0:13 አስፈር ጊዜ የመጣነው ኑሮ ይበልጥ ሊወደድ ነው የነ ሃይሌ ማሳሰቢያ ተመልሶ መጣለ ገብረ ስላሴ ጭምር እየተፋፈረን ስለሆነ ነው እንጂ ማንም ኑሮን እየተቋቋመ አይደለም እስከማለት የደረሱበት ወቅታዊ ሁኔታ ይበልጥ ወደ አስፈሪ ምዕራፍ የሚሻገርበት ጊዜም ተቀርበዋል ምጣኔ ሃብተ ሳይንስ መስዋቂዎች የኢትዮጵያ ህዝብ መዘጋጀት አለበት በጩ ጊዜ ከባድ ነው ብለዋል። ለጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ አስተዳደር ደረጃ በደረጃ ብድር እየለቀቀ የሚገኘው ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም አይመፍ ደግሞ ከአጠቃላይ የ3.4 አራት ቢሊዮን ዶላር የብድር ጥቅል ውስጥ እስካሁን 1.5 5 ቢሊዮን ዶላሩን የለቀቀ ሲሆን ጣኦን ዶላር የምለቀው መንግስት የነዳጅ ድጎማውን ሙሉ በሙሉ ካነሳና ሌሎችን ያስቀመጥኩትን ቅድመ ሁኔታ ከተረከበ ነው ብለዋል። ተቋሙ አየዞም ኢትዮጵያ በመጪዎች ወራት የዋጋ ንረቱ በጣም ሊጨምር እንደሚችልም ጠቁሟል። ታድያ መንግስት በአንድ አመት ውስጥ የነዳጅ ድጎማውን
1:00 ሙሉ በሙሉ ለማንሳት እየሰራ እንደሚገኝ የታወቀ ሲሆን ከጥቂት ሳምንታት በኋላ የነዳጅ ድጎማውን ሙሉ በሙሉ እንደሚነሳና መንግስትም በነዳጅ ላይ ግብር እንደሚጥል ዛሬ የወጣው አንድ ዘገባም አመልክቷል። በመጣን የሃብት ሰይን ሰዋቂዎች በኩል እንደሚነገረው ከሆነ ደግሞ የነዳጅ ለዋጋ በሊትር በቅርብ ጊዜ ውስጥ ከ200 ብር በላይ ሊደርስም ይችላል። ይህ ደግሞ በኢትዮጵያ ከባድ የሆነ የኑሮ ውድነት እንደሚያስከትል ነው በመናገር ላይ ያለው ከዚህ ጎን ለጎን እነ ዶክተር አብዱል መናን መሃመድ ያሉ የምጣኔ ሃብት ሳይንስዋቂዎች ደግሞ መጪው ጊዜ በጣም አስፈሪ መሆኑን በመናገር ላይም ናቸው። ሰላም በያላችሁበት ለእናንተ ይሁን ውድ የቴጌ ቴሌቪዥን ቤተሰቦች ከዝግጅት ክፍላችን ለሰዓቱ የተመራረጡ አዳዲስ መረጃዎችን አሰናድተን መተናል። እንድታደምጧቸው ያዘጋጀናቸውን ዘገባዎች በማስተዋወቅም እንጀምራለን። በአትሌት ገለቴ ጉዳይ ጉዳይ ከንቲባ አዳነሽ ገቡበት የገለቴ በዓል መደበቁም ተሰማ ንብረቴን ተነጠኩ ጎዳና
1:49 ላልጣ ነው የኔ ጉዳይ ጠቅላይ ሚኒስቴር ይመልከቱልኝ በማለት ሰሞኑን ወደ ሚዲያ የመጣችሁ ገለቴ ሰሞኑን ወደ ሚዲያ የወጣችው አትሌት ገለቴ ከከንቲባ ዳነች አቤቤ በኩል ድጋፍ ሊደረግላት ስለመሆኑም ተሰምቷል የበዚህ እንዳለ የገለቴ የቀድሞ የትዳር አጋሪ የነበረው ሰው ትናንትና መሻሹን አዲስ አበባ ውስጥ በጸጥታ አካላት ይዞ መታሰሩን የተመለከተው መረጃ የተሰራጨው የአንዱ አለም ጎሳን ከእስር መፈታት ለማስረሳት መሆኑን ለማወቅም ተችሏል። የአትሌት ገለቴ ወርቃ የቀድሞ ባለቤት ታደለ ግብረ መድህን አዲስ አበባ ውስጥ ከነኪናው እና ከያዘው ሽጉጥ ጋር በቁጥጥር ስር መዋሉን ትላንትና ምሽት አንስቶ የመንግስት አክቲቪስት የሆኑ ጸሃፊያዊን ወሬውንም አራግቦታል ሆኖም በመንግስት የአዲስ አበባ ፖሊስ የተወራው ሁሉ ሀሰት ነው። የአትሌቷ በዓልም አልታሰረም ሲል ወሬውንም አስተባብ በሌላኛው አዘን ደግሞ የአትሌት የቀድሞ ባለህንነቱ መስጋት መስዋዱን በዚህ
2:37 ሰዓት የት እንዳለ እንደማይታወቅ የቅርብ ቤተሰቦቹ መናገራቸውን ተሰምቷል እንመለከታለን። የአዲስ አበባ አበባው የደረሱልን ጥሪ መናቀረ መከላከያ ገፍቶ ሄደ ሩሲያማ መረረች በአዲስ አበባ ስድስት ኪሎን ከፍ ብሎ ከሚገኘው ጃን ሜዳ አንድ አሳሳቢ የሆነ መረጃ ከሰሞኑ ወጥቶም ነበር ጉዳዩ ከመከላከያ ጋር የተያያዘ ሲሆን የመከላከያ ባህር ሃይል አዲስ አበባ ጃን ሜዳ አካባቢ እራሱን መስሪያ ቤት እየገነባ መሆኑን ይመለከታል የዚህ መስሪያ ቤት ግንባታ ከአንድ ጥናታዊ የዚህ መስሪያ ቤት ግንባታ ከአንድ ጥን ቅርስ መፍረስ ጋር መያያዙ በርካቶችንም አስደንግጧል ሚኒሊክ ሆስፒታል ከፍ ብሎ ጃንሜድ አደባባይ የሚወስደው መንገድ የሚገኘው የህንጻ ግቢ ውስጥ የባረ ጠቅላይ መምሪያ አዲስ ህንጻ ግንባታ ምክንያት በማድረግ ታሪካዊ ህንጻ እንዲፈርስ ተወስኗልም ተብሏል። የኢትዮጵያ ባህር ሃይል አመራሮች ጫጫታ እንዳይፈጠር በመስጋት
