Full transcript of “ሞኒታይዜሽን በ15 ቀን ብቻ | Youtube automation step by step in Ethiopia”. Click a timestamp to open the video at that moment. Need another video? Use the YouTube transcript generator.
0:00 ዩቱብ ላይ እንግዲህ እንደዚህ አይነት ቪዲዮዎች በጣም ቫይረ እየወጡ ማለት ነው እንደምትመለከቱት ስለ ድመት እና ድመት ነክ ቪዲዮዎች እንግዲህ በጣም ቫይረ እየወጡ ነው። ሶ እዚጋ መመከር ትችላላችሁ በሚል የሚቆጠር ነው እይታ ያገኙ ያሉት በጣም ብዙ ሰዎች ናቸው ደግሞ ይሄን እየሰሩ ያሉት ማለት ነው። ሌላም ቻናል ላሳያችሁም ይሄንንም ቻናል ተመልከቱት እንደምትመለከት በሚሊየን የሚቆጠር ቪዲዮዎችን ነው የሚያገኘው ማለት ነው። ከዚህ በፊትም ነገር ዩቲብ አቶ ሚሽን ላይ ስለመት ነክ ወይም ስለ እንስሳት ያሉት ቪዲዮዎች በጣም ነው የሚታዩት ማለት ነው። ከዚህ በፊትም እንግዲህ እንደነገርኳችሁ በዩቱብ አይቶ ሚሽን እንግዲህ በጣም ብዙ ሰዎች ብዙ ብር እያገኙ ነው ማለት ነው። ሶ እንደገናም ደግሞ ቼክ ማድረግ እችላለሁ። ይሄን ቻናል መንታት እንደሆነ እንዳልሆነ ቼክ አድርጌ ላሳያችሁ። እዚህ ጋር እንደምትመለከቱት እንግዲህ ይሄ ቻናል መንታት ሆኗል ማለት ነው። ሶ መመልከት ትችላላችሁ የሰራውንም ገንዘብ ጭምር ነው የሚያሳየን ማለት ነው። ሶ እዚህ ጋር መመልከት ትችላላችሁ አቬጅ የሚያገኘውን ገንዘብ
0:47 ማየት ትችላላችሁ ማለት ነው። አቨሬጅ ከ100,000 ዶላር በላይ በአመት ያገኛል ማለት ነው። እንደገናም ደግሞ አርፒኤሙን ማየት ትችላላችሁ ሶለበት አሁን እስከዛሬ ባለበት የሰራው ወደ 50 ወደ 159000 ዶላር ምናምን ሰርቷል ማለት ነው በዚህ በ500 ቀናት ውስጥ ብቻ ማለት ነው። እኔን ከዛ በፊት ፉድ ኮርስ አሳይችሁ ነበር ማለት ነው። በዛ ፉልድ ኮርስ ላይ ሁለት ሰዓት በፈጀ ፉል ኮርስ ላይ አሳየኋችሁ የሄልዝ ነበረ። በሄል እኔ ሞክሬዋለሁ። እሱ ላይ አሁን ብዙም እይታ አላገኘሁም ነበር። ነገር ግን እኔ ደግሞ በአኒማ ላይ ያገኘሁትን እይታ ላሳያችሁ። ሶልከት ትችላላችሁ እዚህ ጋር እንደምታዩት ከወደ 14000 የሚጠጋ ቪው በስድስት ቀን እና በሰባት ቀን በቃ ሳምንት በሉት በዛ ውስጥ ቀን ነው ያገኘሁት። እዚህ ጋር ማየት ትችላላችሁ። ቹ ወቻች ሃወሩንም በሾርት ቪዲዮ ነው ይሄን ያክል ሃወር ያገኘሁት። ሰብስክራይበርም
