ስልኮች ምናምን እንደዛ እንደዛ ነገሮች ወይም ደግሞ ምትረብሽ ከሆነ እስር ቤት ምትታሰርበት እግር ላይ የሚደረግልህ ብረስሌት የቁም ስር ማለት ነው በተመሳሳይ እኮ ነው ከዛ ሶስተኛው ደግሞ የመጨረሻው ኢምፕላብል ወረብል ፎልደብል ኢምፕላንብል ነው እንትኑ በእንደዚህ እንትን ነው የሚሄደው በእንደዚህ ፕሮሰስ ነው የሚሄደው እድገቱ ማለት ነው ታዲያ እንግዲህ ትራምፕ የተናገረውን ሰምታችኋል ተንብታቹ በጣም
26:48 የሚገርም እኮ ነው እስኪ አንዴ ታዲያ ትራምፕ ብቻ አይደለም ወገኖቼ ከዚህ በፊት ካስታወሳችሁ የሶፍቱ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች ኦች ታስታውሳላችሁ ይሄ ከመምጣቱ በፊት የኖክያ የስልክ ካምፓኒ የፎርመር ሲኦ
27:37 ስልክ የሚሰራው ኖክያ ካምፓኒ ፎርመር ሲክስ ስቱዲዮ ምን አለ እሱ በ2030 ነው ያለው እንደውም አልቆብን ነው የተናገረው በ2030 በእጅ የሚያስ ስልክ አይኖርም ስልኮች በሙሉ ኢምፕላንብሊ የሚሆኑ ናቸው ወይ ጭንቅላታችን ውስጥ ወይም ደግሞ እጃችን ላይ የሚቀበሩ ናቸው ለዚህ ደግሞ አሳይቻችኋል መመለስ እንዳይሆንብኝ ነው። ቢቢሲ ኦልሬዲ ያው እንግዲህ ያው ፐርዲክቲቭ ፕሮግራሚንጉን እያሰራረልን ነው እያሰለጠነን ነው እያሰለጠንን ነው ማለት ምንድነው እ ያቺ ትዝ ይላሉ የቢሲ ኮሜርሻል የቲቪ ኮመርሻል አይደል እንዴ ያቺ ልጅ ችፕ አስቀብራ ከዛ በኋላ ደውልኝ ምናምን ስትል ውስጧ ነው የሚጮህው ስልኩ ከዛ ሃሎ ምናምን አለች በእጇ ስትደውልም
28:23 እንግዲህ እንደዚህ ብላ ነው መሰለኝ የምትደውለው ከዛ በኋላ ምንድነው የኔ ይሄን ነው የሚጮህው አንቺ ውስጥ እኔ ውስጥ በቃ እኔ እኮ እራሴን እኮ ቺፕ አስገባው ምናምን አላችሁ ማለት ነው እየነገሩ ነው እየነገሩን ነው አሁን ደግሞ ትራምፕ ነገር በቃ በፊት ለፊት 6G ደሞ በሚሆንበት ጊዜ ቆዳ ውስጥ ይቀበርልህ እና እሱን ደግሞ አሁን በቶሎ እንዲመጣልኝ እፈልጋለሁ አሚር የፍጂ መጀመሪያ እንደነበርኩ የ6g መጀመሪያ መሆን እፈልጋለው አለ እሺ እና አሁን እንደዚህ እዚህ ግራ በደረስንበት ሰአት ማለት ነው የኖክያም ሰውዬ እሳ አጫውትላችሁ ቪዲዮውን ከእግዲህ በ2030 በሁለት ሺህ ሰላሳ እንኳን ቢሆን እኮ ስንት አመት ነው ወገኖቼ ስንት እንግዲህ አሁን ሁለት ሺህ 2026 ገባን ሶስት አመት ከሶስት አመት በኋላ እኮ ሊሆን ነው ማለት ነው በጣም ይገርማል በጣም
29:11 ይገርማል እስኪ የኖክያስ ያለውን እንመለሳለን talk I would say then definitely as we know it today will not anymore usual things >> ofስilty oursዎቻ. ናይት ሸርት ምናምን እያላችሁ ነች። እንግዲህ የሶች የሶፕ ኢትዮጵያ እንግዲህ እሁዳችንን አድርገን ነው እዚህ ብርድም ብርድም ስለሆነ እማንኛውም እንደሰማችሁት ነው በጣም አይገርምም ወገኖቼ
29:57 በጣም አይገርምም የሚገርምም ጊዜ ላይ ነው ያለነው በጣም የሚገርም ጊዜ ላይ ነው ያለነው እንቀጥል ብዙ ነገሮች ማየት ስላለብን ዛሬ እንግዲህ ያው አመት በዓሉንም ለመቅ እያደረጋችሁ በየቤታችሁ እንድትመለከቱ ነው ምፈልገው እ በዚሁ እንግዲህ ወደ ዛሬው ዋነኛ መርሃ ግብር ነው የምንሄደው ወደ ዛሬውን መርሃ ግብር ነው የምንሄደው። እየተመለከታችሁ ያላችሁት የሶፍ ኢትዮጵያን በሁለቱ የዩትዩብ ገጾች ነው። እስከ ፕሮግራሙ ፍጻሜ ድረስ አብራችሁን ቆዩ። አብራችሁን ቆዩ። እ ከዛ በፊት ግን ከዛ በፊት ግን አንድ ማስታወቂያ ድጋብዛችሁና እንመለሳለን። >> ዘመናዊ መኖሪያ ቤቶችን ከስምንት በላይ በሆኑ ሴቶች ላይ በተመጣጣኝ ዋጋ በማስረከብ የሚታወቀው ቴሮልት፣ ሳር ቤት፣ አዋሪ እና ፒያሳ ላይ ከ15 እስከ 35 በመቶ የሚደርስ ልዩ ቅናሽ አዘጋጅቷል። ከባለ አንድ እስከ ባለ መኝታ በተለያዩ ካሬ
30:44 አማራጮችን ከ 20% ወይም ከ 1.7 ሚሊዮን ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ በመክፈል የቤት ባለቤት ይሆናል ይላቸዋል። ይህን አጋጣሚ በመጠቀም 100% ለምትከፍሉ ደንበኞቻችን በብር እስከ 5.9 9 ሚሊየን ብር ሙሉ ቅናሽ ተጠቃሚ መሆን ትችላላችሁ። እንዲሁም ከ30% ጀምሮ ስትከፍሉ ከ15 እስከ 25% ድረስ ቅናሽ አድርገን ይዘንላችሁ ቀርበናል። ለበለጠ መረጃ 097467676 ይደውሉ። ቴምር ፕሮፐርቲ ተመልሰን መተናል። እንግዲህ ወደዛሬው ዋነኛ መርሃ ግብራችን እንሄዳለን። ይሄኛው ዋነኛ የዛሬው መርሃ ግብራችን ችን እየመጣ ያለውን ማን አስተዋለ በሚለው ያህል ቆይታ የምናደርገው አይስ ዋይድ ሽት እያዩ
31:31 አለማየት በጣም የሚገርም ነው እየሰሙ አለመስማት የሚገርም ነው። ኦኬ እንቀጥል ወገኖቼ እንግዲህ አይዞ ዋይት ሸት ይሄ ነው ታስታውሳላችሁ የቶም ክሩስ የሚስጢራዊ ማህበረሰብ እ ከጀርባ ያለው ስራቸው ምን እንደሆነ አምልኮተ ሰይጣኑን ሁሉ ያጋለ ያጋለጠበት እንኳን አይደለም ምክንያቱም እሱም ሳይንቶሎጂ ሆኖ እዛ ውስጥ ስላለ ማለት ነው ለማንኛውም ያየንበት ብንልሻ ይሻላል ያየንበት ነው እና ሪችዋሉን ሁሉን ነገር እና አሁን ወደ አለማችንም እየመጣ ያለው ኮንትሮል ፓወሩ እንግዲህ ይሄ መሆኑ ነው። ታዲያ እ በጣም የሚገርማችሁ ነገር ባለፈው እንግዲህ ኢኮኖሚስት መጋዚን ስለዚህ አሳይቻችኋለሁ ብሪፍሊ ወገኖች አላየንም አይተንም ቢሆን ትንሽ ነው የተነጋገሩ
32:17 ያንን ይሄንን ፕሮግራም ከሰራሁላችሁ በኋላ አይሄድ በሚል በ2026 ከሁለት ከ20 በኋላ ዓለማችን የምትሆነው እንግዲህ ያለፈው አይደለም ወደፊት የሚሆነው ከ ሁለት ሺ ሃያ ስድስት ብሎ በፊት ነው እንግዲህ ያወጡት ወሬውም ይሄንን ፕሮግራም ከሰራሁላችሁ ወገኖቼ የሶፍት ኢትዮጵያ የምትመለከቱ ዘ ኢኮኖሚስት በከቨር ፔጁ ላይ ያወጣው ነው እና የዛን ጊዜ አንዳንዶቹን ተነጋግረናል ግን ሁሉንም አልተነጋገርንም በጣም የሚገርም ነው ለካ ይሄንን ነገር ኦልሞስት እንደ ሮድ ማፕ ነው አድርገው እየሰሩት መሆኑን ዛሬ እናያለን በጣም ይገርማችኋል ለብዙዎች ምታካፍሉት መርሃ ግብር ነው የሚሆነው እና ላይክ እያደረጋችሁ እንግዲህ አብራችሁን ቆዩ እንቀጥል ወገኖቼ