3:23 በአሁኑ ወቅት ቅርሱን የሚጠግኑ በማስመሰል በአጠር ከከለሉ በኋላ ከሰውታ በመጋረድ በማፍረስ ላይ ናቸው ተብሏል። የአዲስ አበባ መስተዳደር ታሪክ ህንጻ ሲፈርስ ዝም ብሎ መመልከት የለበትም ከቅር ባለስልጣን ጋር በመተባበር ድርጊቱ ማውገዝ እና ማስቆም አለበት የሚል ጥሪ ከየአቅጣጫው ቢሰማም ታሪክ የክርሱ ግን በመፍረስ ላይም ነው። ከሶስት አስርት አመታት በፊት የባህር በር ያጣችው ኢትዮጵያ በአዲስ አበባን ሜዳ እያከናወነች ያለችው የባህር ሃይል ዋና መስሪያ ቤት ግንባታ በቅርቡ እንደምታጠናቀቅም ተዘግቧል። የጠቅላይ መምሪያው ግንባታ 95 በመቶ መጠናቀቁን ስፖቲክት አፍሪካን ጠቅሶ አፍሪካ ቢዝነስ ኢንሳይደር ዘግቧል።የም ኢትዮጵያ የባህር በር ባይኖራት ብሔራዊ የባህር ኃይልን ዳግም ለመገንባት ያላት ምኞት የሚያሳይ አንዱ እርምጃ መሆኑን ዘገባውም አመልክቷል ይህንንም ይዘናል የፕሬዝዳንቱ ቢሮ ተቀበበ ከባድ ግርግርም ተፈጠረ በዛሬው ሁለት ሰኔ 4 ቀን 2017 አመተ
4:09 ምህረት በመቀሌ የተቃውሞ ሰልፍ ያካሄዱ ተፈናቃዮች የትግራይ ክልል ጊዜ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት ግቢን ጥሰው እንደገቡ ተሰምቷል። በዝርዝር እንነግራችኋለን። ለዚህን ያስደመጥናችሁን ጨምሮ ሌሎች ዝርዝር አዳዲስ መረጃዎችን እያስደመጥናችሁ እንቆያለን። አብራችሁን እንድትሆኑ በአክብሮት እየጋበዘን በየጊዜው የሚወጡት እኮ ዘገባዎች እንዳያመልጧችሁ ይህንን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግና የደውል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ ትሆኑ ዘንድ ለማስታወስ እንወዳለን። አሁን በቀጥታ ወደ መረጃዎቹም እናልፋለን። የአዲስ አበባው የደረሱልን ጥሪ መናቀረ መከላከ መከላከያ ገፍተው ሄደ ሩሲያማ መድረሳባ ስድስት ኪሎ እንከፍ ብሎ ከሚገኘው ጃንሜዳ አካባቢ አሳሳቢ የሆነ መረጃ ከሰሞኑ ወጥቶ ነበር ጉዳዩ ከመከላከያ ጋር የተያያዘ ሲሆን የመከላከያ ባህር ኃይል አዲስ አበባ ጃንሜዳ አካባቢ የራሱን መስሪያ ቤት እየገነባ መሆኑን
4:56 ይመለከታል። ታዲያ የተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት ግንባታ ወደ መጠናቀቂያው ምዕራፍ ላይ ሲቃረብህ መስሪያ ቤት ግንባታ ከአንድ ጥናተህ ቅርስ መፍረስ ጋር መያያዙ በርካቶችንም አስደንግጧል። ተቋሙ ዋና መስሪያ ቤቱን በማጠናቀቁ ሲቃረብ ለአካባቢው ገጽታ ማመር በሚል ከዳግማዊ አፄ ሚኒሊግ ዘመን ጀምሮ የተገነባውን እና ከመቶ አመታት በላይ ያስቆጠረን እንዲሁም በዘመን ደርግ የምድረ ጦር ሙዚቀኛ ክፍለ ጦር ሆኖ ያገለገለውን ከዚያም በ 2010 አመተ ምህረት በፌደራል የቅርስ ባለስልጣን በቅርስነት የተመዘገበውን ህንጻ ሊያፈርስ መሆኑም ተሰምቷል በኒልክ ሆስፒታል ከፍ ብሎ ጃልሜዳ አደባባይ ከሚወስደው መንገድ የሚገኘው የህንጻ ግቢ ውስጥ የባህር ሃይል ጠቅላላ መምሪያ አዲስ ህንጻ ግንባታ ምክንያት በማድረግ ታሪካዊ ህንጻ እንዲፈርስ ተወስኗልም ተብሏል በባሪያል የሚያስገነባው አዲስ ህንጻ ገጽታ ያበላሽብኛል በሚል ሰበብ ይህንንም እድሜ ጠገ ጥገብ ህንጻ ማባፍረስ ላይ ነው
5:42 የተባለ ሲሆን በእድሜ ጠገብነቱን በስነን ዉበቱ ተመርጦ በቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን የቅርስነት መረጃ ተሰቶት የተመዘገበ ሲሆን ከመፍረስ የሚተርፍም አልሆነም። የኢትዮጵያ ባሪያ ሃይል አመራሮች ጫጫታ እንዳይፈጠር በመስጋት በአሁን ወቅትም ቅርሱን የሚጠግኑ በማስበሰል በአጠር ከከለሉ በኋላ ከሰውታ በመጋረር በማፍረስ ላይ ናቸውም ተብሏል። የአዲስ አበባ መስተዳደር ታሪክ ህንጻ ሲፈርስ ዝም ብሎ መመለከት የለበትም ከቅር ባለስልጣን ጋር በመተባበር ድርጊቱን ማውገዝ እና ማስቆም አለበት የሚል ጥሪ ከየአቅጣጫው ቢሰማም ታሪክ ቅርሱን ግን በመፍራት ላይም ነው። ከሶስት አስርት አመታት በፊት የባህር በር ያወጣቸው ኢትዮጵያ በአዲስ አበባ ጃን ሜዳ እያከናወነች ያለችው የባህር ኃይል ዋና መስሪያ ቤት ግንባታ በቅርቡ እንደሚጠናቀቅም ተዘግቧል። የጠቅላይ መምሪያው ግንባታ 95 በመቶ መጠናቀቁን ስፖቲክ አፍሪካን ጠቅሶ
