How to Read Anything and NEVER Forget

Yididya www.youtube.com

አጭር ማጠቃለያ

ይህ ቪዲዮ መጽሐፍትን እንዴት ማንበብ እና ማስታወስ እንደሚቻል ላይ ያተኩራል። ዋና ዋና ነጥቦች፡-

  • ንቁ ንባብ ከስሜታዊ ንባብ የተሻለ ነው።
  • ያነበቡትን ለማስተማር ይሞክሩ።
  • የፌይንማን ዘዴን በመጠቀም ጽንሰ-ሐሳቦችን ወደ ትናንሽ ክፍሎች ይከፋፍሉ።
  • ያነበቡትን ነገር በተደጋጋሚ ይከልሱ።
  • ከንባብዎ ጋር የግል ግንኙነት ይፍጠሩ።
  • የድምጽ መጽሐፍትን ይጠቀሙ።

መግቢያ

እዚህ ጋር ያሉት መጽሃፎች በጠቅላላ ስለሰልፍ ዲቨሎፕንት እና ለገንዘብ አጠቃቀም እራሳችሁን ማሻሻል ትችላላችሁ አይነት ኮንቴንቶችን የያዙ መሃፎች ናቸው። ደራሲው እነዚህን መጽሃፎች አንብበዋል፣ ነገር ግን ሁሉንም ነገር እንደማያስታውሱ ገልጸዋል። ቪዲዮው መጽሐፍትን እንዴት መርሳት እንደሌለብን እና በተለይም ተማሪ ከሆንን ጽሑፎችን እንዴት ማስታወስ እንደምንችል ላይ ያተኩራል። ደራሲው መጽሐፎችን ሲያነቡ የሚጠቀሙባቸውን ዘዴዎች ያካፍላሉ።

የተለያዩ የትምህርት መንገዶች

ኮንቴንቶችን ስናነብ ወይም ስንማር ሁለት አይነት ሰዎች አሉ። አንደኛው በመሸምደድ የሚማሩ ሰዎች ሲሆኑ ሁለተኛው ደግሞ በመረዳት የሚማሩ ናቸው። ደራሲው በግላቸው በመረዳት የሚማሩትን ይመርጣሉ። አንድን ነገር ካልተረዱት ተጨማሪ ጥናት እንደሚያደርጉ ወይም ሰዎችን እንደሚጠይቁ ይናገራሉ። ፊዚክስን በጣም ጎበዝ የነበሩት በመረዳት ስለነበር ነው።

ንቁ ንባብ

አክቲቭ ሪዲንግ ከፓሲቭ ሪዲንግ ይሻላል። አክቲቭ ሪዲንግ ማለት እራሳችንን ከምናነበው ነገር ጋር ኢንቮልቭ ማድረግ ማለት ነው። ለምሳሌ፣ ከንባብ ጋር እራሳችንን ማያያዝ፣ ማስመር፣ ሃይላይት ማድረግ ወይም ማክበብ እንችላለን።

ማስተማር

ያስተማሩሽ ምንድነው ዘይት ቶን ኢዝ ቲክሶን ምንም ነገር መማር ከፈለገ ቢያስተምር ሞር መማር ይችላል ከሚያነበው ወይ ደሞ ቁጭ ብሎ ከሚማረው ማለት ነው። አንድ ነገር አንብበን ከጨረስን በኋላ ለጓደኛችን ወይም ለክፍል ጓደኛችን ለማስረዳት መሞከር አለብን። የሚያስረዱት ሰው ከሌለ ለራሳችን ቮይስ ሪከርድ ማድረግ እንችላለን።

የፌይንማን ዘዴ

የፌይንማን ቴክኒክ አንድን ነገር ካነበባችሁ በኋላ ወይም ደግሞ አንድ ኮንሰፕት አንበባቹ ከጨረሳችሁ በኋላ ያንን ነገር ወደ ትናንሽ ኪንሰፕቶች መከፋፈል ነው። አንድን ነገር ጠጣር እንደሆነ ከመቀበል ይልቅ ወደ ትናንሽ ነገሮች መከፋፈል እና እነዚያን ነገሮች ለመረዳት መሞከር አለብን። አንስታይን አንድን ሃሳብ ለሰባት አመት ልጅ ማስረዳት ካልቻልን ሃሳቡ ራሱ አልገባንም ብለዋል።