33:04 እና እንግዲህ አጉልተነው ነው የምናየው ማለት ነው ዛሬ አጉልተን እያንዳንዱን እናያለን በጣም የሚገርም ሰዓት ላይ መሆናችንን ታያላችሁ እና የጨለማ ማህበረሰብ አሁን ብዙዎቹ በአለማችን ከቅርብ ጊዜ ወደዚህ እየሆኑት ያሉት በማን እንደሆነ ሁሉም እንረዳለን ማለት ነው። እሺ በቅድሚያ አሁን እንግዲህ ቀስት አድርጌ ማሳየውን እያያችሁ ነው። የመጀመሪያው የኢጅ ምልክት እጅ ምልክት ካቴናው ታዩላችሁ የታሰረው ሰውዬ ከዚህ በፊት እኮ ተነጋግረናል ስለ ካቴናው አልተነጋገርንም ወገኖቼ ካቴናውን ታያላችሁ ካቴናው እጅ ሰንሰረ ማለት ነው አሰሩት ይሄንን እንደሚያደርጉ የጨለማ ማህበረሰብ አስባለሁ ለምን የጨለማ ማህበረሰብ ትላላለልኝ
33:49 እንዴ እዚህ ኢኮኖሚስት ጋዜጣ አወጣው ብት ብትሉ ማለት ነው። 250 የሚለውን ራሱ ካልኩሌት አድርጌ መርምሬ ምርምሬ ምን እንደሆነ ባለፈው ተነጋግረናል። ያለፈውን ፕሮግራም ካላችሁ ሂዱ አይ ወደኋላ ስንተኛው ፕሮግራም እንደሆነ አላስታውስም ግን ወደኋላ ሄዳችሁ። እንግዲህ እነኚህን ሁለቱን መጀመሪያ እንሂና በጣም ትገረማላችሁ ትገረማላችሁ ካቴናው ካቴናው እና ስለ መጀመሪያ ስለ 250 ቁጥር ልናገር ካቴናውን እንመጣበታለን ካቴናውን ኦልዲ አንዳንዶቻቹም ገብቷችኋል እየጻፋችሁ ገንኑ ግን ማለት ነው 250 ከዚህ በፊትየዋቹን ልንገራችሁ ኦሪት ዘውልቅ ምዕራፍ 16 ላይ መጽሃፍ ቅዱስ አጠገባችሁ ያላችሁ ብትችሉ እንደው ሙሉ አንብቡት እና ትገረማላችሁ አንደኛው ማለት
34:38 ነው 250 ምን ማለት እንደሆነ ባለፈው አይተናል እሱንም አመጣዋለው ግን ይሄንን አላየንም ምዕራፍ 16 ኦሪት ዘወልቁ ላይ የሌዊ የሌዊ ልጅ የቃት ልጅ እ የሳር ልጅ ቆሬ ከሮቤልም ልጆች የኤልያብ ልጆች ዳታንና አቤሮን እንግዲህ እነ ዳታን መሬት ተከፍታ እዋጣቸው ናቸው ታቃላችሁ የፋሌትም ልጅ ኦን በሙሴ ላይ ተነሱ ኦኬ የኤልያበም ልጆች ዳታንን እና አቤሮን የፋሌንም ልጆች ልጅ ኦን በሙሴ ላይ በሙሴ ይልና ከዛ ለእስራኤልም ልጆች
35:25 250 ሰዎች ከእርሱ ጋራ ወሰዱ ከጉባኤው የተመረጡ ናቸው እና የተሰማ የማህበሩ አለቆች ነበሩ በሙሴ እና በአኖል ላይ ተሰብስበው ማህበሩ ሁሉ እያንዳንዳቸው ቅዱሳን ናቸው እና እግዚአብሔርም በመካከላቸው ነው እናንተ እጅግ አብዝቷ አብዝቷችኋል በእግዚአብሔርም ጉባኤ ላይ ለምን ትታባላችሁ አሉ። እንግዲህ ከዛ ወረድ ሙሉውን ስታነቡ ወገኖቼ በጣም የሚገርም ነው። አሁን የአመ ነው ሰሌብሬት እየተደረገ ያለው። በዚህ ዶኩመንት ላይ 250 የአመ ትውልድ ነው ከዚህ በኋላ እንግዲህ የአመ ትውልድ ያው የዲያቢሎስ ትውልድ ነው የሃሳቤ መሲ
36:12 ትውልድ ነው። የወደቀው መላክ ትውልድ ነው። ይሄን ነው አሁን ሰሌብሬት እያደረጉ ያሉት ማለት ነው። 250 ለያንዳንዳቸው አንዳንድ ሸማሞኑ ነው ይገርማል ታዲያ እሱ ብቻ ሳይሆን 250 ይኸው እንደምታዩት ባለፈው እንዳሳየኋችሁ 250 ደግሞ በጣም ሚስጥራዊ የሚያደርገው በ 1776 የቢቬራንቲ ማለት ነው ወደ አሜሪካ እንግዲህ ኢሉናቲ የተመሰረተበት ነው ባጠቃላይ ኢዝም ጊቭን ቱብራል ግሩፕ ቢራኒቴ የተመሰረተበት ነው 176 እሱ ብቻ ሳይሆን ወደ አሜሪካም እንግዲህ መግባቱና ከ እንግዲህ ከጆርጅ
37:00 ዋሽንግተን ጀምሮ አሜሪካ የምትመራው በነኚ ሰዎች መሆናቸውን ለማሳየት ይሄ የዋን ዶላር ቢል ላይ ከታች በሩ በሮማን ኒውምራል ኒውምራል በሮማን ቁጥር ያው እንደምታዩት 1776 ተብሎ ተቀምጧል። ይሄ የኢሉናቴ ቀን ነው። ታዲያ ምን ግንኙነት አለው አለልኝ ከ250 ጋር ብትሉ በጣም ነው የሚገርመው ምንድነው አርቲኩሉ የሚለው ከ202 ዓለም የምትሆነው የሚለው አይደል ከ206 በኋላ ባለፈውም ተነጋግረናል 17760 መምጣቱ ነው ሚያስገርመው አይገርምም ወገኖቼ እንዴ እየመሰከራችሁ
37:46 እንጂ እንዴት ነው እያያችሁት መሆኑን መናገር አለባችሁ ይሄ አጋጣሚ አይደለም ይሄ አጋጣሚ አይደለም ምክንያቱም እየነገሩን ነው ወገኖቼ አያችሁ ምንድነው ያሉት ዘወርዳት በማን ቁጥጥር ስር ምንድነው የተደረገው ኬኩሌን በቃ ፈንጠያ ነው እያከበሩ ነው አያችሁ በጣም ይገርማል ኦኬ ስንቀጥል ማለት ነው። ካቴናው ካቴናው እንግዲህ ምታውቁት የቬዝዌይላ ገና ልክ ጃንዋሪ እንደጀመረ ማለት ነው ጃንዋሪ ሶስት በጃንዋሪ ሶስት የቬዘላው መሪ የቬላው መሪ ታዝሯል ከኬኩ ጋር
38:31 ትመለከታላችሁ ሄዶ ካቴናው ኬኩ ጋር ነው የሚነካካ ሁሉ ማለት ምንድነው በቃ ዚስ ታይም አሁን አለም ለምን የምትሄድበት መንገድ የጨለማ ማህበረሰብ የሚሄድበት መንገድ የተለየ ይሄን ሰውዬ እንደሚያስሩት ማለት ነው እንደሚያስሩት ያውቃሉ ዘይኖ በጣም የሚገርም ነው በጣም የሚገርም ነው ይሄስ ጀስት እኔ አሁን በጣም በጣም አወሶ አስቶሽ በጣም አስቶሽ በጣም ነው የገረመኝ በጣም ነው የገረመኝ በጣም ነው ያስደነቀኝ እንግዲህ እያያችሁ ነው በጣም እና ከ206 በኋላ የሚሆነው ብሎ እንደዚህ ሲናገሩ አይገርምም በጣም ይገርማል እሱ አይደለም አንድ ነገር አሳያችሁ አንድ ቪዲዮ አሳያችኋለው
39:19 ዘጎድ ፋዘር እንግዲህ ፓርት ፓርቲ ቶሪ አለ ፊልሙን ማለቴ ነው ዘጎድ ፋዘር ታዲያ እንግዲ አሁን ኢራቅ ያው ከኢራቅ ወረራ በኋላ ኢራቅን የነበረውን ሳዳሙሴን አወረዱ ከዛ ሚሊተሪ ኢንዱስትሪያል ኮምፕሌክሱ ገባ ከአሜሪካም ከእንግሊዝም ከጀርመንም ከምናምን ገቡ እንትን ነጻ ልናወጣ ነው ህዝቡን ልንረዳ ነው መልሰን ልናለማ ነው አሉ ነዳጁን ምኑን ምኑን እንግዲህ በር ዘግተው እንትን አደረጉ የራቅ ህዝብ እስካሁን ድረስ እኔም በቃ ሰላም የሉም ህዝቡም እንደተሰደደ አልቋል ከዛ እዚህ ደግሞ ተሰደው ደሞ ሲመጡ ደግሞ አንተ ውበር እየነዳነው ምናምን ምናምን እያሉ እዚህ ደግሞ በጣም ያሳዝናል ወድጃሉ