6:28 አፍሪካ ቢዝነስ ኢንሳይደር ዘግቧል።የም ኢትዮጵያ የባህር በር ባይኖራትም ብሄራዊ የባህር ኃይልን ዳግም ለመገንባት ያላት ምኞት የሚያሳይ አንድ እርምጃ መሆኑን ተዘገበው ማመልክቷል። በሶስት ሄክታር ስፋት ላይ የተገነባው ባለ ፎቅ የባህር ሃይል ዋና መስሪያ ቤት ህንጻ አስተዳደራዊ ቢሮዎችን የህክምና ክሊኒክ የመሰብሰቢያ አዳራሾችን የስፖርት ተቋማትንና ሌሎች መሰረታዊ ልማቶችን የሚያካት ሲሆን ፕሮጀክቱ በተያዘለት የግዜ መሰረት በቅርብ እንደሚጠናቀቅም ተገልጿል። በተጨማሪም የኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድ ላይ ያላትን ተጽእኖ መልሳ ለማሳየት መልሳ ለማግኘት የምታደርገውን ስትራቴጂካዊ አካል ነው ተብሏል። ከጎርጎረስ 1993 ጀምሮ ወደ ባህር በር ብታጣም የኢትዮጵያ መንግስት የባህር ሃይል አቅሞችን የንግድ መድገቦችን የንግድ መንገዶችን ለመጠበቅ በቅለማ አቀፍ የባህር አደጋዎች ምላሽ ለመስጠት እና በጅቡቲ እና በሱዳኑ ደቦች በኩል ወደ አለም
7:14 አቀፎች መድረስ ለማረጋገጥ ወሳኝ መሆኑን ገልጿል። በመጋቢት ወር ኢትዮጵያ ከሩስያ መንግስት ጋር የባህር ሃይል ልማትንና ስልጠናን ለመደገፍ የትብብር ስምምነት ትፈራረማለች ስምምነት የተደረገው ቀደም ሲል ከፈረንሳይ የነበረውን የባህር ሃይል አጋርነት መቋረጡን ተከትሎ መሆኑን ዘግበውም አመልክቷል። በጊዜያው የሩስያ ባህር ሀይል ምክትል አዛዥ አሪሚላርቪ አርሚር የኢትዮጵያ የባህር ሃይል የሚገነባቸውን የባህር ሃይል ተቋማት ጠቅላይ መምሪያውን በሸፍተ የሚገኘውን ስልጠና ማእከል ጎብኝተው ኢትዮጵያን የባህር ሃይል አቅም ለማጠናከር መስኮ ድጋፍ እንደምታደርግ ቃል መግበታቸውም ይታወሳል። ወደ ቀጤ ዜናችን አለፈን። አስፈሪ ጊዜ እየመጣ ነው ኑሮ ይበልጥ ሊወደድም ነው። ለነ ሃይሌ ማሳሰቢያ ተመልሶ መጣ። እነሃይለ ግብረ ስላሴ ጭምር እየተፋፈርን ስለሆነ ነው እንጂ ማንም ኑሮውን እየተቋቋመ አይደለም እስከማለት
7:59 የደረሱበት ወቅታዊ ሁኔታ ይበልጥ ወደ አስፈሪ ምዕራፍ የሚሻገርበት ጊዜ ተቀርበዋል። የምጣኔ ሀብት ሳይንቲስት ታዋቂዎች የኢትዮጵያ ህዝብ መዘጋጀት አለበት። መጪው ጊዜ ከባድ ነውም ብለዋል። ለጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ አስተዳደር ደረጃ በደረጃ ብድር እየለቀቀ የሚገኘው ዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋም አይመፍ ደግሞ ከጠቃላይ የ3.4 አራት ቢሊዮን ዶላር የብድር ጥቅል ውስጥ እስካሁን 1.5 ቢሊዮን ዶላር 1.5 አምስት ሚሊዮን ዶላሩን የለቀቀ ሲሆን ቀጣዮን ዶላር የሚለቀው መንግስት የነዳጅ ደግሞ ደጎማውን ቡሉ በሙሉ ካነሳና ሌሎች ያስቀመጥኩትን ቅድመ ሁኔታ ከተገበረ ነው ብሏል። ተቋሙ አጌ ዞን በኢትዮጵያ በመጮች ወራት የዋጋ ንብረት በጣም ሊጨምር እንደሚችልም ጠቁሟል። ታዲያ መንግስት በአንድ አመት ውስጥ የነዳጅ ደጎማውን ሙሉ በሙሉ ለማንሳት እየሰራ እንደሚገኝ የታወቀ ሲሆን ከጥቂት ሳምንታት በኋላ የነዳጅ ደግሞ ሙሉ በሙሉ እንደሚነሳና መንግስትም በነዳጅ
8:46 ላይ ግብር እንደሚጥል ዛሬ የወጣ አንድ ዘገባም አመልክቷል። በመጣኔ ሀብት ሳይንቲ ታዋቂዎች በኩል እንደሚነገረው እንደሆነ የነ ነዳጅ ዋጋ በሌተር በቅርብ ጊዜያት ውስጥ ከ200 ብር በላይ ሊደርስም ይችላል ይህ ደግሞ ከኢትዮጵያ ከባድ የሆነ የኑሮ ውድነት እንደሚያስከትል ነው በመናገርም ላይ ያለው ከዚህ ጎን ለጎን እንደ ዶክተር አብዱል መናን መሃመድ ያሉ የመጣኔ ሃብጤ የሳይንስ አውቂዎች ደግሞ በጩ ጊዜ በጣም አስፈሪ መሆኑን በመናገር ላይም ናቸው ለኢትዮጵያ ቢዝነስ ሪቪው ስጋታቸውን ያጋሩት በለንደን የሚኖሩት የምጣኔ ሀብት ሳይንስ አዋቂ ዶክተር አብዱል መናን መሃመድ መንግስት ከነዳጅ ድጎማ ላይ እጁን ለማንሳት በጫም ችኮላ ውስጥ ገብቷል ይህ ደግሞ ከባድ ነገር ያመጣልም ብለዋል የነዳጅ አጋዥ ደግሞ ማንሳት ለመንግስት ትልቅ ፎታ ቢሆንም ለሰፊው ደሃ የኢትዮጵያ ህዝብ ግን የበጣም አስፈራኝ ነገር ነው በቀጣዮቹ ወራት በኢትዮጵያ ከሚታሰበው በላይ ኑሮ ሊወደድ ይችላል ሲሉ ስጋታቸውንም አጋርተዋል ዛሬ ሽግር ሬዲ