1:33 እንደዚህ ያክል ሰብስክራይበር ማግኘት እችላለሁ ማለት ነው። ሶ ቪዲዮዎችም ማይት ትችላላችሁ። ይሄን ሁሉ ያገኘሁት በሶስት ቪዲዮ ብቻ ነው እንደውም እኔ በየቀኑ ለሰባቱ ቀን ብለቅ ኖሮ ከዚህም በላይ ሊታይ ይችላል። ይሄንን ቪዲዮ ደግሞ እንዴት እንደምሰሩ የሚያስፈልጋችሁን ነገሮች በሙሉ ዲቴል የሚሳያችሁ ይሆናል ማለት ነው። ስለገንዘብ እና ገንዘብ ነክ ቪዲዮ የሚመቻችሁ ከሆነ ይሄን ቻናል ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ ወደ ቪዲዮ እንገባለን። የመጀመሪያው ስቴፕ የሚሆነው አይዲያ ነው አይዲያ ማግኘት ይጠበቅብናል ሶ አይዲያ ለማግኘት ደግሞ የተለያዩ ዩቲዩብ ቻናሎች ማይ ትችላላችሁ ማለት ነው። ዩቱዩብ ላይ ተገባለች ማለት ነው። ከዛ በኋላ እንግዲህ ስለ ድመት የሚሰሩ ሰዎችን እያያችሁ እንትን ታደርጋላችሁ ሰብስክራይብ ምናምን ታረጉታላችሁ ማለት ነው የተለያዩ ቻናሎችን ሰብስክራይብ ማረግ ነው። ሶ መመልከት ትችላላችሁ። ከዛ በኋላ እንግዲህ ወደ ቻናላችሁ ትገቡ እና ሚሰሩበትን መንገድ ታያላችሁ የሚሰሩትን ቴስትሪ ምናምን ይዜማ
2:21 ማየት ትችላላችሁ ማለት ነው። አብዛኛውን ጊዜ በጣም ተደጋገመ ልታዩ ትችላላችሁ ማለት ነው። በተቻላችሁን መጠን የራሳችሁን የሆነ ታሪክ መፍጠር አለባችሁ ማለት ነው ለየት ያለ ነገር መሆን አለበት ከሰው ሙሉ በሙሉ ኮርጁ ሳይሆን አይታችሁ ቢያንስ ለራሳችሁ ያው አይዲያ ማግኘችኋል ስለዚህ የተለያዩ ቻናሎችን ታያላችሁ ከዛ በኋላ የሚሰሩትን አይዲያ በተለይ ደግሞ እስቲ ፖላር ምናምን ብለው የተገቡ እና እስቲ በጣም ቫይረ ሚወጣው የትኛው ቪዲዮ ነው ሚለው ከአንድ አምስት ቻናሎች ታያላችሁ ማለት ነው በተለይ እንደዚህ ቦዲ ቢልደር ጋር የተያያዘ ወይም ደግሞ በጣም አሳዛኝ የሆኑ ቪዲዮዎች ምናምን ነገር በጣም ይታያሉ እነዛን ብትሰሩ በጣም አሪፍ ነው ከደምት ጋር ተያይዞ ነው ማለት ነው። ሶ ይሄን ማየት ትችላላችሁ አሁን በጣም ቫይረ የወጡ ቪዲዮዎች ስላሉ ከነዛ መካከል እናንተ ማየት ትችላላችሁ ማለት ነው። ስለዚህ ያን ቪዲዮ እናንተ አስተክላችሁ ትሰራላችሁ ማለት
3:06 ነው። ከዛ በኋላ እንግዲህ አሁን ያስፈልጋችሁ ነገር ምንድነው አይዲያ ካገኛችሁ በኋላ ፕሮምት ያስፈልጋችኋል ለፕሮምት ጀነሬሽንም ደግሞ የሆነ ሰዓት ያስፈልጋችኋል ማለት ነው። ስለዚህ አሁን ፕሮምት እንዴት አርጋችሁ ጀነሬት እንደምታረጉ አሳያችኋለሁ ጋር እንደምታዩት ፕሮምቶችን እኔ ከቻርች ቢሆን ማለት ነው ጄነሬት ማረገው ስለዚህ አሁን ምን እንደምታረጉ ላሳያችሁ አሁን ምንድነው ነው ሲኖችን ተከፋፍላችሁ ማለት ነው። አሁን እናንተ የምትሰሩት ቪዲዮ ሊሆን ይችላል ግን ለመጀመሪያ ስቴፕ ኢሜጅ ነው ጄነሬት የምታረጉት ያንጅ ወደ ቪዲዮ መቀየር ነው እንጂ ቀጥታ ወደ ቪዲዮ ስታረጉ የፈልጋችሁትን አይነት ቪዲዮ ላይ ስለሚችል መጀመሪያ ላይ ኢሜጅ ጀነሬት ታረጉ አሪፍ ነው ማለት ነው ሶ ኢሜጅ ጀነሬት አርጋቹ ከዛ በኋላ ደግሞ ወደ ቪዲዮ ትገባለች ማለት ነው ስለዚህ አሁን እዚጋ ላሳያችሁ አሁን ምንድረጉት ጎል አርጌ ላሳያችሁ አሁን እዚህ ጋር ማየት ትችላላችሁ እዩት አታችሁታል አይደለ የሆነ
3:54 ታሪክ ትፈልጋላችሁ ከዛ በኋላ ያን ታሪክ ካገኛችሁ በኋላ ለእያንዳንዱ ሲንጀነሬት ታደርጋላችሁ አሁን ለምሳሌ በጣም ቀጫ የሆነችና በጣም በቃ አጥንቷ የሚታየንን ነገር ድምጽ እፈልጋለው ነገር አልኩት ከዛ ፕሮምት ለኢሜጅ ጀነሬሽን ሳይጠየኩት ከዛ በኋላ ያቺ ሴት ያቺ ድመት መንገድ ላይ ስትራመድ ሁለተኛው ሲን ነው ማለት ነው አሁን ምንድነው ምታረጉት ሶስተኛው ሲን እንደዛ እያላችሁ ሰዎች መንገድ ላይ ስትሄድ ሳቁባት ምናምን ድመቶች እንደዛ እያልኩኝ ነው አሁን ምንድነው ይሄንን መሳቴ የሌለባችሁ ነገር አለ ፕሮምትናሪ ስታረጉ ምናምን ያለች ሳይሆን አሁን መጀመሪያ ላይ አይታችሁ ከሆነ ፕሮምት እኔ ጀነሬት ሳደርግ አይታችሁት ከሆነ ኦሬንጅ ሊትል እና ደሞ አጥንቷ ሚታይ ምን ድም አይደለ ነው ሃሳቡ ከዛ ደግሞ ምን አለ በየሁሉም ሲኖች ላይ
4:45 እደጋገመዋለሁ ኦሬጅት ኦሬጅ ምናምን ምናምን ገብቶቹ አይደለም ምናምን ከምትሉ ሲኖች ላይሰጣችሁ ወይም ትክክለኛ የሆነ ፕሮምት ላይሰጣቸው ስለሚችል በተቻላችሁ መጠን ድጋሚ ተመሳሳይ የሆነ ፕሮምት አስገባላችሁ አሁን ይሄን ፎርማት ከፈለጋችሁ ቴለግራም ቻናሌ እለቅላችኋለሁ ችግር የለውም ቴሌግራም ቻናል ሊንክ ዲስክሪፕሽን አለላችሁ ሶና እዛ ቴሌግራም ቻናል የተለያየ ነገርም ስለመለቅላችሁ በተለይ ከአውቲ ሚሽን ጋር በተያያዘ ነገር ቴሌግራም ቻናል በጣም ይጠቅማችኋል ሶ እዛ ላይ ገታችሁ ማየት ትችላላችሁ ፕሮምቱን ፎርማቱ ይሄን ፎርማት እዛ ላይ እለቅላችኋለው የተለያየ ፎርማት እየቀያየራቹ እንድትጠቀሙ ማለት ነው ሶምት አሁን ጨረስን እንደማለት ነው ስምንት ሲኖችን ፕሮምት አገኘን ለኢሜጅ ጀነሬሽን ሶ አሁን እንዴት ነው ኢሜጅ
5:30 ጀነሬት ምናረገው የሚለውን ሃሳብ ላሳያችሁ ሶ አሁን ምንድነው እኔ ሶስት ሚሆኑ ጀነሬት አርጌያችኋለው ሮድ ላይ ምናምን ነገር ከዛ በኋላ ሁለት እንትን ምናምን ሲሰው አራተኛውን ላሳያችሁ እና እዛው ጀነሬት እያረኩኝ ጀነሬት ማረግበትንም መንገድ አሳያችኋለው ኮፒ አርገን እንወስዳለን ማለት ነው በጣም አሪፍ ነው ስለዚህ ፒክልመን ላይ እንደባለን ማለት ነው። ያው እንደተለመደው ኢሜል ምናምን ያስፈልጋችኋል ስለዚህ በኢሜላችሁ ሳይንፕ አድርጋችሁ ትገባለች ማለት ነው። ስለዚህ አሁን እዚህ ጋር እኔ ከዚህ በፊት ጀነራሪ የተረኳቸው ሲኖች አሉ ለፈለኩት ቪዲዮም የሆኑ ከመጀመሪያው ሲን ጀምሮ ላሳያችኋል ለምሳሌ እዚህ ጋር መጀመሪያ ሲን አልጋጥዬ ድመት አይነት ነገር