40:06 ምስቀው ስለማረር ነው የማረር ምስራቅ ነው። የማህረር ፈገግታ ነው። እና ከአፍጋኒስታንም እንደዚህ ያደረጉትን ህዝብ ከዛ በኋላ መድረሻ ሲጠፋው አገሩ እንግዲህ በእንደዚህ ግሩፖች በነዛ ግሩፖች በአማጺያኖች በሚፈነዳበት ጊዜ እስከዛሬም ድረስ ያላራ ማለት ነው። ከዛ ያው መኖር አለበት አለ የሰው ልጅ ነው። ቤተሰቡን ይዞ እና ልጆቹን ይዞ እንትን ያደርጋል ከዛ ደግሞ አውሮፓ አሜሪካ ሲደርስ ደግሞ አሜሪካ ሲደርስ እነ አይስ የተባሉ እዚህ ሰዎችን ያስቀምጥና የት አባክ ልትደርስ በመሰራን ምናምን ይሉታል ህዝቡን በጣም የሚገርም እኮ ነው የአለም ህዝብ ስቃይ ወገኖቼ አሁን ታዲያ ከዚህ በኋላ ወደ እነ ቬኒዝዌላ እ ወደ ሌሎችም ሃገሮች እንመጣበታለን በሚንቀሳቀሱበት ጊዜ ሁሌ እንደሚያደርጉት ለምሳሌ
40:52 ወደ እ ሴኔጋል ብትሄዱ ሴኔጋል ብትሄዱ ከእንግዲህ ፈረንሳዎቹ ቀኝ ግዛት በኋላ ከዚህ በፊት እንዳሳየኋቹ እ በነ ዛላ በሚለው ፊልም አላሳየኋቹም እ የነ እነ ኦስሞን ሰምሬ ኦስመን ማን ነበር ኦስሞን ሲምቤን ፊልሞች እንደ አሳይታችኋለው ከዚህ በፊት ዛላ ማለት ከርስ ነው እዛ ላይ እንደምናየው ፈረንሳዎቹ ከወጡ በኋላ ፈረንሳዎቹ ከወጡ በኋላ ያው ፈረንሳዎቹ የመረጧቸው እነኚህ ያሉ አይደለም አሻንጉሊት መንግስታትን በሴኔጋል ላይ ቁጭ አደረጉ እና ከዛ ብሪፍ ቄስ ገንዘብ ትንሽ ትንሽ ግፍት ምናምን ሰጥቷቸው እና ከዛ ለሴኔጋል ህዝብ ከድሮ ከነጮቹ በለጠ ባሰበት ምክንያቱም ይሄኛው ነጮቹን
41:39 የሚጠቅም ነው እንጂ ቀኝ ገዛቶቹን ገዢዎችን የሚጠቅም ነው እንጂ የሰኔጋን የሚጠቅም አይደለም በቃ ያው እንደገና ሌላ ሰርግት ሪሌሽንሺፕ ነው የመጣበት አገሪቷ ትበዛበዛለች እነኚ የተወሰኑት ብቻ ሲነጋላዊ የሃገር መሪዎች ብቻ በሰልጣን ላይ ተቀምጠው በደንብ አድርጎ እንደውም ህዝቡንና አገሪቷን የሚያስገጡ ናቸው አሁን በነሴም በሌሎችም ሃገሮች የሆነው በኢራቅ የተቀመጠው መንግስት ከበዛ ሙሴን በኋላ ያመጣው በቃ ፓት ነው አሻንጉሊት መንግስት ነው። በሁሉም በሁሉም የሚደረገው እንደዚህ ነው ከዛ ለነኚህ ግን ስልጣን ላይ ለተቀመጡት ሰዎች ያው በዜና እንደሚነገረው እንትና እኮ የኛ የአሜሪካ እኮ ላይ የእንግሊዝ ላይ እኮ የምናምን ደጋፊኮ ነው ከኛ ግን ሞስት ዲሞክራቲክ እንትን ምናምን የተወሰነ ግፍት ይሰጠው ምናምን ሚባል
42:26 በዚ ይነገራል ከዛ ህዝቡ ይጋጣል ማለት ታዲያ በዚህ ጎድ ፋዘር ፓርት ሙቪ አንድ ሲንዛለኝና እንድታዩት ማለት ነው ወደ ኩባ እንግዲህ ኩባ ነው እነ ፊዳል ካስትሩ ከመግባታቸው በፊት እስፓንሾቹ እንትን በሚሉበት ጊዜ አስገ ነጮቹ እነኚህ ቢሊየነሮች ማለት ነው ኩባን መጋጥ ጀመር ነው እኮ ፊደል ካስሮ በጣም የሚጠሩት ከእጃቸው ነው ኩባን ያወጣት ከአፋቸው ላይ ነው የወሰዳት ኩባን እና ኤኒዌ አስገብተው የምናምን ሚኒስተር በኤሌክትሪክ ምናምን ምናምን ሚኒስትር የስልክ ሚኒስትር የፋይናንስ ምናምን ሚኒስቴር ምናምን በዚህ ላይ ካምፓኒ ነው የምናምን ካምፓኒ የሚባሉ ከሁሉ ሃገር ከእንግሊዝ ከአሜሪካ
43:12 ከምናምን መተው እዛ ለፓት ለአንድ አሻንጉሊት መንግስት ቁጭ ላደረጉት ይሰጡታል እና እሱን እንመልከት በጣም ለማየት በጣም ይሆናቸዋል እና የኩባን ህዝብ እንደዚህ አርገው ሊያጭሉት ነበር የነበረው ይህ ነው የሸጉል መንግስት የምታውቁትን የተመረጡ እነ ሃብታሞች ወደ ኩባ መምጣው ከኛ ከኩባ መንግስት ጋር ሊሰሩ ስለሆነ በጣም ደስ ብሎናል ምናምን ይላሉና እነሱ ደሞ ለሱ ምን እንደሚያደርጉ ልትመልከሉ ይሄ በሙሉ የምታዩዋቸው የተደረደሩት አሁን ካሜራው
43:57 ፓን በሚያደርግበት ጊዜ እንደዚህ በርታ መተዋቸው በሙሉ እነኛዉን እንግዲህ አለምን ከነርጂ ከነ ይቅርታ ከነ ትራምፕ ከነ ሌሎችም ጀርባ ያሉ ግን ቢሊየነሮች አሁን ወደ ኢትዮጵያም አሁን ከነ ቶኒ ብሌ ጀርባ ያሉ ቢሊየነሮች ሲገቡ ማለት የሚገቡት እነኚ ናቸው እነኚህ ናቸው ዚስ ፒል አትጋድ ምንም የሰው ደም ማይጠቅማቸው ማለት ነው እንኳን በገንዘብ ፕሮስፐሪቲያን ምናምን ምናምን ካምፓኒ ከውጭ ነው ያገቡት ተመልከት የቴሌግራፍ ምናምን ካምፓኒ ተመልከቱን
44:45 የቴሌፎን የቴሌግራፍ ካምፓኒ የምናምን ምናምን ማይኒ ኮርፖሬሽን አሁን ኢትዮጵያ ነዳጅ ወይም ሚኒራል ምናምን አሁን አግኝታለች ምናምን ሊረዱ ምናምን ይባላል የኢትዮጵያ ህዝብ ምንም የሚያገኘው ነገር የለም እነዚህ ግን ገብቶ ከስቀመጡት መንግስት ጋራ ይቀራሉ ማለት ነው በሁሉም ሃገር ነው የሚደረገው በነቪላ የሚሆኑ እንደዚህ ልዑክ እንመለሳለን ቆይ እንሄድ Michel nevidor
45:36 ከውጭ ማለት ነው አሁን በምንነጋገርበት ባለ ዲጂታልን አስገብቶ ህዝቡን ሊነጭ ሀገሩን ሊነጭ ምናምን ያሰበው ካምፓኒያው ለአሻንጉሊት ለሆነ ለኩባ በጊዜው ለተቀመጠ መሪ ያው እንደዚህ አድርገው የወርቅ ስልክ ይሰጥታል ማለት ነው ተመርከቱን ተመልከቱ ማንኛውም በጣም የሚገርመው ነው እንደዚህ ነው የሚደረገው እና ከዚህ በፊትም ዛላ በሚለው ፊልም የኦስሚን ስንቤን በሴኔጋል
46:22 ያደረጉት እንደዚህ ነው በሁሉም አፍሪካ የሚያደርጉት እንደዚህ ነው ዋይ እና እንግዲህ ይሄ ስልክ አንድ ሚሊየን ዶላር ያወጣ እነሱ እናቴ 100 ሚሊዮን ዶላር ነው አንድ በቢሊየን ነው ሚዘርፉት እና እንደዚህ እያደረጉ ነው ለማንኛውም ቀጥል ነገር ይመጣዋል በማለት ነው ታዲያ እንግዲ አሁን እንደምታውቁት አሁን ቬኒዝላን እንግዲህ ያው እናስተዳድራለን ብሏል ባለፈው መርሃ ግብራችን እንዳየን ከዛ አሁን ደግሞ መጅበን ኒዮላ ይበቃለታል እንግዲህ ልብ አድርጋችሁ ተመልከቱ እዚህ ጋር መርሳት የሌለብን ሪፈረንስ ፖይንታችን እንግዲህ የቅድሙን ነው የቅድሙን ዘ ኢኮኖሚስት ያወጣውን እያየን ነው እና እሱን ወደዛ እየተመለስን እያየን ነው በአዳማችን ደካ እዛ የኢኮኖሚስት ያወጣው ፍሮንት ፔጅ ላይ ያወጣው ነገር እየነገረን