9:34 ባወጣው ዘገባ ከመጪው ሃምሌ ወር ጀምሮ የነዳጅ ግብይትን በአለም አቀፍ ዋጋ መሰረት ይሆናል ተብሎ እንደሚጠበቅም አመልክቷል ያለፉት ወራት ቀስ በቀስ የነዳጅ ድጎማን እያነሳ ነው ያለው መንግስት ሙሉ በሙሉ ድጎማውን ከማቆም ባሻገር ተጨማሪ እሴት ታክስ ሊያስከፍል እቅድም ተሰምቷል የፌደራል መንግስት የ2018ቂግቅ በጀት እንደሚያሳየው ከነዳጅ እና የነዳጅ ውጤቶች 15 በመቶ VAT በማስከፈል ከ3 ቢሊዮን ብር በላይ ለመሰብሰብ ማቀዱንም ያሳያል። የፌደራል መንግስት የ2018 የገቢ በጀት በሚሄድ ለፓርማ የቀረበው ደቂቅ በጀት ከስኳርም 1.9 ዘጠኝ ቢሊየን ብር እና ከጨው 337 ሚሊዮን ብር ተጨማሪ እሴት ታክስ ለመሰብሰብ መታቀዱንም ያሳያል። ከዚህም ቀደም እንደ ዘይት እና ስኳር ያሉ ምርቶች በመንግስት የሚደገሙና ዋጋቸው ተመጣጣኝ እንዲሆን ከተጨማሪ እሴት ታክስ ነጻ የነበሩ መሆናቸው አይዘነጋም። መረጃችን እንደቀጠለ ነው። በአትሌት ገለቴ ጉዳይ
10:20 ከንቲባ አዳነሽ ገቡበት የገለቴ በዓል መደበቁን ተሰማ ንብረቴን ተነጠኩ ጎዳና ላይ ለውጣ ነው የኔን ጉዳይ ጠቅላይ ሚኒስቴር ይመልከቱልኝ በማለት ሰሞኑን ወደሚዲያ የወጣችሁ አትሌት ገለቴ ከከንቲባ ዳነች አቤቤ በኩል ድጋፍ ሊደረግላት ስለመሆኑም ተሰምቷል። ከባለቤቷ ጋር በተፈጠረ አለመግባባትና ፍቺ መኪናዎቿን ቦታዎችንና ንብረቷን እንዳጣች ገለጸችው አትሌት ገለቴ በአሁኑ ሰአት ችግር ላይ መሆኗን የተናገረችው ገለቴን ከንቲባ አዳኞች መኖሪያ ቤት ሊሰጧት እንደሆነ ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮቹም ተናግረዋል፡፡ ከንቲባዋ ከአትሌቷ ቤት እንዲሰጣ ትናንትና አትሌቲክስ ፌዴሬሽን መግለጫ ላይ መሰረት ደፋር የጠየቁ ሲሆን ፌዴሬሽኑ በጉዳዩ ላይ ከከንቲባ አዳነሽ ጋር እየመከረበት ስለመሆኑም ተነግሯል፡፡ ይህ በዚህ እንዳለ የገለቴ የቀድሞ የትዳር አጋር የነበረው ሰው ትላንትና መሻሹን አዲስ አበባ ውስጥ በጸጥታ አካላት ተይዞ መታሰሩን የተመለከተው መረጃ ደረጃ የተሰራጨው የአንድ አሎም ጎሳን ከእስር መፈታት ለማስረሳት
11:05 መሆኑን ለማወቅም ተችሏል። የአትሌት ገለቴ ቡድቃ የቀድሞ ባለቤት ታደለ ገብረ መድህን አዲስ አበባ ውስጥ የነኪናው ከያዘው ሽጉት ጋር በቁጥጥር ስር መዋሉን ትላንትና ምሽት አንስቶ የመንግስት አክቲቪስት የሆነው ጸሃፊያን ወሬውንም አራግበታል ሆኖ በማግቱ የአዲስ አበባ ፖሊስ የተወራው ሁሉ ሃሰት ነው የአትሌቷ በዓል አልታሰረም ሲል ወሬውንም አስተባብ በሌላኛው መአዘን ደግሞ የአትሌቷ የቀድሞ በዓል የደህንነቱን በመስጋቱ አሰሩም በዚህ ሰአት የት እንዳለ እንደማይታወቅ ቅርብ ቤተሰቦቹ መናገራቸው ተሰምቷል ከዚህ ጀርባ የነበረው ዋናው አጀንዳ እንዳገን የአንዱ አለም ጎሳን ከእስር መፈታት ማስረሳት እንደሆነ አስተያየት ሰጪዎች እየተናገሩ ነው። በፍቅረኛው ቅነን የአዱኛ ሞት ተጠርጥሮ ላለፉት ሁለት ወራት ገደማ በእስር ላይ የቆየው ድምጼ የአንዱ አለም ጎሳ ከጥቂት ሰዓታት በፊት ከእስር መለቀቁም ተሰምቷል። ድምጿዊ ከእስር ሊለቀቅ ስለመቃደቡ ፍንጭ የሚሰጡ መረጃዎች ከቀናት በፊት ሲወጡም ነበር። ቀንን ይሞት በኋላ በሰዓታት ልዩነት የታሰረው አንድ አሎም ጎሳ ያለፉትን ሁለት ወራት
11:52 አትደግደም በአስርም ቆይቷል። ድምጽው በጥበቃው በኩል ሊዋስትና መብት ቢጠይቅም ሳይፈቀድለት መቆየቱም ይታወሳል። በተደጋጋሚም ፍርድ ቤት ለፖሊስ የመርመሪያ ጊዜ በመፍቀድ ለክስ የሚያበቁት መረጃዎችን እንዲሰባሰቡ ሲያደርግም ቆይቷል። በዚህም ከቅናት በፊት በነበረው የችሎት ሂደት ለፖሊስ በተደጋጋሚ የምርመራ ጊዜ ሲፈቅድ የቆየው ችሎቱ በዚህ ሰሞን በነበረው ሂደት አቃቤ ህግ ከፖሊስ ባገኘው ማስረጃ ላይ ተመስርቶ በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ክስ እንዲመሰረትበት ብየን ሰጥቶ ነበር። እስከ አሁን ባለው መረጃ ፖሊስ አንዱ አለም በቀን ይሞት ውስጥ እጁ እንዳለበት የሚያሰ ማስረጃ አላገኘሁም ብሏል። ይህ ማለት አንዱ አለም ለቀን ይሞት ተጠያቂ የሚያደርገው ማስረጃ ላገኘ አልቻልኩም ብሏል ፖሊስ። ስለ ጉዳዩ ለአንድ የዘገባ ምንጭ የተናገሩት የድምጽ አባት በጮኛ በኛው ሞት ምክንያት ተጠርጥሮ ታስሮ የነበረው ድምጼ አንዱ አለምሳ ባለፈው አርብ እለት ክስ ሊመሰረትበት የሚገባው ቀነ ገደብ በማለቆ እንዲሁም በአቃቤ ህግ ከፖሊስ ባገኘው መረጃ
12:40 ድምጼ ላይ ክስ ለመመስረት የሚያስችል በቂ መረጃ እንዳላገኘ በመግለጹ ከእስር መፈታቱንም ተናግረዋል መረጃችን እንደቀጠለል ነው የፕሬዝዳንቱ ቢሮ ተከበበ ገባድ ግርግርም ተፈጠረ በዛሬው እለት ሰኔ 4 ቀን 2017 አመተ ምህረት በመቀሌ የተሞ ሰልፍ ያካሄዱ ተፈናቃዮች የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት ግቢዬን ጥሰው እንደገቡም ተሰምቷል በመቀሌ ሰልፍ አካሄድ የሄዱ በትግራይ ጦርነት ከምዕራብ ትግራይ እና ሌሎች የኤርትራ አዋሳኝ አካባቢዎች የተፈናቀሉ ዜጎች ናቸው ተብሏል። በተደጋጋሚ መንግስት ወደ ቄያቸው እንዲመለሰን ብንጠይቅም ምላሽ አተናል ሲሉ ተፈናቃዮቹ መሬታቸውን በመግለጽም ተናግረዋል። ዛሬ ጠዋት አንድ ሰዓት ጀምሮ ለሰዓታት በፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት በራፍ ላይ ቆመው ምላሽ እንዲሰጣቸው ሲጠይቁ የቆዩት ቅሬታ አቅራቢዎች ረፋዱ ላይ የክልሉን ፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት ግቢ ጥሰው በመግባት ምላሽ የማይሰጠን ከሆነ ከዚህ አንወጣም ሲሉ
13:26 መድመጣቸው ወንዶች የበላይ በዘገባውም ጠቁሟል። ክስተቱን ተከትሎም የጊዜያ አስተዳደር የአደር አመራሮች ተፈናቃዮችን ለማግባባት መሞከራቸውም ተሰምቷል። በቀጣይም ባለስልጣናቱ ተፈናቃዮችን በመወያየት በቀጣዩም ባለስልጣናቱ ተፈናቃዮችን በመወያያየት መፍትሄ እንደሚፈልጉ ቃል ገብቷልም ተብሏል። መረጃችን እንደቀጠለ ነው። በአትሌት ገለቴ ጉዳይ ከንቲባ አዳነች ገቡበት የገለቴ በዓል መደበቁን ተሰማ ንብረቴን ተነጠኩ ጎዳና ላይ ልወጣ ነው የኔን ጉዳይ ጠቅላይ ሚኒስትር ይመልከቱልኝ በማለት ሰሞኑን ወደ ሚዲያ የወጣችሁ አትሌት ገለቴ ከከንቲባ ዳነች አቤቤ በኩል ድጋፍ ሊደረግላት ስለመሆኑም ተሰምቷል። ከባለቤቷ ጋር በተፈጠረ አለመግባባት እና ፍቺ መኪናዎቹ ቦታ እና ንብረቷን እንዳጣች የገለጸችው አትሌት ገለቴ በአሁኑ ሰዓት ችግር ላይ መሆኗን የተናገረችው ገለቴን ከንቲባ አዳኞች መኖሪያ ቤት ሊሰጧት እንደሆነ ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮቹም ተናግረዋል ከንቲባዋ ከአትሌቷ ቤት እንዲሰጣ ትናንትና አትሌቲክስ ፌደሬሽን
14:13 መግለጫ ላይ ለመስረ ደፋር የጠየቁ ሲሆን ፌዴሬሽኑ በጉዳዩ ላይ ከከንቲባ አዳነሽ ጋር እየመከረበት ስለመሆኑም ተነግሯል ይህ በዚህ እንዳለ የግለ የቀድሞ የትዳር አጋር የነበረው ሰው ትናንትና መሻሹን አዲስ አበባ ውስጥ በጸጥታ አካላት ተይዞ መታሰሩን የተመለከተው መረጃ የተሰራጨው የአንድ አለም ጎሳን ከእስር መፈታት ለማስረሳት መሆኑን ለማወቅም ተችሏል። የአትሌት ገለቴ ቡርቃ የቀድሞ ባለቤት ታደለ ገብረ መድህን አዲስ አበባ ውስጥ ከነኪናው ከያዘው ሽጉት ጋር በቁጥጥር ስር መዋሉን ትላንትና ምሽት አንስቶ የመንግስት አክቲቪስት የሆነው ጸሃፊያን ወሬውንም አረግበታል ሆኖ በማግስቱ የአዲስ አበባ ፖሊስ የተወራው ሁሉ ሃሰት ነው የአትሌቷል አልታሰረም ሲል ወሬውንም አስተባብ በሌላኛው መአዘን ደግሞ የአትሌቷ የቀድሞ በዓል የደህንነቱን በመስጋቱ መሰሩን በዚህ ሰአት የት እንዳለ እንደማይታወቅ ቅርብ ቤተሰቦቹ መናገራቸውም ተሰምቷል ከዚህ ጀርባ የነበረው ዋናው አጀንዳ ግን የአንዱ አለም ጎሳን ከእስር መፈታት ማስረሳት