ክለሳ

ስፔስታውት ስላችሁ ምንድን ነው አንድ ነገር ካነበባችሁ በኋላ ሜይክ ተመልሳችሁ ያንን ነገር ስታዩት ተመሳሳይ አንደርስ አላችሁ ወይንስ የላችሁም። ያነበብነውን ነገር ሪቪዝ ማድረግ እና ዋናውን ሃሳብ ማስታወስ አለብን። በተለይ ፈተና ሲደርስ ዋናውን ኖት ወይም ደግሞ የቡክ ቻፕተር ላይ ምንድን ነው ደብሰራችሁን ሂዱና አንብቡ ተብሎ ሪከመንድ የማይደረግበት አንደኛ ሪዝን ለዛ ነው።

ግላዊ ግንኙነት መፍጠር

ክሬት ፐርሰናል ኮኔክሽን ኖ ቅድም እንደነገርኳችሁ እኔ ተማሪ እያለሁ ፊዚክስ ላይ ባይሎጂ ላይ እና ኬሚስትሪ ኖ እነዚህ ኮንሰፕት ማነው ሳብጀክቶች ላይ በጣም ጎበዝ ነበርኩኝ። እያንዳንዱን የምናነበውን ነገር ከህይወታችን ጋር ሪሌት ማድረግ አለብን።

የድምጽ መጽሐፍት

ያነበባችሁትን ነገር እንዳትረሱ ከፈለጋችሁ ኦዲዮ ቡክ ኢዝ ቤስት ኦፕሽ። በድምጽ መንገድ ስንሰማው አእምሮአችን ላይ የሆነ አይነት ነገር ክሬት ያደርጋል ድራማ ነገር እና አእምሮአችን ደግሞ ያንን ነገር ይይዟል።

ማጠቃለያ

እስካሁን ድረስ የነገርኳችሁ በጠቅላላ መሃፍን ስታነቡ እንዴት አድርጋችሁ አንብቡ እና እንዳትረሱት ደግሞ ቆየት እንዲላችሁ ምን ቲፖችን አድርጉ ነው። ከእነዚህ ዘዴዎች ውስጥ ጥቂቶቹን መርጠን መሞከር አለብን። ደራሲው መጽሃፎችን ማንበብ ባይኖርብንም የድምጽ ወይም የቪዲዮ ኮንቴንቶችን መጠቀም እንደምንችል ይናገራሉ።

Summarize any YouTube video in seconds

Get summaries like this one for any video, in your language, with the free Summ app.

Download on the Apple Store
Get it on Google Play

Transcript

YouTube Transcript Generator

0:00 እዚህ ጋር ያሉት መጽሃፎች በጠቅላላ ስለሰልፍ ዲቨሎፕንት ለገንዘብ አጠቃቀም እራሳችሁን ማሻሻል ትችላላችሁ አይነት ኮንቴንቶችን የያዙ መሃፎች ናቸው። የስ እንዳለ መጽሃፎችም ደግሞ አንብቤያችኋለው እንደምታውቁት እንግዲህ ምንም ያህል መጽሐፍን ብታነቡ አንዳንድ ጊዜ ሁሉንም ታስታውሳላችሁ ማለት አይደለም። በዛሬው ቪዲዮ ላይ አክሽን ለማወራት የፈለኩት እንዴት አድርጋችሁ መሀፍን እንዳትረሱ አድርጋችሁ ማንበብ ትችላላችሁ ስፔሻል ደግሞ ተማሪ ከሆናችሁ ቴክስቡክ ኦርቴ ካላችሁ እንዴት አርጋችሁ ማስታወስ ትችላላችሁ የሚሉትን ቲፖች ኦች ሼር ለማድረግ ሶ እንደነገርኳችሁ እንግዲህ እኔ እነዚህን ሁሉም መጽሃፎች አንብቤያለሁ ስል እውነቱ ለመናገር ሁሉንም አስታውሳለሁ ማለት አይደለም ነገር ግን መጽሐፎችን ሳነብች እኔ የምጠቀማቸው አንዳንድ ቲፖች አሉ ናት ቲፖች ትሪኮች አሉ መሃፉ ዋናው ሃሳቡ