47:07 ነው የሚለውን ነገር ነው የምናየው ጣይ እንግዲህ ከቬኒዛልያ በኋላ አሁን ደግሞ ትራምፕ የሚቀጥለው ኮነራይዝ ሊያደርግ የሚፈልገው ሊነድቅ የሚፈልገው አገር ማነው ብሎ ቢቢሲ ይጠይቃል ቢች ካንትሪ ኢንምፕሳይት ቬኒዝ ይልና ሊስት ያደርጋል ግሪንላንድ ግሪንላንድ የምትቀጥለው ብለዋል ትራምፕ ምን ችግር አለበት ምንላንድ ብቻ ግን በዚ አሁን እንግዲ በምን የምንኖርበት ዘመን በጣምራን እሺ የቬኔላው ድራጊ ይሸጣል እ ምናምን ምናምን ብሏል እሺ በዛ ነው በዛ ነው እና እ እንትንም ፐን አለው ምንድን ነው አውቶማቲክ ዊፐን አለው የሚለው አውቶማቲክ ፕንለው የሃገር መሪ አለ እንዴ
47:55 በጣም የሚገርም ነው ለማንኛውም ምናምን ብሏል ነው ቻርጁ በኒዮርክ ፍርድ ቤት ይከሰሳል ተብሏል እስከ 30 አመት ያስቀጣል ብለዋል አሁን ግሪንላንድ እሺንላንድ የዴንማርክ ግዛት ነው። ዴማርግ ደግሞ እንግዲህ በ አውሮፓ እ ዩኒየን ውስጥ ያለ ሀገር ነው። እ ለምንድነው እስኪ ምን አደረገ ምድራግ ከዛ በጣም ወይስ ምንድን ነው ያደረገው ለምን ምክኒያቱም ትራምፕ አገሪቱን የሚወርበት የራሱ የሆነ ምክንያት ስላለው ነው። እንግዲህ ተመልከቱ የማረያ እንደምታዩት ግሪንላንድ አለው እዚህ ነው ወደ አውሮፓ የቀረበ ሃገር ነው ኖርዝ አሜሪካ አለ አሜሪካ ነው ያኛው ደግሞ ሳውዝ ነው እንግዲህ ቬኒዛ አሳች አሁን ይሄን ክልል በሙሉ አብሮ ሊያጭው እንደሆነ እንግዲህ እንዳይቅርብ አልሰየው።
48:44 እና ትራምፕ እንግዲ ያለውን የግሪን ያንን ጉዳይ እና እንመለሳለን። ለሚኒሎች አንዳንድ ሰዎች ሚኒራ ለመውሰድ ማዕድ ለመዝረፍ ነዳጅ ለመዝረፍ አይደለም አንዳንድ በቃ ለስትራቴጂክ ዞን ለሴኩሪቲ ነው ምናምን እያለ ነው። ናሽናል ሴክሪቲያን በጣም የሚገርም ነው ብቻ ታዲያ ስንቀጥል እንግዲህ በመቀጠል ያው ንግግሩ ላይምጡት ኮሎምቢያ ኩባ ሜክሲኮ
49:29 ኢራን እነ ሃገሮች አይቀርላቸውም እያለ ነው። እነኛ ሀገሮች በሙሉ አይቀርላቸውም በመቀጠል እንግዲህ ኩባ ወሬዲ በቃ ፈንክሽኒቴም አይደለችም እየፈራረሰች ነው ማዝዌል ነው እያለ ነው። ሜክሲኮም እንግዲህ ድራግ በዛ በኩል ነው የሚመጣው ብሏል ኢራን ደግሞ ለኛ እና ለእስራኤል መንግስት በጣም ገቨርንት ምንድነው በቃ ኒኩሌን አለመም ይሄን ብሏል እነኚህ አገሮች ጋር አድቫንስ እናደርጋለን ብሎ እንግዲ አገሮችንም ሊያስተዳድር ነው ማለት ነው። እንግዲህ ያው ኦልሞስት ኢንተርናሽናል ሸሪፍ እየሆነ ነው ማለት ነው ሰውየው የአለም ፖሊስ ሆኗል ማለት ነው ብቻውን በጣም የሚገርም ነው ታድያ ታዲያ ወደዚህ በምንመታበት ጊዜ ወደነኛ ሀገሮች መሄዱን
50:18 እና ነዳጅ ፓምፕ ለማድረግ መሄዱን በደንብ እድጋ ቁጭ ብለን እናያለን እንደምታዩት ነው እንግዲህ መርከቦች ይሄዳሉ የነዳጅ ማውጫው ታንኮች እንደምታዩዋቸው በመርከቦች ላይ ያሉ ሊያወጡ ያስባሉ እሱን ብቻ ሳይሆን ይሄንን እንደ ፊደል ካስትሮ የለበሰውን ሰውዬ ታዩታላችሁ ሰማያዊ ልብስ የለበሰው እነ ፊደል ካስትሮ እንደ ፊደል የሚታወቁት በዛ ወደ ኩባ ኮሎምቢያ አካባቢ ስትሄዱ እንደዚህ ነው የሚለብሱት እኔም አንዳንድ ጃኬት አለኝ እናንተ ያው ታቃላችሁ እንደዚህ አይነት ነው ስለዚህ ፓምፕ ዘይል ስለዚህ ወደ ኩባ ወደ ኮሎምቢያ በመቀጠል የሚሄዳቸውን እቅድ እንደምታዩት በዚህ አይነት ሁኔታ እዚህ ጋራ አውጥቷል ያው ትራምፕ ደሞ አሜሪካት ብቻ ሳይሆን ሜክ ኮሎቢያት
51:07 ሜክ ኩዋት ዌክ ሜክሪኮሬት እያለ ነው ቬኒ በጣም የሚገርም ነው እንግዲህ ኮሎምቢያ ኩባ ሜክሲኮ ኢራንን በሙሉ ያለበትን እስኪና ድምጽና ሚቀጥለውን ደሞ ፒቸር ደግሞ እናያለን ማለት
51:53 ለም World don trump this isn't about nation building about restoring democracy of the Venezuelan people it appears to be commce with the menace of the military. ባስተርም ስለዚህ ነዳጅ ለመዝረፍ ሚኒራል በቃ የሀገኝ ሉዓላዊ የሆኑ አገራት ናቸው እንግዲህ ሀብታቸውን ለመዝረፍ ነዳቸውን
52:41 ለመዝረፍሪቱን ለመቆጣጠር እንደዚህ በዚህ አይነት ዘመን እንደዚህ አይነት እንግዲህ እንቅስቃሴ በጣም ይገርማል እና ቪዲዮውን እውላችኋለሁ ቴሌግራም ስለዚህ ነዳጁም በቃ መውሰድ አለብን ነው በቃ በፊት ለፊት ነው እየተናገረ ያለው ኮሎቢያ እና ኮሎምቢያልኩ ኩባ ይላል ሜክሲኮ ይላል እና በሙሉ እንግዲህ ቀስ እያጠብቁኝ ከወር በኋላ ምናምን ምናምን ብሏል የሚገርም ነው
53:27 ለማንኛውም ታዲያ እንግዲህ ወደ እንትናችን ወደ ማችን ልበለው ይሄንን ማፕ አድርጌው እና ቀይ በማህከል ያሰመርኩበት እንግዲህ ይሄ አለማችን መሆኑ ነው ክብ የሆነው አለማችን መሆኑ ነው ወገኖች በጣም ዛሬ በጣም ፒያትንሽን እንግዲህ እንደ ኢኩዌር አድርጋችሁ ብታስምሩበት ቀይ ካሰመርኩበት ወደታች ግሎባል ሳውዝ አፍሪካው እንግዲህ ሌላው ከተር በታች ያለው ማፑን እንደዚህ ብንዞር ያለው ግሎባል ሳውዝ ነው። እንግዲህ ከመስመሩ ከቀዩ መስመር በላይ ያለው አካሄድና ከመቀዩ መስመር ወደታች ያለው አካሄድ በጣም የተለያየ ነው። የሰዎቹን ማረማመድ እንደምታዩት ነው። እነኛዉን ሰዎች ሁሉም ማለት ነው ወደ ታችኛው ወደ ግሎባል ሳውዝ ነው የሚሄዱት።
