0:00 ሩስያን መፍራት አሁን ነው ፑቲን አጥፍተው ሊገላገሉ ነው። የሩስ ያጸፋ እርምጃ አሁንም ያለምን አይንና ጆሮ እንደያዘ ነው። ሩስያ በቅርብ ጊዜ ጦርነት ታሪኳ እንዲህ አይነት የበቀል እርምጃት ስትወስድ ይህ የመጀመሪያዋ ነው። አዛውንቱ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናል ትራምፕ አስቀድመው የፈሩት የሩሲያ በቀል አሁን ደርሷል። ትራምፕ ጦርነቱን ለማስቆም በሞከሩ ጊዜ ወዳጄ ፑቲን እንደሆነ ወፈ ያደርገዋል። ብለው ነበር ለራምፕ ስድብ የቡቲን ምላሽ ቀጥተኛ አባውንም ቀዥቃ ስሜታዊ የሚል ነው። ሁለቱ ዝነኛ ፕሬዝዳንቶች ተስፋ የተደረገበትን ሰላም አጨልመው እድናቀሽቃዣ ከተባባሉ በኋላ በዩክሬ ግዙፍ የሩስ ያየቀል ጦርነት ፈንድቶ ማቆሚያቷል።
0:47 በጦርነት ወቅት አንድ የተለመደ የትና ማጠንጠኝ አለ። እሱም ጦርነቱን ማን ቀድሞ ጀመረው የሚል ነው። ጦርነት ድንገተኛ ሲሆን የዝግጅቱ ውጤት ነው። እናም ጦርነቱን ቀድሞ የጀመረው አካል በስሜት ይሁን ስሌት ተዘጋጅቷል ማለት ነው። የሮስ የኡክሬን ጦርነት የተቀሰቀሰው በዚህ የዝግጅት ስሌት ነው። ከጀርባ ብዙ ተፋላሚ ሃይሎች በስፋት ተዘጋጅቶበታል። ዩክሬን የወክልና ጦርነት ተሸካሚ ነች። ፑቲን ይህንን እውነት ስለሚያውቁ የቋጠሩት ጥቂም አልቻለም። ለዚህም ነው ምዕራባውያን ፑቲን በቀለኛ ነው የሚሏቸው። በርግጥም ፑቲንን የሚገልጻቸው በቀለኛ እና ቆራጥ የሚለው ነው። የአሁኑ ፑቲን በቀል ግን ይለያል። ለትንተና የከበደ እርምጃ መውሰዳቸውን ተከትሎ ሁለት የሆናል ግምቶች
1:34 እየተሰጡ ነው። አንደኛው ሩሲያ ልትጠፋ ትችላለች የሚል ነው። ሁለተኛው ዩክሬን ትጠፋለች የሚል ነው። ሁለቱንም ግምቶች እንመልከታቸው። [ሙዚቃ] ከፑቲን ተከታታይ የበቅል እርምጃ መረዳት የሚቻለው የዩክሬን ህልውና በዘለን እስኪ አባባል አደጋ ላይ መውደቁን ነው። ጦርነቱ በዚህ ሰሞኑን ብቻ 20 በመቶ ጨምሯል። 400 ድሮ በ24 ሰዓት ውስጥ ከመተኮስ በላይ ከባድ ነገር የለም። ሩሲያ አባሁኑ የአጸፋ እርምጃ ያላትን ከፍተኛ ጦር በከፊል ተጠቅማለችም። በርካታ የዩክሬን ከተሞችን ከማጥፋት ባሻገር እየያዘች ነው። ይህ በሩስያ ዘንድ ከዚህ ቀደም ብዙም ያልተለመደ ነው። ሩስያ በሰማይ በምድር ዩክሬንን መደብደቧን ቀጥላለችም። ሩስያ ጥቃቱን እየፈጸመች ያለችው በድሮን እና በሚሳሳይ ነው።