0:45 ምን እንደሆነ እንዳለ ርሳ የሚያደርገኝ ከነዛ መካከል አንደኛው ደግሞ ምናልባት ኖቲስ ካደረጋችሁ አይ ቴክ ኦኬ ሶ እንደዚህ አይነት ስቲኪኖቶችን ውስጡ አስገባበት እና ማርኬም አደርጋቸው አሉ ወይም ደግሞ አንዳንድ ጊዜ ሃይላይት አደርጋቸዋለው ነገር ግን እንድታውቁ የምፈልገው ነገር ምንድነው? አንዳንድ ጊዜ ምንም አይነት ኮንቴንቶችን ስታነቡም ሆነ ስትማሩ ስፔሻሊ ደሞ ትምህርት ቤት ውስጥ ሆናችሁ ማለት ነው ሁለት አይነት ሰዎች አሉ። አንደኛው በመሸምደድ የሚማሩ ሰዎች አሉ ሁለተኛው ደግሞ አንደርስ በማድረግ የሚማሩ ሰዎች አሉ። ምናልባት እናንተ ከነዚህ ከሁለቱ የትኛው እንደሆናችሁ ማወቅ አለባችሁ። ለምሳሌ እኔ ፐርሰናሊ ከሚሸመድዱት ወገን አይደለም ከሚያደርጉት ነው። ስለዚህ ኢቭን ትምህርት ቤት እንኳን ሆኜ ምንም አይነት መጽሐፍን ሳነብ ወይም ደግሞ ኢቨን ትምህርት ቤት እንኳን ስማር አንድን ነገር አንደርስ ካላደረኩት ወይ ላይብረሪ እሄዳለው ሰዎችን እጠይቃለሁ ወይ ኤክስትራ የሆነ

1:33 ስራዎችን እሰራለሁ አለበለዚያ ያቄ ፈተና ላይ ቢመጣ እርግጠኛው የምነግራችሁ ነገር መልሱን አልሰራውም ሶላችሁ የፈለኩት ምንድነው እኔ መሸምደድ አይሆንልኝም አይምሮዬ ነገሮችን ይዞ በኋላ ላይ ይረሳል ነገር ግን አንደርስታንድ ካደረኩትና ከወጥ ጋር ካደረኩት ኦፍ እዛ ነገር ላይ የሚከብደኝ ነገር የለምስሊ ፊዚክስ በጣም ጎበዝ የሆንኩት እኔማርበት ትምህርት ቤት የዛን ጊዜ አይመር ከሴክሽን እኔ ብቻ ነበርኩኝ ኤፕላስ ያመጣሁት ስምንተኛ ክፍል ሚንስትሪ ላይ ሶ አይም ፕራድ ኦፍ ማይ ሰፍ እን ፎቶ ሁላ ተልጥፎ ነበር አም ዝራጊ አት ዚስ ፖይንት ሶ ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው በዛሬው ቪዲዮ ላይ እንደነገርኳችሁ አንዳንድ ቲፖችን ሼር አረጋችኋለሁ እናንተም ብትሆኑ አንድ መጽሃፍ ስታነቡ የስ ይረሳል ነገር ግን ፖይንቱ ሸምደዳችሁት ማቆም አይደለም አንብባችሁ ወደ

2:18 አክሽን መለወጥ አለባችሁ so እነዚን ሁሉ መጽሃፍ ማንበቤ በኋላ ላይ ህይወቴ ላይ አፕላይ የማደርገው ነገር ከሌለ ዝይንትለስ ታስይ በነገራችን ላይ አንዳንድ ሰዎች በጣም ቤታቸው ብዙ ላይብረሪ ይዘው ይቀመጡ እና ስትጠይቋቸው ኦር ኢቭን ሲያወሩ ከንደፍ ከዛ ካራክተር የወጣ ነገር ነው። በኢንಲ್ዌይ አላንዛባችሁ እናንተስ ምን ብታደርጉ አንድ መጽሃፍ ስታነቡ ለረዥም ጊዜ ማስታወስ ትችላላችሁ ፖይንቱንም መያዝ ትችላላችሁ የሚሉትን ቲፖች ልንገራችሁ የመጀመሪያው አክቲቭ ሪዲንግ ከፓሲቭ ሪዲንግ ይሻላል። ሶ ምን ማለት እንደሆነ ልተንላችሁ አክቲቭ ሪዲንግ ማለት እራሳችሁን ከዛ ከምታነቡት ነገር ጋር ኢንቮልው ማድረግ ማለት ነው። ለምሳሌ አንዳንድ ሰዎች ሲያነቡ ካያችሁ እስኪው እንደዚህ ሊያሰሙ ይችላሉ ወይም ደግሞ በእጃቸው ትራክ ሊያደርጉ ይችላሉ። አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ያነቡት እና ይሄ ነገር ከኔ ህይወት ጋር ምን ያያይዘዋል? ሰማሁ ከመጽሐፉ ጋር ወይም