6:16 ነው ማየት ትችላላችሁ ይሄው ቀጣዩ ሲንገድ ላይ ስትራመድ ነው ከዛ በኋላ መንገድ ላይ ስትራመድ ከሆነ በኋላ ሶስት ምናምን ትላልቅ ድመቱ ሁለት ትላልቅ ድመቶች ሲስቁባት አይነት ነገር ነው። አሁን አራተኛውን ሲደናት እያረኩ ላሳያችሁ። ስለዚህ ዲስክራይብ የሚለው ላይ ፔስት ታደርጋላችሁ። ያን ፔስት ካረጋችሁ በኋላ እዚህ ጋር ይሄንን እዚህ ጋር ሳይዙን ትመርጡና 916 አርጉለት ማለት ነው። ለሾርት ቪዲዮ ስለሆነ ምንፈልገው ከዛ በኋላ ማንም ያነገራችሁ በጣም ገራሚ ኦፕሽን አለች ሴቲንግ ላይ ምናስተካክላት ማለት ነው። እዛ በዚህ ጋር ካራክተር መገንባት ከፈለጋችሁ ብዙ ጊዜ የመጀመሪያው ድመት እና ሁለተኛው ድመት ወይም ደግሞ የሚሰጣችሁ ኢሜጅና ቀጣዩ ፊታቸው መልካቸው ምናምን ሊለያይ ስለሚችል እንዲያዘ እንዲቀጥል
7:02 ወይም ትንሽዬ ብቻ ለውጥ እንዲኖረው ከፈለጋችሁ ሲድ የሚባል ነገር መጠቀም አለባችሁ እዚጋ ሲድ የሚለው ፓርት ላይ ፊክስ ታረጉታላችሁ ከዛ ለምሳሌ የመጀመሪያውን ሲድ ሁለት ሶስት አራት አምስት ስድስት አረገን እንበል አ እኔ በዚህ ተጠቅሜ ለምሳሌ ስድስት ሰባት አርገን ተጠቀምን እንበል ከዛ ቀጣዩን ደሞ 68 እያረጋቹ ቹ ጄነሬት ማረግ ነው ሶ አሁን ይሄንን ሲ ካስገባችሁለት በኋላ እዚህ ጋር የጄነሬት ምልክቷችን ናት እሷን ትነካላችሁ ማለት ነው ሶ ዛሬ ዲቴል ለማሳያቹ እንዴት እንደምትሰሩት ሶ እዚጋ አሁን ጀነሬት እያረገልኝ ነው ስለዚህ አሁን መመልከት ትችላላችሁ አሁን ይሄን ሰጠኝ አሁን ምንድን ነው ድመቷ እያለቀሳች ነገር ነው የፈለኩት አሁን ብዙ
7:50 ጊዜ ምንድን ነው መሰላችሁ ጀነራሪ ስታረጉ በመጀመሪያው ምትፈለጉትን ላታገኙ ትችላላችሁ አለ አይደለ ምትፈልጉትንና ሚሰጣችሁ ላይ ስለሚችል ሲሆን አንድ ቁጥር ብቻ ይጨመራችሁ ጀነሬት በሉት ድጋሚ ከዛ በአንደኛ በሁለተኛው ምናምን ነገር ምትፈለጉትን አይነት ኢሜጅ ሊሰጣችሁ ይችላል። ሶ አሁን ይሄ በጣም አሪፍ ነው አሁን ድመቷ እያለቀሰች አይነት ነገር ስለሆነ እዚህ ጋር አሁን ወደ ቪዲዮ ለመቀየር ይሄ በጣም አሪፍ ነው ስለዚህ መጠቀም እችላለሁ ማለት ነው ሶ የራሴን ቪዲዮውን ነው አሁን የቀጥታ ምለቀው ቪዲዮ ነው ማሳያችሁ እና እየሰራው ላሳያችሁ ብዬ ነው ሶ ዳውንሎድ አረኩት ማለት ነው። አሁን ኢሜጅ እንደዚህ ጀነሬት እናደርጋለን። አሁን ሌሎች ቪዲዮዎችም አሉ እኔ ምሰራቸው ኢሜጆች እና ግን ተውት እሱን ልታውና ቪዲዮው ደግሞ ሞሽን እንዴት ነው ምንጨምርበት የሚለውን