14:59 እንደሆነ አስተያየ አስተያየት ሰጪዎች እየተናገሩ ነው። በፍቅረኛው ቅነን የአዱኛ ሞት ተጠርጥሮ ላለፉት ሁለት ወራት ገደማ በእስር ላይ የቆየው ድምጼ የአንዱአለም ጎሳ ከጥቂት ሰዓታት በፊት ከእስር መለቀቁም ተሰምቷል። ድምጻዊ ከእስር ሊለቀቅ ስለመቃደቡ ፍንጭ የሚሰጡ መረጃዎች ከቅናት በፊት ሲወጡም ነበር። ቀንን ይሞት በኋላ በሰአታት ልዩነት የታሰረው አንድ አለም ጎሳ ያለፉትን ሁለት ወራት ደግደም በእስርም ቆይቷል። ድምጽው በጥበቃው በኩል ሊዋስትና መብት ቢጠይቅም ሳይፈቀድለት መቆየቱም ይታወሳል። በተደጋጋሚም ፍርድ ቤት ለፖሊስ የመርመሪያ ጊዜ በመፍቀድ ለክስ የሚያበቁ መረጃዎችን እንዲሰባሰቡ ሲያደርግም ቆይቷል። በዚህም ከቅናት በፊት በነበረው የችሎት ሂደት ለፖሊስ በተደጋጋሚ የምርመራ ጊዜ ሲፈቅድ የቆየው ችሎቱ በዚህ ሰሞን በነበረው ሂደት አቃቤ ህግ ከፖሊስ ባገኘው ማስረጃ ላይ ተመስርቶ በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ክስ እንዲመሰረትበት ብዬን ሰቶ ነበር። እስከ አሁን ባለው መረጃ ፖሊስ አንዱ አለም በቀንሞት
15:44 ውስጥ እጁ እንዳለበት የሚያሳይ ማስረጃ አላገኘሁም ብለዋል። ይህ ማለት አንዱ አለም ለቀን ይሞት ተጠያቂ የሚያደርገው ማስረጃ ላገኘ አልቻልኩም ብሏል ፖሊስ። ስለ ጉዳዩ ለአንድ የዘገባ ምንጭ የተናገሩት የድምጽ አባት በጮኛ ሞት ምክንያት ተጠርጥሮ ታስሮ የነበረው ድምጼ አንዱ አለም ጎሳ ባለፈው አርብ እለት ክስ ሊመሰረት የሚገባው ቀነ ገደብ በማለቆ እንዲሁም በአቃቤ ህግ ከፖሊስ ባገኘው መረጃ ድምጼ ላይ ክስ ለመመስረት የሚያስችል በቂ መረጃ እንዳላገኘ በመግለጹ ከእስር መፈታቱንም ተናግረዋል መረጃችን እንደቀጠለ ነው የፕሬዝዳንቱ ቢሮ ተከበበ ከባድ ግርግርም ተፈጠረ በዛሬው እለት ሰኔ አራት ቀን 2017 አመተ ምህረት በመቀሌ የተቆመው ሰልፍ ያካሄዱ ተፈናቃዮች የትግራይ ክልል ጊዜ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት ግቢን ጥሰው እንደገቡም ተሰምቷል በመቀሌ ሰልፍ ያካሄዱ በትግራይ ጦርነት ከምዕራብ ትግራይ እና ሌሎች የኤርትራ አዋሳኝ አካባቢዎች የተፈናቀሉ ዜጎች ናቸው ተብሏል። በተደጋጋሚ መንግስት ወደ
16:32 ቀያቸው እንዲመለሰን ብንጠይቅም ምላሽ አተናል ሲሉ ተፈናቃዮቹ መሬታቸውን በመግለጽም ተናግረዋል። ዛሬ ጠዋት አንድ ሰዓት ጀምሮ ለሰዓታት በፕሬዝዳንት ጽፈት ቤት በራፍ ላይ ቆመው ምላሽ እንዲሰጣቸው ሲጠይቁ የቆዩት ቅሬታ አቅራቢዎች ረፋ አዱ ላይ የክልሉን ፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት ግቢጥ ሰው በመግባት ምላሽ የማይሰጠን ከሆነ ከዚህ አንወጣም ሲሉ መድመጣቸው ወንዶች በላይ በዘገባውም ጠቁሟል። ክስተቱን ተከትሎም የጊዜያ አስተዳደር አመራሮች ተፈናቃዮቹን ለማግባባት መሞከራቸው ቸውን ተሰምቷል። በቀጣይም ባለስልጣናቱ ተፈናቃዮችን በመወያየት በቀጣዩም ባለስልጣናቱ ተፈናቃዮቼን በመወያየት መፍትሄ እንደሚፈልጉ ቃል ገብቷልም ተብሏል። መረጃችን እንደቀጠለ ነው። በከን ግዙፍ የሆነው ከቢሲ ባንክ ኢትዮጵያ ውስጥ ለመስራት የሚገባ የመጀመሪያው የውጭ ባንክ እንደሚሆን ተሰማ ሪፖርተር ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ምንጮች ያገኘው መረጃ እንደሚያሳየው ከሲቢ ባንክ ወደ ኢትዮጵያ ገብቶ ለመስራት ማሟላት ያለበት ጉዳይ ላይ ውይይት
17:20 እየተደረገ ነው። በቅርቡ ስራውን ለመጀመር የሚያስችለውን እንቅስቃሴ ማድረግ እንደሚጀመር ምንጮችም ገልጸዋል። ከሲቪ ባንክ የኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፉ ውስጥ ይገባሉ ተብሎ ከሚጠበቁ የውጭ ባንኮች የመጀመሪያው እንደሚሆን መረጃው ያሳያል። በሄዴ ባንክ ከሲቪ ባንክ ከፍተኛ የማኔጅመንት አባላት ከዋና ስራ አስፈጻሚው እንዲሁም ከቦርድ አባላት ጋር ውይይት ማካሄዱን በማህበራዊ የተስር ገፁም አጋርቷል። በዚሁ መሰረት ባንኩ ኢትዮጵያን ለመግባት ዝግጁ ነውም ተብሏል። ብሄራዊ ባንክ ሚያዝያ ሰባት እና ስምንት ቀን 2017 ዓ.ም ለሁለት ቀናት በተካሄደ የኢትዮጵያ የፋይናንስ ፎረም ላይ ከቤሲ ባንክ በኢትዮጵያ ስራ ለመጀመር ፍላጎት እንዳለው መግለጹም አይዘነጋም። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ታህሳስ 8 ቀን 2017 ዓ.ም ምህረት ያፀደቀውን የውጭ ባንኮች ወደ ኢትዮጵያ ገበያ የሚፈቅደውን የባንክ ስራ አዋጅ ዋንኛውም የውጭ ባንክ ከብሄራዊ ባንክ የጽሁፍ ፍቃድ ሲያገኝ ኢትዮጵያ ውስጥ ቅርንጫፍ ወይም ቅርንጫፍ መክፈተም ሆነ የከፈተ