3:05 ደግሞ ከኮንተንቱ ጋር እራሳቸውን ኮሪሌት ያደርጋሉ። ስለዚህ ኦፍ ፓስሊ ዝም ብላችሁ ኦ እንደዚህ ነው ሽምድ ከምታረጉ ይልቅ ከዛ ነገር እራሳችሁን ለማያያዝ ሞክሩ ደግሞ የምታደርጉት ነገር ይሁን ለምሳሌኩ ቅድም ማስመር ሊሆን ይችላል ሃይላይት ማድረግ ሊሆን ይችላል ኢቭን ማክበብ ሊሆን ይችላል ይመጣል engገት ፔፐር ደግሞ ዊት ዛት ኮንት ሁለተኛው ደግሞ ቲዋት ዩን ፍሬዝ በርግጥ ከዚ በፊት አልባሳ ከሰማችሁት በተለይ ላስተማሩሽ ምንድነው ዘይት ቶን ኢዝ ቲክሶን ምንም ነገር መማር ከፈለገ ቢያስተምር ሞር መማር ይችላል ከሚያነበው ወይ ደሞ ቁጭ ብሎ ከሚማረው ማለት ነው ይሄ ነገር በርግጥ ለኔ ሰርቶልኛል ኢዝ ላይክ ለብዙ ጊዜ እኔ አስተማሪ ስለነበርኩኝ አይኖ ምን አይነት እንዳለው ህይወቴ ውስጥ

3:51 እንበልና አንድ ነገር አንብባችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ ለጓደኛችሁ ኢቭን ለክላስሜታችሁ ላይክ ኤኒዋን አግኝታችሁ ያነበባችሁትን ነገር ለማስረዳት ሞክሩ ላይክ ለማስተማር አትሊስት ሞክሩ ስለዚህ የዚህን ጊዜ የምርም እንደገባችሁና እንዳልገባ ማየት ትችላላችሁ ማለት ነው። እፍ እንበልና ደግሞ ምናልባት የምታስረዱት ኦርሞ ይሄንን ነገር ሼር የምታደርጉት ሰው ከሌለ ሲምፕሊስ ኖት ለራሳችሁ መልክት ትችላላችሁ ያ ማለት የት ስልካችሁን ግፈቱ እና ቮይስ ሬከርድ አድርጉ እራሳችሁን ላይክ ያንን ነገር ኤክስፕሌን ስታደርጉ ማለት ነው ሶስተኛው ደግሞ ፌይማን ቴክኒክ የሚባለው ሜትድ ተጠቅሞ የፌ የፌማ ቴክኒክ ምንድነው የሚረዳው መሰላችሁ አንድን ነገር ካነበባችሁ በኋላ ወይም ደግሞ አንድ ኮንሰፕት አንበባቹ ከጨርሳችሁ በኋላ ያንን ነገር ወደ ትናንሽ ኪንሰፕቶች መከፋፈል ለምሳሌ አንዳንድ ጊዜ መሃፎቻችን ዩኒት አላቸው አይደለ ለምሳሌ ቻፕተር እንለዋለን ዩኒት እንለዋለን አንዳንድ ጊዜ ከዛ