54:13 አረማዳቸውን ታያላችሁ ወደ ላይ አይደለም የሚሄዱት ወደ ታች ነው የሚሄዱት ወደ ታች ነው የሚሄዱት ልዩ የሚያረጋቸው ደግሞ እንግዲህ ያው ቀይ ከረባት አለ ጥቁር ሱፍ አለ እንደገና ደግሞ የእነግዲህ በኤክስፐርቶች እና እንትኖች ሲሆኑ ደግሞ የኢንተለክዋል ደግሞ በሚሆኑበት ጊዜ በተለይ ኤክስፐርቶች በአንዳንድ ዲሲፕሊን ላይ ሲሆኑ ደሞ ሰማያዊ ነው የሚያደርጉት የህንዱም ሰው እያለ ከጀርባ በደንብ ካለባበሽው ይታወቃል ወደታች ነው ብቻ ምን ምንድነው የምናየው የሚለውን ነገር በጣም ስንመለከት በጣም ይገርማል ለግሎባል ሳውዝ የታቀደለት ነገር ምን እንደሆነ ግሎባል ሳውዝ እንግዲህ አገራችንን ኢትዮጵያን ኤርትራን ሁሉን ጨምሮ ማለት ነው የታሰበለት ነገር በጣም በጥቀት ገብተን ስንመለከት በጣም የሚገርሙ ነገሮች እናያለን። ምን አለልኝ እንግዲህ ይሄ
55:00 ነው ከግሎባል ሳውዝ ያለው ወረድ ብለን ስናየው አንደኛ ማዕከል ላይ ሴንተር ሴንተር ያለው እንግዲህ ያው እንደምታዩት ፖስት አመልክት ታያላችሁ ሰው ቮት ሲያደርግ ቮት ሲያደርግ ሲመርጥ ማለት ነው እንግዲህ በባለት ቦቅስ ውስጥ ይከታል። ታያላችሁ አይደል ፖስታዋ መሃከል ላይ ቀይ ያለችውን ፖስታ ፖስታ ምርጫ አደጋ ላይ አንድ ከዛ የወረቀት ገንዘብ የወረቀት ገንዘብ እንግዲህ ሰአያዊ ነው በሙሉ የተበተነው ማለት ነው የወረቀት ገንዘብ በሙሉ ተበትኖ የወረቀት ገንዘብ በቃ ዝም ብሎ ዩዝስ ይሆናል ማለት ነው ዶላር የዶላር ምልክቱን ታላላችሁ በቀይ በደንብ ጠንከር ዶላር ይገናል ነው ዶላር ይገናል ሌላው የአለም ህዝብ ተውት ነው በቃ እንግዲህ
55:45 ዶላር ዲጂታል ሆኖ ይገናል መኒ ሶስተኛው ሰርቪለንስ ነው ሰርቪለንስ ነው እንደምታዩት ድሮኖቹን ታላችኋለሁ ድሮኖቹ ሰርቪለንስ ነው ሌላ ለምንም አይደለም ድሮኖቹ እንደምታዩት እንግዲህ ተበትነዋል ዘወንቱ ያው በድሮን ሰውን ሊሰለሉ ሰርቪይ ሊያረግ ይፈልጋሉ ካሜራውም አለ በካሜራም እንግዲ ሊያዩ ድሮኖቹ አሉ ሮቦቶች አሉ ሮቦታይዝ ለማድረግ ይቀሳቀሳሉ እሱን ታዩላቹ እሱ ብቻ አይደለም ከሱ ጋር አብሮ መርፌ ታዩላቹ እንግዲ በሙሉ ለጉባል ኮቪተር በታች እችላለሁ። አገር ለአፍሪካው ለምናኑ የተወደ መርፌ የለም ወደታች ነው መርፌ ያለው። መርፌውን ታያላችሁ መርፌው እንግዲህ ቫክሲን ነው ማለት ነው። ሮቦቱ ያው ቅድም ጠቅሰነዋል። እሱ ብቻ አይደለም ሰዎች ሲደባደቡ ታላችሁ ሪንግ
56:33 ውስጥ እንደገቡ ኢሄ ስፖርት አይደለም ወደ አይደለም እንግዲህ እዚህ ጋራ ብዙ ድብድቦች ምናምኖች ይነሳሉ የሚል ይመስላል። እሱን ብቻ ሳይሆን በሰባተኛ ስራ ቁጥር ያው መካን ታዩታላችሁ አልብሰውት ማለት ጥቁር በሆኑ ቀርቶ አልብት ያው እንግዲህ መካ በሚመስል ያውኑ ጥቁሩን እንግዲህ ኪዩብ ታውቃላችሁ መካ መዲና ያለውን እና እሱን እንግዲህ አልብሰውት በሚመስልበት በኩል እሱን ሰማያዊ አልብሰውታል ለምን እንደሆነ እንግዲህ ወደፊት እነሱ ይነግሩናል በስምንተኛ ሪሞት ኮንትሮል ታያላችሁ ሪሞት ኮንትሮልድ እሱን እንመጣበታለን ኮንትሮልድ መካ ላይ ነው ያለው ኮንትሮ ወይም በሪሞት ኮንትሮል በሆነ እንትን ምን ሊያደርጉ
57:19 እንደሆነ እግዚአብሔር መካ ላይ ግን ሪሞት ኮንትሮል እናያለን በዘጠነኛ ተራ ቁጥር ቱሜን ኢን ብላክ ኤንድ ዋን ኢን ብሉ እኔ እንደሚመስለኝ ያው ትራምፕ ያው ግልጽ በሆነ ያሳያል ኮፍያውንም ስላደረገ ከዛ ከሱ ወደዚህኛው በምንመጣበት ጊዜ ሌላ ቀይ ያደረገው ዘጣ ላይ የሚሆነው ያው የእንግሊዙ መንግስት ነው አሁን ያልተስማማ መስሎ ቢታይም ማለት ነው ከዛ በኋላ ደግሞ ሌሎች የአውሮፓ አገሮች እሱን እናይና ከዛ ስም እንግዲህ በፕሮብሊ እንግዲህ እነኚህ ቴክኖክራቲክ ሰዎች ወይም ደግሞ የአፍሪካ ለአፍሪካው ህዝብ እኩይ አላማ ያላቸው ሰዎች እንግዲህ ወደ ግሎባል ሳውዝ ወደ አፍሪካው ክልል ሊንቀሳቀሱ እንደሚንቀሳቀሱ
58:04 የምናይበት ምዕራፍ ላይ ነው ከመርፌው ጎን ለጎን ፓራሲስተሞል የሚመስል መድሃኒት የሚመስል ካፕሱል እሱ በጥቁር በነጭ በነጭ በሰማያዊ በቀይ ምናምን እንዳለ እንደሚበተኑብን ነው ማለት ይቻላል ማየት እንችላለን። ማየት እንችላለን እ እና አንዳንድ ቦታዎች በተለይ እንግዲህ ከውስጥ ያለው መስመሩን ታዩላችሁ ጥቁር ጥቁር ጥቁር መስመሩን አድርገው እዛ አንዳንድ ክልሎች ላይ ጠንካራ አድርገው መድሃኒቶቹ መርፌዎቹ ሚሳኤል በሚሳኤል ድብደባም ሁሉ እናያለን ማለት ነው እንግዲህ በሚሳኤል ሊደበድቡ ያሰቡት ቦታ አለ ማለት ነው ምንድነው የሚለውን ነገር እንግዲህ ማየት ያስፈልጋል ማለት ነው ታዲያ ወገኖቼ በጣም የሚገርም ነው። ከዛ በመጨረሻ ይሄን ሰውዬ ታዩታላችሁ ከ ሰርክሉ ከአለም ውጪ የሆነ ኦኬ እሱን ከሱ በፊት
58:56 ከታች ታያታላችሁ ሳተላይት በሳተላይት ኔቪጌሽን ሲስተም ሰውየው እና ሰውዬው ኳስ የሚጠልዘው ሰውዬ እና የሳተላይቷን ታያሳላችሁ ከታች ከታች በነጭ በነጩ ላይ ያለችው ሳተላይቷን አያችሁ መንኩራኩራ እየውል ስልካችን በስልክ ነው እንግዲህ ሚቆጣጠሩን ብዬ ትናገር ነበር ከቅድም ጀምሬ በስልክ መሆኑ ምታዩ ከአለም ውጪ ነው ማለት ከመሬታችን ውጪ በሆነ ነው የሚቆጣጠሩ። ስለዚህ ሳተላይቷም እራሱ ቢታደርገው ወደ መሬት ነው። ስለዚህ ኮኔክሽናችን በሙሉ የጉሎባል ሳውዙ በሙሉ ከዚህ ጊዜ በኋላ እነ ኤሎን ሞስክ ወይም ድሎቹ በሚቆጣጠሩት መሆኑን እያየን ነው ማለት ነው። ታዲያ አንድ ሰው አለ አሁን የሚጠልስ ኳስ የሚገርም እኮ ነው። ኳስ አለምን አለምን ይመስላል አለምን እንደ ኳስ የሚጠልት ሰው
59:45 ያለ እሱም ከአለም ውጪ ነው። አለምን እንደፈለገ የሚጠል እያችሁ ነው የሚጠልት አለምን። አለም አሁን ኳስ ሰው ነች ማለት ነው እግሩ ላይ ነች። በጣም ነው መደረብ ያለበት በጣም የሚገርም ነው። ይሄን ታዲያ ስንናገር እኛ በጣም የሚገርም ነው። ይሄ እንግዲህ ባለፈውም አሳይተናል። በ2025 በ2005 የአፍሪካን ካፕ ኦፍ ኔሽንስ በሞሮኮ ከሱ ጋርም አብሮ ተያይዞ የፕሪንስ ሙሌ ሁሴን ነገርን ስንነጋገር ነበር በሶፍ ኢትዮጵያ እንግዲህ የቆየነው። ይሄ እንግዲህ ጨዋታ ተጀምሯል በያሴምበር የሚያበቃው በ 18 ጀንዋሪ ነው። ሁለት ሺ ሃያ ስድስት ነው። ስለዚህ ስቲል በዚህ ታይም ከእንትን ውስጥ ካፕስሉ ውስጥ ይወድቃል ማለት ነው ስቲል.