18:07 መዝጋት እንደማይችልም ተደንክጓል። በተጨማሪም አዋጁ ማንኛውም ባንክ በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ በባለቤትነት የሚይዘው ቅርንጫፍ ባንክ ወይም እንደራሴ ቢሮ እንዲከፍት የሚፈቅድ ሲሆን የአንድ ሃገር ውስጥ ባንክ የሚኖረው የአክሲዮን ድርሻ ለባንኩ አጠቃላይ የተፈረመ ካፒታል ከ49 በመቶ መብለጥ አይችልም ይላል የክሲ ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሚስተር ፖል ሩሶ ማክሰኞ የሶስት ቀን 2017 ዓ. ለፈረስታ አፍሪካ በሰጡት ቃለ መልየስ ባንኩ ኢትዮጵያ ውስጥ ገብቶ ለመስራት እየተንቀሳቀሰ መሆኑንም ገልጸዋል። ምንም እንኳን የውጭ ባንኮች በአንድ የ አገር ውስጥ ባንክ የሚይዞት የአክሲዮን ድርሻ ከባንኩ አጠቃላይ የተፈረመ ካፒታል ከ49 በመቶ በላይ መሆን እንደማይችል ቢደነቀቅም በተከፈተው እድል መሰረት እንደሚፈልጉ እና ዋናው ስራ አስፈጻሚ ተናግረዋል። ሙሉ በሙሉ እድሎችን ከማጣት ይቅዳንዶች ገደቦች ባሉበት እና ከፍተኛ አቅም ባለው ገበያ ውስጥ መገኘት የተሻለ ነው ብለዋል። በወንጌዜ ባንኮ ስጋትን እየተከላከለ ከተቆጣሪ
18:55 አካላት ጋር ውይይቶችን እያደረገ እና ከህግጋቱ ጋር የሚስማማ ስትራቴጂ እያዘጋጀ መሆኑንም ጠቁሟል። መረጃችን እንደቀጠለ ነው። በፍቅር አጋሩ መጠጥ ላይ የጽንስ ማቋረጫ አንከብል የጨመረው አሜሪካዊ በግድያ ወንጀልም ተከሰተሰ። ጀስቲን አንቶኒ ባንታ የተባለው ግለሰብ ለቀድሞ ፍቅረኛው ፕላንሲ የተባለ የጽንት ማቋረጫ መድኃኒት ሳታውቅ እንደሰጣት ግለሰቧ መክሰቷን ተከትሎ ነው ባለፈው ሳምንት አርብ በቁጥጥር ስር የሚያውለው። በግለሰቡ ላይ ለወራት የዘለቀ ምርመራ መደረጎን የቴክሳስ ግዛት ፖሊስም ገልጿል። ግለሰቧ ስለማርገዟ ስትገልጽ ጽንሱን እንድታቋርጠው እና ወጪውን ለመሸፈን ፍቃደኛ መሆኑን የተናገረ ሲሆን ሰው በበኩሏ ልጁን መውለድ እንደምትፈልግም ትነግረዋለች። ባንዲት ዕለተን በአንድ ካፌ ውስጥ ከተገናኙ በኋላ ከፍተኛ ደም መፍሰስ አጋጥሟት ወደ ድንገተኛ ህክምና እደተወሰደች እና ከጥቂት ቀናት በኋላ
19:41 ልጁን ማጣቷን ፖሊስም ገልጿል። ጀስቲን ማስረጃዎችን በማበላሸት ጭምር ክስ እንደተመሰረተበት የፓርከር ካውንት የፖሊስ ጽፈት ቤትም አስታውቋል። ፖሊስ እንዳስታወቀው ግለሰቧ ህክምና በሄደችበት ወቅት የስደስት ሳምንት ነፍሰ ጡር መሆኗንና ህፃኑ ጤናማ እንደሆነ ጠንካራ አራ የልብ ምት እንዳለው ተነግሯትም ነበር።በዛም እለት ተጎጂዋ ሪፖርት እንዳደረገችው ጀስቲን ጋር በአንድ ውስጥ መገናኘታቸው ነውና እናም እሷ ሳታውቁ ወይም ሳትፈቅድ የጽንስ ማቋረጫ እንክበል መጣቷ ላይ መጠጥዋ ላይ እንደጨመረባት ጥርጣሬ እንደገባ ትናገራለች ሲል ፖሊስ ባወጣው መግለጫ ማትቷል በተጨማሪም እርግዟን በምትገልጽበት ወቅት የፕላንሲ ጽንስ ማቋረጫ እንክብል በኦንላይን እንዲገዙ ሃሳብ አቅርቧልም ተብሏል። ፖሊስ ጀስቲንን ካናገረ በኋላም ስልኩን ወስዶ ባደረገው ምርመራ ከጉዳዩ ላይ በተያዘ አስፈላጊ መረጃዎች እንዲጠፉ መደረግ አድርጋቸውን ተመልክቷል። በአሜሪካ የፍትህ
20:28 ሚኒስቴር መስሪያ ቤት የይቲ ባለሙያዎች የሆነው ተከሳሾ ስልኩን በርቀት ሆኖ በመቆጣጠር መረጃዎችን በሙሉ በማጥፋት ስልኩ ባዶ እንዲሆን ማድረጉን ተማሪዎችም ያምናሉ። ግለሰቡ በነፍስ ማጥፋት ወንጀል እንዲሁም መረጃዎችን በማደባበስ ወንጀል ከስ ባለፈው ሳምንትም ተመስርቶበታል። ቴክሳስ በከባድ የጤና ሁኔታ ምክንያት ካለና የጸንስ ማቋረጥ የሚከለከል ገደብ ህጎችም ደንቅቃለች። ግዛቷ በአውሮፕያን 2022 የጽንስ የሚያቋርጡ ግለሰቦች የፍትሃር እና የወንጀል ቅጣቶችን የሚያስከትልም ህጋ ህግ አጽድቃለች። ከዚያም በፊት የነበረው ህግ የጽንሱ የልብ ምት ከተሰማ በኋላ ጽንሱን ማቋረጥ የሚከለክል ቢሆንም ነገር ግን ለድንገተኛ ሁኔታዎች ፍቃድ ይሰጥም ነበር። መረጃችን እንደቀጠለ ነው። ጋዜጠኛ ተስፋ አለ ወልደ ከእስር እንዲፈታ ተወስነጋዜጠኛ ተስፋ አለመልደ የዋስትና መብቱ ተጠብቆ ከእስር እንዲለቀቅ የአዲስ