2:23 በዚህም የዩክሬን ከተሞች ወደ ሲኦልነት እየተቀየሩ ነው። ኦዴሳ እና ኬቭ በድሮን ወድመዋል። ጥያቄው የሩስያ ጥቃት እስከምን ድረስ ነው? የፑቲን የበቀል እርምጃስ ለምን እየከፋ መጣ የሚል ነው። ለዚህ ጥያቄ ምላሽ የሚሆነው የሩስያን ታሪክ እና የፑቲንን ዓላማ ማወቅ ነው። ፑቲን ጦርነቱ ከመጀመሩ በፊት ስለ ዩክሬን አፈጣጠር ምዕራባውያንን ያስደነገጠ እራሳቸው ዩክሬኖችን ያስገረመ ንግግር አድርገው ነበር። የወቅቱ የፑቲን ንግግርን በተገቢው ሁኔታ ተርጉሞ ለመረዳት አንድ አጭር ታሪክ ማስታወስ ሳይኖርብን አይቀርም። ታሪኩ የሚጀምረው የሩስያ የዘር ግን ከመረዳት ጭምር ነው። በኦሮሞ ሩሲያ ፌደሬሽን ውስጥ የስላፍ ዝርያቸው ሩስያውያን አብላጫወን ድርሻ ይይዛሉ። ከ 80 በላይ በደንብ ሩስያውያን
3:11 ያልሆኑ ህዝቦች በሩስያ ጥላ ስር ፌዴሬሽኑን መስርቷል። ሩስያውያን ከሚኖሩባቸው ግዛቶች ኦብላስት እና ካርኬ የሚል ስያሜ ከተሰጣቸው ውጪ የሩስያ ዝርያ ያልሆኑት በነጻ የአስተዳደር ሪፐብሊክ መስርቷል። የጥንታዊት ሩስያ ራሳ ታሪክ ጀማሩ ኬቭ ነው። ኬቭ የምዕራቡያን ሴራ ሰለዋ የዩክሬን መናገሻ ከተማ ስም ነው። ዩክሬን ከሩስያ ቀድማ አትታወቅም ነበር በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ዩክሬን የሚለው መጠሪያ ለአንድ አገር የተሰጠው የቦልሸቪክ አቢዮት ሲጀምር ነው። ለኢሮፒያን አቆጣጠር 1917 ነው። ዩክሬን እንዴት አገር ሆነች ለሚለው ጥያቄ መልስ የሚሆነው ይህ አብዮት መሆኑ በተለያዩ ጸሃፊዎች ተገልጿል። የሚባል ሀገር ባልነበረበት በዚያ ዘመን
3:56 ኮዛኮች ራሳቸውን ሩስያውያን አድርገው ይቆጥሩ ነበረ። በዛሬዋ ዩክሬንም ሆነ ሩሲያ ግዛት የነበሩ ኮዛኮች ራሳቸውን ያስተሳሰሩትም ሆነ የስነልቦና እውቅራቸው ከሩስያ ጋር ነበር። ለኢሮፒያን አቆጣጠር 2022 በሩስያ እና በዩክሬን መካከል ጦርነት ተቀሰቀሰ። ዩክሬን ሩሲያን ወደ ጦርነት ስብ ያስገባችው የምዕራቡያንን አካሄድ ለመተግበር ቁርጠኝነት በማሳየቷ ነው። ከሩስያ ጋር ጠላት ሆና ለመፋለም ከባድ ውሳኔ ላይ እየደረሰችበት የታሪክ እጥፋት ሆኖ ይጠቀሳል። የሊበራል አስተሳሰብ የተቀረው የአለም ማህበረሰብ እንደኖር የሚቆጥራቸውን የምዕራውያን እሴቶች ለመቀበል ዝግጁ መሆኗ ሮስያን እና ፕሬዝዳንት ፑቲንን አስቆጥቶ የጦርነቱን እድሜ አራዝሞታል። ዋናው የጦርነቱ መነሻ ምክንያትም