8:36 ፓርት ደግሞ አሁን አሳያችኋለው ማለት ነው። ታቁት ይሆናል ከዚህ በፊትም ፒክስ ቨርስ ብላችሁ ሰርች ታደርጋላችሁ ማለት ነው ሶ ይኸው የመጀመሪያ ይመጣላችሁ እሱን ተከብቶታላችሁ እዚህ ጋርም እንደተለመደሪያው ኢሜል ያስፈልገናል አሁን ኢሜይል መጀመሪያ ላይ መጀመሪያ ስትከፍቱ ሶስት በነጻ ጀነሬት ማድረግ ትችላላችሁ 30 ክሬድ ይሰጣችኋል በአንዱ በሰላሳ ዘጠና ይሰጣችኋል 30 ሰ 30 ሶስት ማረግ ትችላላችሁ ከዛ በኋላ ደግሞ በየጊዜው በየቀኑ 60 ይሰጣችኋል ያ ማለት በየቀኑ ሁለት ሁለት ጀነሬት ማድረግ እንችላለን ስለዚህ አሁን ሎጊ ትላለች እሷን ትነካላችሁ ሶ ጋይስ ከላይ መመልከት ትችላላችሁ እኔ ከዛት በዚህ ኢሜጅ ስለከፈትኩኝ 60 ክሬዲት ነው የሰጠኝ ያ ማለት 30 ለአንዱ ያስፈልገናል ያ ማለት ሁለት ጀነሬት እናደርጋለን በነጻ
9:24 ማለት ነው። ስለዚህ ያው ምንድነው ምናረገው ላሳያችሁ እዚህ ጋር ኢሜጅ ማስገባት እንችላለን አሁን ይቺን ምልክቷን ተነካላችሁ ከዛ በኋላ ዳውንሎድ ያረግነውን ኢሜጅ ከሲቷ ተቀምጠር አለኝ ምናምን ነገር ስለሆነ እሱን እናስገባለን ከዛ በኋላ ምንድነው ምናረገው ፕሮምቱን ድጋሚ እዚህ ላይ መጠቀም አለብን አሁን ይሄ ዲስክራይብ ምናምን የሚል ቦታ አለ ሶስት የሚለው ቦታ ላይ ተመጡና ፕሮምቱን ፔስ ታረጉለታላችሁ ከዛ በኋላ እዚህ ጋር ሰከንድ ምናምን መምረጥ ትችላላችሁ ይላል አሁን ይሄ ሰከንድ 5 በቂ ነው ያን ያክል ተካበድ አይደለም ስለዚህ ይሄን እንደዚህ ካረጋችሁ በኋላ ክሬት ምትለዋን ትነካላችሁ ማለት ነው ሶ
10:28 እዚህ አሁን ብዙ ጊዜ ምንድን ነው መመሰላችሁ አሁን የኢሜጁን ቀጥታ ለቪዲዮ ስትጠቀሙ አንዳንዴ እሺ ላይ ያላችሁ ስለሚችል አሁን ለቪድዮ አነስ ያለች ፕሮምት መጠቀም እንችላለን አሁን ለምሳሌ የፈለኩት ምንድን ነው ድመቷ ወደ ላይ ወደ ስትንቀሳቀስ አይነት ነገር ስለሆነ ኪዩት ሉኪንግ ምናምን ልበል አሁን ለምሳሌ ኪዩት የሆነ ሉኪንግ እና ምንድነው እ አንገቷ ላይ እንድትንቀሳቀስ ነው የፈለኩት ሶ ሂድ ሄድ ኢንድ እ በቃ ሄድ ሃንድ ሙቪንግ ምናምን
11:20 እንላለን በቃ አሁን ለምሳሌ ምትፈልጉትን ነገር ከከበዳችሁ ይሄን ጀነሬት አርጉ በአማርኛ ጽፋችሁ ተርጉሙና የሆነ ጭንቅላቷ እንዲከታዝ እፈልጋለሁ የሆነ እይታዋ ደግሞ ኪውት የሆነ እ አሳዛኝ የሆነ ሃርት አርት ብሬኪንግ ልበለው አርትግ ልበለው ዝምብዬ እና የሆነ ልብ ሚናካን ነገር ልበለው በቃ ከዛ በኋላ ክሬት እንበለው ማለት ነው እንደምታዩት 30 ክሬዲት ቀንሰ በ30 ነው ጀነሬት ሚያረግልን ይሄ መመለከት ትችላላችሁ ነው ሂውት በጣም ነው የሚያመራው ያው ይሄ ሰው እንደዚህ ጀነሬት