4:39 በዛ ዩኒት ውስጥ ደግሞ ሰብ ዩኒቶች አሉ እነዛን ነገሮች ኢቭን እናንተ ሙሉ ዩኒቱን ተረዳሁት ወይም ደግሞ አንብቤ ጨርሻለሁ ካላቹ ዘን ማስረዳት ያለባችሁ ነገር ምንድን ነው በዛ ዩኒት ውስጥ ምን አይነት ሰብ ዩኒቶች አሉ ሰብታትል ሳምቲ ሶ እነዛን ነገሮች ማስረዳት እና ያ ነገር ጀነራል ስለምንድን ነው የሚያወራው የሚለው ነገር ኤክስፕሌ ማድረግ ነው ፖይንቱ ምንድን ነው ጀስት ቤዚክሊ አንድ ነገር ጠጣር እንደሆነ አትቀበሉት ሚኒስተር ያንን ነገር እስቲ ብሬክ ዳውን አድርጉትና ወደ ትናንሽ እየስሞል ነገሮች ማለት ነው ዘን ያንን ነገር ለማድረግ ሞክሩት ትናንሽ ነገሮችን ሜሞራይዝ ማድረግ ከቻላችሁ አየን የሆነ መረዳት አይከብዳችሁም ማለት ነው ሚንስችሊ እናንተም የሆኑ ነገሮች እንኳን መረዳት ካታችሁ ያ ማለት ያንን ነገር

5:25 ፉልንstandን አላደረጋችሁትም ማለት ነው አንስታይን ሲናገር ምናልባት ከሰማችሁ ካነበባችሁ ማለት ነው አይዲያ ካላችሁ ያንን አይዲያ ለሰባት አመት ልጅ ኤክስፕሌን ማድረግ ካታችሁ ዘን ሲጀመርም አይዲያው እራሱ አልገባችሁም ማለት ነው ይሄ ነገር ቢዝነስ ኮንሰፕት ላይ ነው የሚጠቀሙት ኢዝ አንድ ቢዝነስ አይዲያ ካላችሁት ኢቨር ሊሆን ይችላል ብቻ ሀሳብ ካላቹ ያንን ሃሳብ ለሰባት አመት ልጅ ኤክስፕሌን ማድረግ ከከበራችሁ እናንተ እራሳችሁ ሲጀመር ያ ነገር አልገባችሁም ማለት ነው። ስለዚህ ዋት ኤቨር ኢት ካነበባችሁ በኋላ እስቲ ያንን ነገር ቀለል ባለ መንገድ እንዴት ማስረዳት ትችላላችሁ? ያንን ደግሞ ማረግ የምትችሉት ሲምፕል በሆኑ ተርሞች ያንን ነገር መከፋፈል ስችሉ ነው ማለት ነው። የፌማን ቲዎሪ ጀስት ቤዚክ የሚናገረው ይሄ ነው። አራተኛው ደግሞ spሲት አውት ናው ይሄ ስፔስታውት ስላችሁ

6:11 ምንድን ነው አንድ ነገር ካነበባችሁ በኋላ ለምሳሌ ሰኞ ነው ዛሬ ዛሬ ካነበባችሁት በኋላ ሜይክ ተመልሳችሁ ያንን ነገር ስታዩት ተመሳሳይ አንደርስ አላችሁ ወይንስ የላችሁም። ሶ እንበል እና ኦፍ ኮርስ እኛ ሰዎች ነን ልንረሳው እንችላለን ነገር ግን ያንን ነገር ሪቪዝት ማድረጋችሁ ግን ሪቪዝ ስታደርጉ ደግሞ ስለ ዋናው ሃሳብ ያነበባችሁትን ኖት ሊሆን ይችላል ኦር ሳይድ ኖት የያዛችሁት ሊሆን ይችላል ያንን ነገር ማንበብ እና ድጋሚ ሪሜበር እንድታደርጉት ማድረግ ነው ሶ ለምሳሌ በሌላ ቴርሚኖሎጂ ላስረዳችሁ የቻይልድ ሂድ ሜሞሪ አላችሁ ላይክ አይምሮአችሁ ውስጥ ህጻን እያላችሁ ምናልባት ትምህርት ቤት ስትሄዱ ሳምንቲን ስታረጉ ትዝ የሚላችሁ ሜሞሪ አለ አይደለ ሶ አይሞራችን አክሽ የሚሰራው ያንን ያንን ሜሪሎኬት ሲያደርገው ኢትስ ና ላይክ ያ ነገር ሃፕን ያደረገበት ሞንት ያለበትን ሜሪ አይደለም ሎኬት የሚያደርገው