1:00:33 እና ልክ ይሄንን ነገር ስመረምር የገረመኝን ነገር ማሳያችሁ ይሆናል ማለት ነው በመቀጠል እንግዲህ ይሄ ሰውዬ ቀይ ልብስ ለብዙሃል ቀይ ልብስ ለብዙል አውሳይድ ዘርክል ነው ያለው አውሳይድ ዘርክል ነው ያለው ስለዚህ የኛን ነገር የማይጋራ የበላይ ልክ እንደ ሳተላይቱ አለምን እንደፈለገ የሚጠል አለምን ሚቆጣጠር ነው ማለት ነው ውጪ ነው እዛ ጋራ ጥቁርና ነጭ ጥቁርና ሰማያዊ እንደለበሱ ሰዎች ምናምን የማምን አይደለም ጋይ አውሳይድ አውሳይድ ፉል ኮንትሮል ያለው ሰው ነው እንደምታዩት የሚጠልዘው ማለት ነው አለምን ሁሉ ነገር በእጁ ነው ማለት ነው ሁሉን ነገር እንደፈለገ የሚያደርግ ነው ማለት ነው ዝጋይ በጣም የገረመኝ ታዲያ ዚስ ጋይ የሞሮኮ በዚህ ጨዋታ ላይ ሞሮኮ እንግዲህ ያስተናገደችው ይሄንን
1:01:22 ዋንጫ ሞሮኮ ነች የሞሮኮ ብሄራዊ ቡድን ቀይ ነው የሚለብሰው ሶዲ ዲሲስ ጋይ ሶዲ ዲዚስ ጋይ ቀይ ነው የለበሰው እሱ ብቻ ሳይሆን አሁን የሞሮኮ ባንዲራላ ያለውን የኮከቡን ምልክት እያያችሁ ነው የማ ምልክት እንደሆነ ግልጽ ነው። ከዛ ይሄ ሰውዬ ደግሞ ተመልሶ ሙሌ ፕሪንስ ሙሌ ሁሴን ስንመረምር የነበረው እንደገና ባለፈው እንግዲህ ሲጠልዝ የጠለዘበት ምክንያት ኳስ ተጀመረ ነው ወይስ ከዚህ በኋላ የአለም አቅጣጫ ወደ ሌላ ሊሄድ ነው የሚለውን ነገር በጣም ማየት ያስፈልጋል ማለት ነው አይ ቲንክ 2026 ሌላ ምዕራፍ ምዕራፍ የሚይዝበትን ኳሱን በመጠለዙ አይ ቲንክ አብስኖ ብዬ አስባለው። እሱ ብቻ አይደለም ወገኖቼ
1:02:10 ከዛ በመቀጠል ወገኖ በጣም የሚገርም ነው። እንግዲህ በ250ኛው ዓመት ላይ ማለት ነው የኢሉሙና 250ኛው ዓመት ላይ እንደምታዩት አንደኛው ቀስት በግራ በኩል ያለው እንግዲህ ቀጥታ ጭንቅላትን ነው የሚያሳየው የ ብሬንን ነው የጭንቅላታችን የውስጡን ክፍል ብሬን ነው ምታዩት። እሱ ብሬይን እንግዲህ ፕላግ ተደርጓል። አሁን ሲንግዲህ ቅድም የተነጋገርን እዚህ ጋር አምጡ ፕላግ ተደርጓል ተክሎበታል ገመድ ማለት ነው ሶኬት ማለት ነው ሄዶ ያው ሪሞት እንደምትገዛ በጭንቅላችሁ ማለት ነው ታዩታላችሁ እሱ ብቻ ሳይሆን እሱ ብቻ ሳይሆን ሁለቱ ሳንጃዎች ሳንጃዎች ላይ እኮ ስኩዌር።
1:03:00 እስር እንግዲህ ታውቁ እንደሆነ ስኩዌር እና የተቀመጠበት ቦታ ደግሞ ስኩዌሩ ስዌሩ እና ኮምፓስና ስኩዌር መሆኑ ነው። ስለዚህ ግልጽ የፍሪ ሜስን ምልክት ነው። እሱን ብቻ ሳይሆን በስኩዌሩ እና በሁለቱ ሳንጃዎች ኤክስ ባደረጉበት ማለት ነው። አንደኛ እንግዲህ የቱዊተሩን ምልክት ነው ምናምን ሌላ ይችላል። እሱ ብቻ ሳይሆን ሰዎች በእንግሊዝ አገር በሌላውም ፍሪሜሪ ናይት ሲሆኑ ጸር ምናምን ሲባሉ አሉናይት ሁድ ነው ካምስ ፎሮም ዘወርድ ዘናይት ቴምፕለር ከሚለው የፍሪሜሽነር የቀድሞ ስም የመጣ ስለሆነ እንደምታውቁት ሳንጃው በዛ ውስጥ በአንደኛው ገመድ ውስጥ ሄዷል እኛ ነን የምንቆራጠረው ነው እሱ ብቻ አይደለም ትራምፕ እጁን የዘረጋው ወደ ስኩዌሩ
1:03:46 መሆኑ እንግዲህ እጁ ያለበት መሆኑን ነው የሚያሳየን እዚህ ጋር በዚህ ምክንያት ጭንቅላታችን ላይ እያንዳንዱ የሰው ልጅ አይምሮ ላይ በሪሞት ኮንትሮል ሊቆጣጠሩ ጥሩ የሚጀምሩበት አመት መሆኑን በግልጽ አድርጎ ያሳያል እሱ ብቻ አይደለም በመቀጠል ማለት ነው በመቀጠል እዛ እስኩዌሩ ላይ ከሳንጃው ጀርባ ባክግራውንድ ላይ ያለው እስዌሩ ላይ የሆኑ እንደ ማናቸው እንደምሰን ሲምሰን ማነው ሲምሰንን የሚመስሉ ሁለት እንትኖች ግን ከዛ ደግሞ የኢነርጂ ወይም ዌይቭ ምልክት ትመለከታላችሁ የልብት ምናምን ይመስልም ኤነርጂ ዌይቭ ነው ኢነርጂ ዌይቭ ምልክት ትመለከታላችሁ
1:04:31 ዋት ኢዝ አበባ እንግዲህ ኦፍ ጃንዋሪ 26 ኦፍ ጃንዋሪ 26 አሁን ሁለት ነገሮች ነው እንግዲህ የምናየው በሪሞት ኮንትሮል ጭንቀላት መቆጣጠር አሁን እነኛን ትራምፕ የሚያወራባቸው ሃገሮች ከዚህ ነገር ጋር አብረው የሚሄዱ ናቸው እንደነ ሜክሲኮ እነ ኮሎምቢያ ምናምን እዚህ ነገር ውስጥ እምቢ ብሏል ገብተዋል ኢትዮጵያስ እንዴት ነው ምናምን የሚለውን ነገር በአይምሮአችሁ ይዛቹ ስንመለከት አሁን ትራምፕ ቅድም በዘረዘራቸው አገሮች ውስጥ ስናይ ሜክሲኮ ብሏል ኮሎምቢያ ብሏል ቬኒዛዙራላ ብሏል ምናምን በምንመለከትበት ጊዜ ሜክሲኮ ሜክሲኮ ህዝቡ ፌሲን ሲግኒካት ዶሚስቲክ ሪዝስታንስ ህዝቡ ልክ እንደ እንግሊዝ ማለት ነው የሜክሲኮ ህዝብ እንትን አልፈልግም ብሏል ዲጂታል
1:05:18 አይዲ ምናምን የባዮሜትሪክ ዩኒክ ኮፒሌ ሪጅሬሽን ኮድ ዞረ እንደዛ ብሏል ሜክሲኮ ምክንያቱም አካሄዳቸውን የተረዳ ህዝብ ስላለ ማለት ነው በጣም ሰርፍ ወቷል እስካሁን ምንም ነገር የለም ሜክሲኮ ፕሪፔርስ ከዛ በኋላ ግን ሰሞኑን አሁን ሰሞኑን ማለት ነው ሰሞኑን ይሄ እንግዲህ መው ይሄኛው ቆየት ተብሏል አሁን ደግሞ በትላንትናው እለት በትናው እለት በወጣው አርቲክል ላይ ግን ሜክሲኮ እሺ ብላለች አሁን ሜክሲኮ ፕሪፔርስ ፎር ናሽናል ባዮሜትሪክ ሲርብ ተብሏል አሁን እንግዲህ እንደ ኢትዮጵያ የመዘገበ ነው ማለት ነው ይሄ እንግዲህ በመፍራት ባለመፍራት አይታወቅም በመቀጠል ኮሎምቢያ ኮሎምቢያ እ በተመሳሳይ በተመሳሳይ
1:06:04 እንደዚህ ነገር ውስጥ እየገባች ነው እንግዲህ የሀገር መበዝበር ማለት ነው ህዝብን ህዝብን የማደንዘዝ ጭንቅላት የመቆጣጠር ሁሉ ነገር ባዮሜትሪክ ዲጂታል አይዲው በሙሉ እነኛ ሃገሮች ላይ በጣም እንትን እንደሚል እያውም ኦርደር ወርድ ሸትዳውን ባዮሜትሪ ኮምፕላንስ ፌል እንግዲህ ኮሎምቢያ ባለፈው ድርቅ ብላ ነበር በኦክቶበር ወር የወጣ የወጣ አርቲክል ነው አሁን ግን ኮሎምቢያ በዚህ ትናለች አልፀና የሚለውን ማየት ያስፈልጋል ስለነርጂው ነገር እንነጋገር ስለ ኢነርጂው ምልክት ስንነጋገር በቀት ምንድነው ዋት ኢዝ ከጭንቅላት ጋር ምን አገናኘው ሳንጃው በዚህ በሁለት ያልፋል ሳንጃ እንግዲህ አንደኛ ሰው ሲሆን ምናምን ሎርድ ምናምን ሲባል ናይት ሁድ ሲሰጠው በናይት ቴምፕለስ የመጣ ነው ናይት እንግዲህ በኬ ነው ሚጀምረው ኤን አይጂን ናይት ነው