12:07 ማድረግ ትችላላችሁ ቢያንስ አንድ ሁለት ሶስት አራት ቢኖረን አሪፍ ነው ያው ረጅም ሲኖች የምታረጉ ከሆነ እንደዛው ቪዲዮ እየበዛ ይሄዳል ስለዚህ አሁን ለምሳሌ አሁን ለሁለተኛውም ጀነሬት ላርግና ላሳያችሁ ሁለተኛ ኢሜጅ ስላለኝ ሶ መመልከት ትችላላችሁ አሁን ጀነሬት አረጎልኛል ምንድነው ኤዲት ማረግ አለባችሁ አሁን ጀነሬት ካረጋችሁ ከአችሁ በኋላ ወደ አንድ ወደ ስምንት የሚሆኑ ሲኖ ታወርዳላችሁ እንደዚህ ጀነሬት ታደርጋላችሁ ከዛ በኋላ ወደ ካፕት እንግባ ያው እዚህ ጋር እንደተለመደው ክሬት ፕሮጀክት እንላለን ማለት ነው እ ከዛ በኋላ ሲኖችን በስቴፕ ታስገባላችሁ አሁን ምንድነው ሲኖቹ አሁን ለምሳሌ የመጀመርያው ሲኖ የፈለኩት እንደነገርኳችሁ ስትራመድ
12:53 ስለሆነ መንገድ ላይ እንትን ቁጭ ብላ አልጋ እሱን ከዛ መንገድ ላይ ስትራምድ ነው ሁለተኛው ሲዛ እንደዛ አስገባለው ማለት ነው በዚህ ነው መካከልኝነት ሶ እሱን እናስገባለን ስለዚህ አሁን ያው አስገብተናል ያው ሳይዙን እራሱ ያስተክልልናል 916 ስለሆነ እሱ መነካ አይጠበቅብንም ስለዚህ አሁን እንደምታረጉ ላሳያችሁ አሁን ፒክሲል ቨርስ የሚለውን መሸፈን ከፈለጋችሁ እንዴት እንደመሸፍኑ ላሳያችሁ መጀመሪያ ቪዲዮውን ትነኩና ኮፒ ታደርጉታላችሁት አድርጉት ቪዲዮውን ማለት ከዛ እንዲ ኮፒ ያረግላችኋል እሱን እ ኦቨርሌ ታረጉታላችሁ ኮፒ ያረጋችሁትን ቪዲዮ ኦቨርሌት አረጉትና ወስዳችሁ ከመጀመሪያው
13:40 ቪዲዮ ጋር ታይም ላይ ኦኬ እንትን እኩል ታደርጉታላችሁ ከዛ በኋላ ከታች ላይ ያለውን ቪዲዮ ተነኩና ማስክ ታረጉታላችሁ ማለት ነው ስለዚህ እሱን ከነካችሁ በኋላ ማክስ ላይ ትገባለች ማስክ ላይ ከገባችሁ በኋላ ሬክታንግል ትመርጣላችሁ ከዛ ከላይ ከሎጓ የሚመሳሰለውን ፓርት ማስክ አድርጋችሁ ለመውሰድ ነው ሃሳቡ ይሄን እንደዚህ አርጋችሁ ትወስዳላችሁ እ ያው እንደዚህ ማለት ነው ካስት እቺን ካስታክላቹ በኋላ ራይት ምትለውን ትነካላችሁ ከዛ ይሄን ስትነኩት እንዲመችላችሁታለን እንደዚህ መሸፈን እንችላለን ኤአይ ፒክስ ቨርስ ምናምን ሚለውን ማለት ነው ይሄንን ያው ኤዲት ለማድረግ እኔ ብዙም አልጨነቅም ዝም ብዬ ነው የምለቀው ያው ለዩትዩብ ችግር የለውም ሰው እንደዛ እንዳይከፍል ፈለጋችሁ በስተቀረ