4:44 ይሆናል። ሁለቱን ሀገራት ጦር እስከመዘዝ አድርሶንን ለከፋ ሰባዊ እልቂትና ምጣኔ ሃብታዊ ውድመት የዳረጋት አስከፊ ጦርነት የጀመረው በ20 2022 ነው። ዩክሬን ህዝባዊ ሪፐብሊክ በሚል መጠሪያ ነበር። በምስረታው ወቅት የቦልሺ አቢዮት ጀምሮ ስለነበር ዩክሬንን የሶቭት ሶሻሊስት ሪፐብሊክ ህብረት አካል ለማድረግ ለማፋሳሽ ጦርነት ተደርጎ በቦልሸቪኮች የበላይነት ሲጠናቀቅ ዩክሬን የሶቭዬት ሶሻሊስት ህብረት አካል የሆነችም። ከዚያም በኋላ ፕሬዝዳንት ፑቲን ዩክሬን የቦልሸቪክ አብዮት መሪዎች የነሌኒን ፍጡር ናት አሉ። ፑቲን ይህንን ያሉት ከዛ በፊት በፊት እንደ ሃገር አትታወቅም ብለው ስለሚያምኑ ነው። የየፑቲን ንግግር ለዩክሬን ውስብስብ አልነበረም። ለምዕራባውያንም ውስብስብ
5:31 አልነበረም። ፑቲን በታሪክ እና በፖለቲካ እንዲሁም በግ አግባብ ከሄዱ በሰቶ መቀበል ድርድሩ አሸናፊ ይሆናሉ። ይህንንም ስለሚያውቁ ነው ተደጋጋሚ ጊዜ ለሰላም በራችን ክፍት ነው የሚል ጥሪ አቅርቦ የነበረው። ነገሮች ግን በታሰበው መንገድ አልሄዱም። ዩክሬን ከሩሲያ ጋር መለየቷ ብቻ ሲሆን መጋጨቷ እንደሚጎዳታውቃ ነው የገባችው። ዩክሬን ከሩስያ ጋር ስትጋጭ ያጣችሁ እጅግ በጣም ብዙ ነገር ነው። ዩክሬን ይፋዊ በሆነ መልኩ የሶቭት ህብረት አካል ከሆነች በኋላ እርካታ ውጣ ውረዶችን ማለፉ የሚታወቅ ነው። እንዲያመሆኑ እንደ ሃገር ለመቆም እና ለመስፋት ብዙ ጥረት አድርጋለችም።ባዊ ግዛቶቿን በካርቷ ውስጥ እስከማካለል ደርሳለች። የሶቭዬት ሶሻሊስት ህብረት የበላይ ምክር ቤት ሊቀመንበር በነበሩ ጊዜ
6:18 በክረሚያ እና በዩክሬን መካከል ያለውን ቅርበት ከግምት በማስገባት በመካከላቸው ያለውን ህብረት ይበልጥ ለማጥበቅ የምጣኔ ሃብት እና የባህል ትስስሮችን ለማጠናከር እንዲቻል የሚል ምክንያት በማቅረብ የዩክሬን ግዛት አካል እንድትሆን በህግ ተወሰነ። ከዚህ ውሳኔ ጋር ተያይዞ አንድ ኤሮፒያን አቆጣጠር በ197 ተግባራዊ በሆነው የሩስ ህገ መንግስት ላይ እንደውያን አቆጣጠር ሰኔ 2 ቀን 194 ማሻሻያ ተደርጎ ሩስያ የክሪ ባህር ሰላጤን ያጣችው በዚህ መልኩ ነው። የሶቭት የኮሚኒስት መንግስት በአስተዳደር እስከቆየ የቆየበት 1991 ድረስ ሁኔታው የግዛቱ ወደ ዩክሬን መጠቃል ይህንን ያህል ቅሬታ የፈጠረ ነገር አልነበረም። ሶቭዬት ህብረት ሲፈርስ ዩክሬን በስጦታ ያገኘችውን