1:06:52 የሚሆነው የፍሪሜሮች ስልጠና ጣን ነው ሹመት ሲሰጣቸው ማለት ነው። ከሱ ጋር አብሩ ግን እንግዲህ ሳንጃው በዛ ውስጥ አልፏል እኛ ነን ይሄንን የምናደርገውን ማለት ነው። እ የፈዘዙ ሰዎች እዛ ጋራ እንደ ሆመር የሚመስሉ ከሲምሰን ማለት ነው እዛ ጋር አሉ። ለምን ያንን የኢነርጂ ምልክት አደረጉት በአይክት ስንመለከት ዳስ ምንድነው እሱ በምን ከለበቅ ቶኪንግት ጋይዝ ቶኪንግት ቱካል ቴክኖሎጂ ነው በምን በዚህ ይቻላል ስክስጂ አንደኛ የሚታወቅበት ነገር እስካል ቴክኖሎጂ ነው ሰዎች ከ20 ጀምሮ ቀጥታ ማለት ነው ድምጻቸው ውስጥ ይሄ እንግዲህ ልክ በቃ ኢንፎርሜሽን በቃ
1:07:41 ይሄን እንደፐን ነው እስካሁን የሚጠቀሙበት ኢትስ ላይክ ኤሌክትሮኒክ ሃራስመንት ነው ሰዎች ድምጽ ሰማው ይላሉ እንደዚህ ልክ እንደ እንግዲህ እንደ እስክሪቶሶፍሬኒያ እስኪሶፍሬኒክ የሆነ እንትን ከዚህ በፊት እንግዲህ የሲአይ ይመስለኛል ወይስ የፔንታገን እንትን ሲናገር ነበር ዶክተር ከዚህ በፊት አይተነዋል እንግዲህ ይሄ ነገር ቀጥሎ በኒውራል ኢምፕላንት ነው ቺፕላንት ሰዎች ተከቶላቸው ነው ወይስ ዝም ብሎ ማለት ነው ቮይስ ቱካል ቴክኖሎጂ ሳይኖረን ዝም ብለን ታርጌት አድርጎ ሰው ላይ የሚለቀቅ ነው የሚለውን ነገር ማየት ያስፈልጋል ምክንያቱም እንደምታዩት ነው ዝም ብሎ አይደለም። ይኸው ሪሰት አድቫንስመንት ኢን ኒውሮ ሳይንስ ኤንድ ኒውሮ ቴክኖሎጂ ሃቭ ሌድ ቱ ደቨሎፕመንት ኦፍ ብሬን ቱ ብሬን
1:08:30 ኢንተርፌስ ብሬን ቱ ብሬን ኢንተርፌስ ለዚህ ነው አሁን እነኚህን ሁለቱን ሰዎች ምልክት ያደረጉት የደነዘዙ ሁለት ሰዎች ለማስብ አለው ከስዌሩ በራኛው እና በታችኛው በጣም የሚገርም ነው እንግዲህ ይሄንን ማየት እና መመርመር ያስፈልጋል ምክንያቱም ይሄ ይመጣል ብለው እየነገሩን ስለሆነ ማለት ታዲያ ዳርክ አጀንዳ ዝም ብሎ አጀንዳ አይደለም አጀንዳ ዳርክ ነው እንደውም ሰዎችን ወደ እስኪሶፍሬኒክ የሚቀይር የሚያሳብድ እነሱ በጤናቸው ሊያደርጉ የማይፈልጉትን ነገር የሚያስደርጋቸው ሃሳብ የነሱን ሃሳብሊቭ መልክ ማለት ነው ጭንቅላታችን የሰው ጭንቅላት ውስጥ መክተት ከዛ ሰውየው ሰረብ ኮርቴክስ ውስጥ ገብቶ የሰማ መስሎት የሆነ ድርጊት
1:09:16 እንዲያደርግ የሚያረግ ይሄን አረጋት አጋግጠው ጨርሰውታል። ዳርክ ሳይድ ኦፍ ቮይስ ቱል ቴክኖሎጂ ሪሞት ኒውትራል ሞኒተሪንግ ኤንድ ሳይኮሎጂካል ወርፌር ዚስ ማይት ቢ ካሚንግ እያሉ ነው እንግዲህ በጣም የሚገርመው ወገኖቼ እነኚህ ነገሮች በምናይበት ጊዜ በጣም ይገርማል ታዲያ እ በመጨረሻ በመጨረሻ የማሳያችሁ ነገር እዚህ ጋር በመጨረሻ የገረመኝን ከዚህ ጋር በተያያዘ በመጨረሻ የምናየው ይሄኛው ምልክት ነው። ይሄ ምልክት እንግዲህ ከዛ ከእንትኑ ከዚህ ከስዌር እና ከስዌሩ እና ወይም ከኮምፓሱ ወይም ደግሞ በዚህ ኬዝ ደግሞ ያው ከጎራ ከሻምላ ወጪ በታች ያለው ግን በግሎባል ሳውዝ
1:10:06 ላይ ያነጣጥረው ከእንትኑ ከ ቮቲንግ እ ባለዉ ይሄ የፍርድ ቤት መሳሪያ ነው ዳኞች እንግዲህ በሚፈርዱበት ጊዜ መዶሻ ያደርጋሉ አይደል በዚህ መዶሻ ነው የሚፈርዱት ምቱ ሀይለኛ መሆኑን ሃይለኛ መሆኑን ለማሳየት ተሰንጥቋል ሁሉ ዳኞች እንግዲህ ተፈርዶብሃል አስር አመት ጠጣ ምናምን ምናምን ተደርጎብሃል ተበይኖብሃል ዳኛው አጽድቋልም በመዶሻ በሚያደርግበት ጊዜ እንግዲህ ድስ ፍርድ የጸና እንደሚሆን ሃይለኛ እንደሚሆን ለማሳየት ማለት ነው ምቱን ተሰንጥዋል። እንግዲህ ከትንሽ ጊዜ አሁን እንግዲህ ለዚህ ነው አሁን እንግዲህ
1:10:52 የቬዛዙራንም መሪ አሁን ፍርድ ቤት እናስቀምጣለን። የነገ ብዙ ሃገሮች እንግዲህ በዚህ ማለት ነው በትራምፕ መንግስት እና በጨለማ መንግስት የሆነ ፋኒ የሆነ እንግዲህ ፍርድ ቤት ምናምን ፌስ የሚያደርጉ እና ሃገሮች በትክክል የማይበየንላቸው ኢ- ሰብአዊ የሆኑ ፍርዶች በአለም ላይ ሊመጡ ይችላሉ ብለን ነገሮችን አይተን እ እንግዲህ የምንሄድበት ዘመን ላይ ደርሰናል ማለት ነው። እኔ ሚገባኝ እንግዲህ እንደዚህ ነው ወገኖቼ እናንተ ደግሞ እስኪ እንትኑ ስለምታገኙ እንደ ሮድ ማፕ አርጌ ነው ያየሁት ይሄንን ነገር በጣም ይውጥ መርምሩት እና አጽኑት ከዛ ደግሞ እናንተ ደግሞ ምናልባት እንግዲ ተጨምሩበት ይሆናል። እንግዲህ እዚህ ኦክስፈር ሼር እኔ እና
1:11:39 ባለቤት በምንቆይባቸው የተወሰኑ ቀናት እግዛብሄር ጋር አንድ ሶስት ቀን አራት ቀን እንቆያለን እና እንግዲህ ቆይታችን ያማረ ይሆን ዘንድ እናንተን በጸሎታችሁ አስቡን እ በተረፈ እግዚአብሄር እንደፈቀደ ሰሞኑን ቶሎ ቶሎ እየመጣው እስከምንመለስ ከዚሁ ከውቅ ሼር ማስተላለፍላቸው ይሆናል መርሃ ግብሩን እስኪ አንዳንዶቻችሁ ኮሜንት ላንብብና እንግዲህ አመት በዓለም አይደል በዚሁ ልንሰናበታችሁ እንግዲህ እስኪ ከሰላም ኦኬ እ ጌታቸው መፍትሄው ጨርቅን ማኬን ሳንል ሀመሮች እና ሙርሲዎች ጋራ
1:12:24 ገብቶ መደበቅ ነው ይላል። ኧረ አይደለም ንስሃ መግባት ነው ኧረ አይደለም ነገሮችን ማወቅ ነው ኧረ አይደለም ነገሮችን መመርመር ነው የነቃ መሆን ነው ሃዋርያው ጳውሎስም የሚነግረው እንደዚህ ነው ዘመኑን ዋጁ ዘመኑን ዋጁ ከዛ በኋላ ዘመኑን ከዋጀን በኋላ በንስሃት አጥበን በቅዱስ ስጋው በቅዱስ ቅዱስ ደሙ ታትመን ከዛ በኋላ እየተናበብን እግዚአብሔር ደግሞ የሚያመጣልንን እያየን ከባድ ነው መንገዱ ከባድ ነው። ግን እግዚአብሔር ይረዳናል እሱ ለዛ ነው እንጂ መደበቅ አይደለም እኔ እዚሁ አገር እንኳን ያለው አይደለም እየውጫው ያሉት እናንተ በሃገራችሁ ናቸው ሙርሲ ምናምን ትላላችሁ እዛም መኖር እኮ ችግር የለውም ከሙርሲም የሚመለከቱኝ አሉ ከአመርም የሚመለከቱኝ አሉ እግዚአብሄር መንበር ደግሞ እግዚአብሔር ጣልቃ ገብቶ ሴራውን ያከሽፏል አዎ እንጸልይ እንጸልይ አንቺም
1:13:09 ብለሻል መንበርም እውነት ነው እ አዎ እ ነፍሱን ሊያድን የሚወድ እራሱን ይሰዋል ይላል ይክዳል ይላል አዎ እውነት ነው እንደዛ ነው። አለምንም ወዶ ሰማያዊንም እግዚአብሄር ያሰበልንን መንግስትም ደግሞ ወዶ አይሆንም። ኦኬ እ ኦኬ ኦኬ መሪ ክሪስማስ እያላችሁ አትጻፉ እንኳን እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሰ በሉ። ክሪስማስ ምናምን ከምንል እንግዲህ በፈረንጆቹም ብለን በእኛም ደግሞ እንዳይቀረብን ብዬ ነው። እ ከአፋርም የምትመለከቱላችሁ ወይ በጣም ደስ ይላል ይሄው አወል አሊ አፋር ነው የሚለው እያየን እንግዲህ ሰብስብ ብላችሁ ቴክስት