14:25 ሶ አሁን ዋነኛ የምናስገባውን ነገር ላሳያችሁ ሳውንድ ኢፌክ ነው አሁን ለምሳሌ እዚ ጋር የድም አለ አሁን ሳውንድ ላይ እንገባለን መጀመሪያ ከዛ ሳውንድ ኢፌክት የሚለው ትገባለች ማለት ነው እዛው ከገባ በኋላ ካሁን ሆዳቸው ይጮናል ሆዳቸው ነገር አለ እሱን አሁን ለምሳሌ ከዛ ደግሞ የሊቲል የሆነ ድም ሳውንድ ደግሞ እንፈልጋለን
15:14 አሁን ሊትል ከዛ ቲንሲ የሆነች ድምድ ሳውንድ ብለን ደሞ እናደርጋለን። ሳውንድ ኢፌክት በጣም ለውጥ ይፈጥራል ሶ በጣም መጠንቀቅ አለባቸዋል ለምሳሌ ይሄንን ይሄን ተውት በቃ የሆነ ትንሽ ድመው እኔን እንየው ይሄን አስገባው እንደዚህ ታስገባላች አሁን ከዛ በኋላ ምንድነው መንገድ ላይ ደግሞ ስትሄድ መንገድ ላይ ወክረገኝ ስለሆነ በዋነኝነት እዚህ ጋር ምናስገባው ላሳያችሁ አሁን መኪና ስላለ ሳውንድ እንዳልነው ሳውንድ ትሉና ሜዴ መኪና ያስፈልገናል
16:06 ሶር ሳውንድ አሁን ለምሳሌ እዚጋ አሁን ምንድን ነው እዚህ ጋር ደግሞ ምናስገባው ላስዳችሁ አሁን የድምቷ ስላለ የሆነ የሆነ ለምሳሌ ካት ሳውንድ እንበል እና ሳውንዶች አሉ እዚጋ ምናስገባውን ደሞ ላሳያችሁ አሁን ሳውንድ ብላችሁ ግቡ ከዛ
16:53 የሆነችግ ምናምን ሚል ነገር ብናገኝ አሪፍ ነው የሆነ አይነት ድምጽ አይነት አለ ከእንትኑ ጋር ስለሚገናኝ አሁን ይሄን እናስገቡ ሶ አሁን ይጨርሰናል እኔ አሁን በሁለት ቪዲዮ ስላሳየኋችሁ ነው አሁን በዚ ያለ ቪዲዮ ስሰሩም መጨነቅ ያለባችሁ ነገር እንትኑ ላይ ይሄ ሳውንድ ኢፌክት ማለት ነው እዚጋ ፒክስ ቨርስ እዛ ጋርም ስላለ ማጥፋት ትችላላችሁ ደሞ ሌላው ጨዋታ የሚጫወተው ነገር እዚህ ጋር ትራንዚሽን ላይ ተገቡ እና ካሜራ ላይ ገቡ
17:42 ካሜራ የሚለው በጣም አሪፍ ነው እዚጋ የተለያዩ ትራንዚሽኖች አሉ ፑል አውት እናርገው ለምሳሌት እዚጋ አሁን እንትን እያለሽ ነበር የነበረው ከዛ በኋላ ደግሞ ሶ ቀጥመን partር ደሞ እንደዚ እያረጋቹ ታስገባላችሁ ትራንዚ ታዚሽንላችሁ ሳውንድ ኢፌክ አስገቡ ሶ ከዛ በኋላ ምንድን እንደምናደርግ ሰባት 20 ሚለውን አንድ 80 በ30 አርጉት ጥራት ያለ ቪዲዮ ኤክስፖርት ለማድረግ ሶ ከዛ በፊት ቪዲዮውን ጥራት እንዲኖረው እንዴት እንደምታረጉ ላሳያችሁ ከዛ በፊት ማለት ነው እዚህ ጋር የመጀመሪያው ታይም ላይ ትመጣላችሁ እዛ ላይ ከመጣችሁ በኋላ አጀንሰንት የሚለው ላይ ተገቢ እና ሳቹሬሽኑን ወደ 10 አካባቢ