21:13 አበባ ከተማ አስተዳደር ይግባኝ ሰሚ ችሎት ዛሬ የእስር ፍርድ ቤት ተጻዙ ነማጸና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ቂርቆስ ምድብ ችሎት ጋዜጠኛ ተስፋ አለም ወልደስ ትናንትና ማክሰኞ ሰኔ ሶስት ቀን 2017 ዓ.ም በ15,000 ብር አስታና እንዲፈታ ወስኖም ነበር። ይሁንና መርማሪ ፖሊስ ይግባኝ መጠየቁ በጋዜጠኛው ሳይፈታ ጉዳዩ ዛሬ ሰኔ 4 ቀን 2017 ዓ.ም ትምህረጥ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግባኝ ሰሚ ችሎቱም ታይቷል። የግባኝ ሰሚ ችሎቱ በዛሬው የችሎ ውሎት የስር ፍርድ ቤቱን ተጻዝ ማጽናቱን ጋዜጠኛው ክስን እንዲለቀቅ መወሰኑን የተጠርጣሪው ጠበቃ ቤተች ቤላም ተናግረዋል። ፖሊስ ያቀረበው ይግባኝ ቤቱታ ተጠርጣሪውን በእስር የመቆየት የግድ የሚባል ባለሙ በእስር ፍርድ ቤት የተሰጣው የዋስትና መብት እንዲጸና ወስኗል ብሎም ብለዋልም ጠበቀው። የኢትዮጵያ ኢንሳዳሪ የበየን መረብ የዜና ምንጭ መስራችና ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ተስፋ
22:00 አለመደየጽኛ መረጃ በማሰራጨት ተጠርጥሮ ባለፈው እሁድ ሰኔ አንድ የ ቀን 2017 ዓ. በጸጥታ ሃይሎች በቁጥጥር ስር መዋሉን ሃቅ ሚዲያ እና ኮሚኒኬሽን ትላንትና በወጣው መግለጫ ማስታወቁን መዘገባችን ይታወሳል ወደ ቀጥ መረጃችን አለፍን በጮኛው ቀኑን አርዶኛ ሞት ተጠርጥሮ በእስር ላይ የነበረው ሙዚቃኛ አለም ጎሳ ላይ አቃቤ ክስ ባለመመስረቱ ባስመለቀቁን ጥበቃው ኢቨን አብዲ ለበቤሲም ተናገሩ ከጮኛው ሞት በኋላ ለሶስት ወራት በእስር የቆየው አንዱ አለም ጎሳ በ50 ሺህ ብር ዋስና ማክሰኞ ሰን የ3 ቀን 2017 አመተ ምህረት ከእስር መፈታቱን ጠበቃው ገልጸዋል የህግ ባለሙያው ለቢሲ እንደገለጹት ላለፉት ሶስት ወራት ከሱ እሱ በፍርድ ቤት ሲታይ የነበረው አንድ አለም ጎሳ ላይ አቃቤ ህግ በተሰጠው ጊዜ ከስለመስቱ በዋስ እንዲፈታ ፍርድ ቤት ብያኔ አስተላልፋለውም ብሏል። ባለፉት ጥቂት ወራት ፖሊስ ምርመራዎችን ሲያደርግም ቆይቷል ፖሊስ ግንቦት 15 ቀን 2017 ዓ.ም
22:49 ምርመራውን አጠናቆ ግዴዉን ለአቃቤ ህግ አስተላልፋል ነው ብለዋል። ጥበቃው አቃቤ ህግ የፖሊስ ምርመራ በደረሰው በ15 ቀናት ውስጥ ክስ መመስረት አለበትም ይላል ነገር ግን አቃቤ ህግ እስከ ግንቦት 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ክስ እንዲመሰረትበት ወይም ምርመራው በቂ አይደለም ብሎ መዘገቡን መዝጋት ቢኖርበትም ይህንን አላደረገም ብሏል። ቀበሌ ህገፖሊስ ምርመራ በደረሱ በ 15 ቀናት ውስጥ ቅስ ካልተመሰረተ ከህገ ወጪ ታስሯል ተብሎ ስለሚታሰብ የደንበኛቸውን አካል ነጻ የመውጣት ጥያቄ እንዲከበርላቸው ጠበቃውን ለፍርድ ቤት መጠየቃቸውን ገልጸዋል። ፍርድ ቤቱም የተጠራጣሪውን ጥያቄ ተመልክቶ አንድ አለም ጎሳ በዋስ እንዲፈታ ብያኔ መስጠቱም ተናግረዋል። የሙዚቃኛ በዋስም የመፈታት ሁኔታ በተመለከተ የሟሽ ቀናኑ አባት አቶ አዱኛ አዋቆ ልጄን ለሁለተኛ ጊዜ ነው የገደልኳት ሲሉ ለቤም ተናግረዋል። እስከዚህ ሰዓት ድረስ ፖሊስም ሆነ አቃቤ እዚህ ላይ ደርሰናል ብለው በገልጽ የነገሩን ነገር የለም እንዲሁ በበላሽ በሶስት ወር
23:36 ነግዷል የልጆቻችን ደም እውነት አላገኘንም ልጄን ለሁለተኛ ጊዜ ነው የገደልኳትም ብለዋል። ከዚህም በኋላ ምን እንደሚያደርጉ በቢሲ ላቀረበላቸው ጥያቄ ህጉ ስብስብ ነው። ቀጠብ ህግ የሚለውን አይተህን ለአምላክ እንሰጣለን። እንደሰው የምንለው ነገር የለም ቀነኒ ፍትህ እንደተነፈገች ነው። ከጅምሯ አንስቶ የነበረ ነው። እኛን ለማድከም እስካሁን አቆዩን እንጂ ሊለቁት ከፈልጉ ቆይቷል ብለዋል። ወክለውን በዚሁ አካሄድ እንሞክራለን ብለን እንጂ ፍትህ እናገኛለን። ብለን አናስብም እሷም ደም የልጁ ታዋቂነት ይበልጣል ብለዋል። መረጃችን እንደቀጠለ