1:13:57 ታይም የዛሬውንም ይሄን ሰብስብ ብላችሁ እያያችሁ አመሰግናለሁ በጣም ሰርቫይቭ የሚያደርጉት ይለናል ዲፕ አይስራት ሶስት ላይ የተጠቀም የተጠቀሰውን የሚያሟሉ ይመስለኛል አዎ ሰርቫይቭ የሚያደርጉት እንግዲህ የተጠቀሰውን የሚያሟሉ ናቸው ዮሃንስኤል ላይ ያለውን አዎ ስለዚህ ለመትረፍ አንድ እና አንድ ነው ያለው ነገር እና በ56 ታሳዊ መሲህ ይገለጣል ብለዋል አባንጌል አዎ ሁለት ሺ ስድስትም ይገለጥ ሃሳብ አይገለጥ ከዛ በፊትም ይሁን አባቶቻችን አልበልጥም ግን ከዛ እዛ እኔ ሚመስለኝ በእኔ እንትን ማረዳት አሁን እንደማይውሉን ነገር ማለት ነው ይሄን የፕንቶን ምናምን ሁሉ
1:14:46 አዘጋጅተው ማለት ነው አዘጋጅተው ከዛ በኋላ የአለም ህዝብ በቃ ምንም በቁጥጥር ስር ነው አሁን ልክ ጆርጆ ወርዌል በ1984 መሃፉን ለፃፈው ማለት ነው በቃ ሚኒስትሪ ኦፍ ቱሪዝ ሚኒስትሪ ኦፍ ምናምን ተብሎ በቃ የአለም ህዝብ እንደ እንደግ በቃ እየተነዳ ባለበት እንትን ጋር በዚ አይነት ሁኔታ ውስጥ ታሳቢ መስመጣ ምን ምንም ገብተናል እዛ ትራፕ ውስጥ እንደዛ እንዳይሆን ነው እና ከዛ እንደዛ ሆነን በጸሎት ሳንዘናጋ በንስሃ ታጥን በጸሎት እየበረታን ቅዱስ ስጋው በቅዱስ ደሞ ታትመን እንደገና ደግሞ ለሰውም ለእግዚአብሔርም ለሰው ስል ለሰዎቻችን ለወገኖቻችን ጥሩ ሆነን ዩኖር ለምሳል
1:15:33 ምናምን ከዛ በኋላ ደግሞ እንደዚህ እየተማርን ዘመኑን እየዋጀን ምክንያቱም በጣም የሚያዘነጋ አጋ ሰአት ላይ ነው አለም ላይ ነው ያለነው። እንደዛ ሆነን እኮ የ እንግዲህ የእግዚአብሔር ሰው እንትኑ እ የመጽሃት ቀኑ ነገም ሊሆን ይችላል ሁሌ ተዘጋጅቶ መቀመጥ ነው። እና እንደዛ በምንሆንበት ጊዜ በምንኖርበት ጊዜ ሁለት ሺ ስድስት ሳንደርስ እግዚያብሄር ከወሰድን በጌታችን በመድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እቅፍ ውስጥ እንወድቃለን። ሰላም ነው እንኳን በሰላም መጣ እንባላለን። እንደዛው ደግሞ እድሜም ሰቶ አትሆኑ እዛ ደረጃ ደርሰን ካልገባን ከሆነ ሃዋርያው ጳውሎስ እንዳትዘናጉ እንዳለው እሱን ነገር ሳንረዳ ደግሞ እዛ ከደረስን ምን ዋጋ አሉ ቺፕ እንግዲ ምልክቱን ወስደን የአውሬው ምልክት ንስሃ የለውም የተባለውን እ ቺፕም
1:16:21 አስቀበረን እንግዲ እየመጣ እኮ ነው በስልክ በቴክኖሎጂ ተመስሎት አላስገቡልኝ ምናምን የሚለውን ከዛ በኋላ ነሃ የለም ተብሎ በዛው በዩሃንስራኤል ላይ የተጻፈውን ሆነን ሃሳራዊ መሲህ ቢገለጥ ባይገለጥም ምንም ጥቅም አለው ምንም ጥቅም የለውም ለኛ ምንም የሚያደርገው የለም ነፍሳችን ላይ ነገር ማለት ነው። ስለዚህ ለ እንግዲህ ለም እንትንም እኮ ለመዋት መስዋዕትም ሆኖ ለመዘጋጀት ጠንካራም ለመሆን ይሄንን ነገር የያዝነው ማለት ነው። ይዘን ስንመረምር ነው ስንመረምር ነው። እና ይሄም እንደዚህ አይነት ፕሮግራሞች የምንሰራው እናንተም ለማስፈራት ተስፋ ለማስቆረጥ አለው እንደውም እንደውም እ ሰዉን ዘመኑን ዋጅቶ እ ጠንክሮ እንዲቆም እ ዝምብሎ አሁን አለ አይደለ ገና ሰርቄ ነጥቄ
1:17:10 ጨቁኜ ምናምን እያለ ገና ጊዜ መአት ያለው መስሎት እንደውም እሱም እንትን ወለም ዘሌም የሚለው ከስህተቱ እንዲመለስ እሱ ብቻ ሳይሆን ሳያውቀው አንዳንዱ አውቆ ነው በብዛት አውቆ ነው ሳያውቀው ለባዕዳውያኖቹ ለጨለማ ማህበረሰብ ሀገሩን ትውልዱን ፊውቸሩን የትውልዱን ኢትዮጵያን አንጥሮ ሃብታችንን አሳልፎ ተፈራርሞ የሚሸጠው ሁሉ ከመንገዱ እንዲመለስ ለማድረግ ነው። እና ያ በምትሆንበት ጊዜ ምን ችግር አለው? አገራችን ሁላችንም ተሰብስበን ጥሩ መንግስት እግዚአብሔር አድርጎልን ወይም ያለውን ልቦና ሰጦት የሚሆን ከሆነ እውነት በቃ አፈራ አፈሯን አገራችንን ቆፈር ቆር እያደረግን ዲማቴም ቆስጣ
1:17:55 ምናምን እየበላን በዛፍ ስር ጎጃችንን አድርገን ተዋደን ተፋቅረን ብንኖር ምንም ችግር የለውም አይተነዋል ሁሉን ነገር እንደምታዩት ነው በአለም ላይ ዛሬ ብዙ ሰው ከሚያየው ነገር ደስ አይለውም ከሚሰማው ነገር ደስ አይለውም ምክንያቱም የወገኖቻችን ሰቆቃ መሞት ምናምን የሆነ መታረዝ እ መፈናቀል እያየን ነው እያየን ነው እና ያንን በሚሆንበት ጊዜ ምን የኛ ቢደላን ምን ዋጋ አለው ምንም እንትን የለውም እና ጭንቀት የሞላበት አለም ነው እና እንግዲህ እርኩስ በተቀደሰችው ከተማ እኔ ስቃረብ በአለም ላይ ያሉ ክፉ ሰዎች በሙሉ ሁሉ በስሩ ይሰበሰባሉ እንዳለ ነብይ ዳዊት ለእግዚአብሔር አሁን እየሆነ እያየን ያለነው ይሄ ነው። ከዚህ በላይም ሊከፋ
1:18:42 ይችላል ስለዚህ ግን ጽናት የሚሆነን የእግዚአብሔርን ቃል መሻት ከእግዚአብሔር ጋራ መሆን እኔ እናንተ ለሰብክ አይደለም እናንተ ሁላችሁም ከኔ ትበልጣላችሁ ግን ዘመኑን መዋጀት ይጠቅመናል። ይሄ ነው በተረፈ እወዳችኋለሁ ሁላችሁንም መልካም አመት ባልሆንላችሁ እንደገና ሰሞኑን በተመሰለ በተመሳሳይ ፕሮግራም እንገናኛለን። ለጊዜው በዛሬ እራሴ እና በባለቤቴ ስም ተሰናበድኳችሁ ቸር ሰንብዙልኝ ነገ ከነገ ወዲያ እግዚያብሄር እንደፈቀደ እንመለሳለን ቻው። >> ዘመናዊ መኖሪያ ቤቶችን ከስምንት በላይ በሆኑ ሴቶች ላይ በተመጣጣኝ ዋጋ በማስረከብ የሚታወቀው የምረል እስቴት፣ ሳር ቤት፣ አዋሪ እና ፒያሳ ላይ ከ15 እስከ 35 በመቶ የሚደርስ ልዩ ቅናሽ አዘጋጅቷል። ከባለ አንድ እስከ ባለ መኝታ በተለያዩ
1:19:29 ካሬ አማራጮችን ከ 20% ወይም ከ 1.7 7 ሚሊየን ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ በመክፈል የቤት ባለቤት ይሆናል ይላችኋል ይህን አጋጣሚ በመጠቀም 100% ለምትከፍሉ ደንበኞቻችን በብር እስከ 5.9 9 ሚሊየን ብር ሙሉ ቅናሽ ተጠቃሚ መሆን ትችላላችሁ። እንዲሁም ከ30% ጀምሮ ስትከፍሉ ከ15 እስከ 25% ድረስ ቀናሽ አድርገን ይዘንላችሁ ቀርበናል። ለበለጠ መረጃ 097467676 ይደውሉ። ፕሮፐርቲ
1:20:16 የሴጣን ትልቁ ችሎታው በዚህ አለም ሲሰራና ሲኖር ራሱን እንደ ሌልያ አድርጎ ማቅረቡ በፈቱ ሁላችንም ከተንበት የቀን እንቅልፍ ነቅተን የትሻችንን ልናደርግ የተገባ ሰአት አሁን >> መቼም እምነት አለ ምክንያት አምጣ >> ያለው ቢኖር ይሰማኑንም ይዋጅ
1:21:02 ኢትዮጵያ ሻል ሴት ቱዩ ፍሪ