6:59 እንስተድ ስለዛ ነገር ያሰባችሁበት ሞንት ካለ ኢቭን ያቺ ሞንት ሜሪ የሆነ ታይም ላይ ትቀመጣለች ዛሬ እኔ እዚህ ላይ ሆኜ ስለዛ ነገር ስላደረገው ማስታወስ ብፈልግሊም ይሄንን ነገር ያደረግሽው ብሎ ይሄኛውን ሜሪ ነው የሚያደርገው ስለዚህ ታይም ስለዛ ለዛ ነገር ያስታወሳችሁት ዋይ ብዙ ጊዜ በተለይ ፈተና ሲደርስ ምናምን ነገር ዋናው ኖት ወይም ደግሞ ኢቭን ይሄ ቡክ ቻፕተር ላይ ምንድን ነው ደብሰራችሁን ሂዱና አንብቡ ተብሎ ሪከመንድ የማይደረግበት አንደኛ ሪዝን ለዛ ነው ፍንግ ቡክ ስለዛ ነገር ግን ያጠናችሁት ኖት ካለ ያንን ነገር ሪቫይዝ አድርጉ ሪኮል ስታረጉ ያኮል ያደረጋችሁት ነገር ያንን ሪኮል ስለሚያደርግ ማለት ነው ከዛ በተረፈ ልክ

7:46 እንደ ሰዎች ከሆናችሁ በአምስተኛ ደረጃ ምንድነው ነው ክሬት ፐርሰናል ኮኔክሽን ኖ ቅድም እንደነገርኳችሁ እኔ ተማሪ እያለሁ ፊዚክስ ላይ ባይሎጂ ላይ እና ኬሚስትሪ ኖ እነዚህ ኮንሰፕት ማነው ሳብጀክቶች ላይ በጣም ጎበዝ ነበርኩኝ ለምን ካላችሁ አክሼ የዛን ጊዜ ማስተማዎቻችን በጣም ጎበዞች ናቸው እና እያንዳንዱን የሚያስተምሩትን ነገር በተቻላቸው መጠን ከህይወታችን ጋር ሪሌት ሊያደርጉት ይሞክራሉ ሰደን ስለሆነ ነገር ሲያደርጉልን ስለያዝነው እስኪብርቶ ደሞ ስለያዝነው ደፍተር አካባቢያችን ላይ ስላለው ላይክ ነገሮችን ኖቲስ እንድናደርግ ያደርጉ ነበረ። ስለዚህ ዋት ኤቨርሳች የዛን ጊዜ ስማር ካለኝ አጠገቤ ካለው ነገር ጋር ለማያያዝ እሞክራለሁ። ኦር ደሞ ሰምሀው ይሄ ነገር እኔ ህይወት ውስጥ በምን አይነት መንገድ ማኒፌስት ሲያደርግ አየዋለሁ ብዬ

8:34 ለማየት እሞክራለሁ ያ ነገር ይጨምረው እና ስለዛ ነገር እንዳውቅ ያደርገኛል ማለት ነው ስለዚህ እናንተ ብትሆኑ መጽሐፍ ስታነቡና ስለሰፍመን ይችላል። ይሄ ነገር ከኔ እኔ ይወት ጋር ምን ያይዘዋል ወይ ደሞ እኔ ህይወት ውስጥ ምን ነገር ሊያደርግልኝ ይችላል የሚለውን ነገር እወቁት ማለት ነው ላስትሊን ማለት ነው ዌይ ስለመፍ ማንበብ ደግሞ ያነበባችሁትን ነገር እንዳትረሱ ከፈለጋችሁ ኦዲዮ ቡክ ኢዝ ቤስት ኦፕሽ ኦፍ ኮርስ ኦንላይን ላይ ፍሪ የሆኑ ቨርሽኖችን አታውጡም ኦር ዩቲዩብ ላይ ሄዳችሁ ስለዛ መጽሃፍ ኦዲዮ ቨርዥኑን ማግኘት ትችላላችሁ ደሞ ሲያደርግ ሊሆን ይችላል ስለዛ ነገሮች በተቻላችሁ መጠን በድምጽ መንገድ ስትሰሙትን ኦፍ ናት የሚያደርገው ሰው ኤክስፕሌን የሚያደርገው ሰው አእምሮአችን