18:28 አርጉት ከዛ ብሪላንስና ሚለውን 5 አርጉት አርጉት ለማንኛውም ቪዲዮ ነው የሚጠቅማችሁ ባይዘዌ ከዛ ይሄን ደሞ 30 አርጉት ቪዲዮ ጥራቱን አሳያችኋለው ምን ያህል እንደሚለኝ ማለት ነው ከመጀመሪያው አሁን እዩት እዩት ቪዲዮውን እዩት አሁን አሁን ይሄ ሳይኖር እዩት እዩት ሳይኖር ማለት ነው ይሄ ሲጨመርበት ለውጡን መመልከት ትችላላችሁ በጣም ነው የሚያምረው ከዛ በኋላ እንደነገርኳችሁ አንድ 80 በ30 አርጉት ሬቱን ከዛ ኤክስፖርት ታደርጋላችሁ ማለት ነው ማስታወቂያ ምናምን አለ እሱን አይታችሁ ኤክስፖርት አድርጉ እዚጋ ምክትል ትችላላችሁ በዋነኝነት ርዕስ ስጡት ከቪዲዮ ጋር የሚገናኝ አሁን ለምሳሌ የሆነች ህጻን ልጅን ከመንገድ ላይ ስታገኝ ነው ይሄው እሱን አስገባው #ስታችን እጠቀማለሁ #ታክ ሾትስ ካት ምናምን እያልኩኝ ከዛ በኋላ ሌላው የምታስተክሉትን ነገር ላሰያችሁ ፖስት ስታረጉ ማለት ነው ያንን
19:15 ቪዲዮ እ ምንድን ነው ምታረጉት በዋነኝነት አሁን ይሄ ቪዲዮ ኤአይ ጀነሬትድ ስለሆነ አርተር ኮንቴንት የሚለውን ትንቁና የስ ማለታቹ እንዳትረሱ ሁሉ ቪዲዮዎች ላይ የስ በሉ ምክንያቱም አይ ጀነሬት የሆኑ ቪዲዮዎች መንytቴዝ ይሆናሉ ነገር ግን የስ ካላላችሁት ኤ አይ ጀነሬትድ የሆነ ቪዲዮ ተገኝቶብ ስለሆነ ኖ ምትሉት ከሆነ ትክክል ስለማይሆን የስ ብላችሁ ከዛ ያው ታግ ምናምን ግዴታ አይደለም ኦዲየንስ የሚለውን ኖ በሉት ችግር የለውም ትላልቅ ሰዎችም ስለሚያዩት ኢትስ እንትን ካላችሁት አሁን ህጻናቶች ካላቹ ማስታወቂያ በደንብ ስለማይታይ ብዙ ገንዘብ የማሰሩ ኖ በሉት ከሁለተኛው ኖ በሉና እ አፕሎድ ማረግ ነው ስለዚህ እኔ የመክረዋቹ ነገር ምንድነው አሪፍ የሚባል እሳት አለ አሁን እኔ ማታ ሁለት ሳልቀ ነው በደንብ የታየ አያልኛለሁ የናንተ ሊለያይ ይችላል ወደ ማታ ስድስት ሰአት
20:02 ምናምን መለቀም ትችላላችሁ ሶ በማታ ሁለት ሰዓት ስለሞከርኩት ማታ ሁለት ሰዓት ነው የለቀቁት እዚጋ ለምሳሌ ቪዚብሊቲ ብለው ትገባለችሁ እዛ ላይ ከገባችሁ በኋላ ስኬጁል ሚለው ፓርት ላይ ገብታችሁ ቀኑን ምናምን ምናምን ዛሬ አፕሪ ሁለት መሰለኝ ከዛ ሰአቱን ደሞ 8 ሰዓት ፒኤም ልበለው እኔ በዛ ሰአት እየታየልኝ ስለሆነ ማለት ነው ኦኬ ልበለው ሶ ይሄንን ካስተካከልን በኋላ ስኬጁል እናረጋለን በቃ ጨረስን ማለት ነው ስለዚህ በዛ ሰአት በራሱ ቪዲዮ ይለቀቃል እናንተ አንተ ኦንላይንም ሆናችሁም አልሆናችሁም ዩቱዩብ በራሱ ይለቀዋል ግዴታ ገብታቹ ማየትም አይጠበቅባችሁም ማለት ነው። ስለኢትዮጵያው አውሜሽን በደንብ ፉል ኮርስ ከፈለጋችሁ ማለት ስም እንዴት ነው ምንመርጠው ምናምን የሚለውን ነገር ፉል ኮርስ ለሁለት ሰአት የፈጀለ እሱ ማየት ትችላላችሁ ነገር ግን አሁን ላይ እንዴት ቪዲዮ መስራት እንደምንችል ብቻ ነው ያሳያችሁ ስለዚህ በዚህ መንገድ መስራት
20:48 እንችላለን ማለት ነው ስለገንዘብና ገንዘብና ቪዲዮ የሚመታቹ ከሆነ ቻናሉን ፎሎ አድርጉት በቀጣይ ቪዲዮ እስከምንገናኝ ደህና ሆነዋ አዎ