9:22 ላይ የሆነ አይነት ነገር ክሬት ያደርጋል ድራማ ነገር እና አእምሮአችን ደግሞ ያንን ነገር ይይዟል ለምን ካላችሁ የምንሰማውን ድምጽ ቪዋ ላይ ለማድረግ ስለምን ቪዋል ምታደርጉት ነገር ደግሞ ሚሞራችን ውስጥ እንደምታውቁት ለረዥም ጊዜ ይቆያልስ ኦዲዮ ቡክ ኢዝዋ ቤስት ኦፕሽ መጽሃፍን አንብባችሁ ሪምበር ለማድረግ ማለት ነው ኦፍ ቁርስ እስካሁን ድረስ የነገርኳችሁ በጠቅላላ መሃፍን ስታነቡ እንዴት አድርጋችሁ አንብቡ እና እንዳትረሱት ደግሞ ቆየት እንዲላችሁ ምን ቲፖችን አድርጉ ነው። እውነቱን ለመናገር አሁን ነገርኳችሁ በጠቅላላ ይሰራል ማለት አይደለም። ስታድ አሁን ከተናገርኳችሁ ነገር ውስጥ እስቲ ሶስት ወይም ደግሞ ሁለቱን ፒክ አድርጉ እና አፕላይ አድርጉት እንዳንዩት ካልሰራላችሁ ሌላ ነገር ቀይሩ ምናልባት ኮሜንት ሴክሽን ላይ አሳውኝ ሽዋን ድስኤስት ሰዎች መጽሐፍ ቢያነቡ ይሄን ነገር ቢጠቀሙት የምትሉት

10:08 ሪከመን ምታረጉት ስለኔ ደግሞ ትንሽ ለመንገድ ያህል አልዋሻችሁም እነዚህ መጽሃፎች ኦፍ ቁርስ አንብቤያችኋለው ሌሎችም አሉ የመፍትም ነው። ቢዝ ምክኛቱም እኔ ኮንቴንትን ኮንሲዩም የማደርግበት ብዙ አይነት መንገዶች አሉ። ሶ ለምሳሌ አሁን እዚህ ላይ መጽሐፍ አለ ኦልሶ ቪዲዮ ኮንተንቶች አሉ። አት ሴም ታይም ኦዲዮ ኮንቴንቶች አሉ። ስለዚህ እናንተም ብትሆኑ መጽሐፍ አንባቢ ካልሆናችሁ ኢትስ ኦኬ በነገራችን ላይ ጀስት ኦዲዮ ኮንቴንቱን እንዲሁና ኮንሲዩም አድርጉ የፖድካስት ቨርዥኑን ሂዱ እና ስሙ ደሞ ኦተሩ ያንን መጽሃፍ የጻፈው ሰው ማለት ነው። ኢንተርቪው ሲደረግ ዋት ኢቨር ኮንተንቱን ማግኘት ትችላላችሁ። ያንን ነገር ተመልከቱ ቪዋል ኮንሲዩ ከሆናችሁ ልክ እንደኔ ላይክ ፕሪፈር የምታረጉ ከሆነ ኦኬ ሶ የዛሬ ቪዲዮ እንግዲህ ይሄንን ይመስል ነበር ሃሳብ አስተያየት ካላችሁ ኮሜን ሲን አሳውቁኝ ኦፍርስ

10:54 እንደዚህ አይነት ነገር ደግሞ ከተመቻችሁ ኔክስት ታይም ላይ ምን እንደሚሰራላችሁ ምትፈልጉት አይዲያ ካለ ኮሜን ሴት ላይ ጻፉልኝ ከዚ በፊትም ደግሞ እንደነገርኳችሁ በጣም ምትወዱት አናውንስመንት አለኝ ዩኖት ፈር ያንን ነገር አናውንስ ማድረግ አልፈልግም ነገር ግን የሰብክራይበር ካውንታችን 60 ሺ ከገባ ዊንስ ላይክ ይሄ ቪዲዮ ሪሊስ ከተደረገ በአንድ ወር ውስጥ ማለት ነው ያን ገናውስመንት ሼር አደርጋችኋለሁ እና በጣም እርግጠኛ የሆነው ነገር ምንድነው ገና የምሬ ነው pleaseክራይብ ይሄ ቪዲዮ በደንብ አድርጎ እንደረዳችሁ ተስፋ አደርጋለሁ እንደነገርኳችሁ እንግዲህ ይሄ ቪዲዮ ከወደዳችሁት ላይክ ሰብስክራይብ ማረግ እንዳትረሱ በሚቀጥለው ቪዲዮአችኋለሁ ባይ

Share

YouTube Video Summaries