7:04 የሚበልጠው ነዋሪ ሩሲያውያን የሆኑበት የክሪያን ባህርሰላጤ እና ሰባስቶፖልን ጠቅለላ የራሷ ማድረጓ የሚዘነጋ አይደለም። ፕሬዝዳንት ፑቲን ይህንን ታሪክ መሰረት ያደረገ አቋም ነው የገነቡት። በዩክሬ ላይ ከባድ ጽፋ አርምጃ ከመውሰድ ተቆጥቦ የቆዩትም ይህንን ታሳቢ በማድረግ ነበር። ነበር አሁን ግን የትግስታቸው ያለቀ የደቀቅ ይመስላል ፑቲን እየወሰዱት ያለው የአሁኑ ያጽፋ እርምጃ አለምን በአንድ ልሳን እያነጋገር ያለው በዚህ አውድ ስለታየ ነው። ፑቲን ከዚህ ውሳኔ ላይ የደረሱት በዩክሬን ጥቃት መሰንዘሩን ተከትሎ ነው። ነገር ግን ከጦርነቱ ተባብሶ መቀጠል ጋር ተያይዞ ትንታኔዎች መልካቸውን እየቀየሩ ነው። ፑቲን የዚህን ያክል የበቅል እርምጃ እየወሰዱ ያሉት በሁለት ምክንያት ሊሆን ይችላል። አንደኛው የዩክሬን ደጋ ድጋፍ
7:52 የሆነችው የአሜሪካን ወቅታዊ ቁመና ከመገምገም የተነሳ ሊሆን ይችላል። እንደሚታወቀው አሜሪካ በአሁኑ ወቅት ጭንቀት ውስጥ ነች። ሉሳ አንጀለስ ላይ የተቀሰቀሰው ተቃውሞ ብሄራዊ ጦር አዝምቷል። ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እብደታቸው ለይቶለት በአሜሪካ ላይ ልዩ ወታደራዊ ሃይል አሰማርቷል። በዚህ ጊዜ ዩክሬን ውሃ በላት ዩክሬን የአላ አሜሪካ ድጋፍ ስንዝር አትራመድም ትራምፕ ጦርነቱን በድርድር ለማስቆም ያደረጉት ሙከራ ሳይሳካ ቀርቶ አስፈሪው ጦርነት አገርሽቷል። ሁለተኛው የቡቲኔ በቀል በትል የጠነከረው የዩክሬን ጥቃት እየከፋ ስለነበር ነው የሚል ትንታኔ አለ። ይህ ዋነኛው ምክንያት ነው። ዩክሬን አራተኛ አመቱን በያዘው አውዳሚ ጦርነት ውስጥ እንደ ሰሞኑ ከባድ ጥቃት አልፈጸመችም። በተመሳሳይ ሩሲያም እንደ አሁኑ ከባድ ያጽፋ
8:40 እርምጃ በዩክሬን ሊወስድ አታውቅም። ሩስያ በጀመረችው የበቀል ጦርነት ከቀጠለች በርግጥም ምዕራባውያን ሩስያን መፍራት ያለባቸው አሁን ነው። ፑቲን ሩሲያ የሌለችበት አለም አይመስጠኝም በማለት ወይ አብረን እንጥፋ ወይም አብረን እንኑር የሚል አቋም ይዘዋል። በአሁኑ ወቅት አለም በከፍተኛ ትኩረት እየተከታተለ ያለው የሩስያን መጨረሻ ነው። የበቀል እርምጃው በምን ሁኔታ ሊጠናቀቅ እንደሚችል ለግምት አስቸግሯል። ዩክሬን ሙሉ ለሙሉ ትወድማለች ወይንስ ትተርፋለች የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ የሩስያን ቀምር የቡቲንን ዓላማ ማወቅ ግድ ይለናል። አበቃን ስናይ ጊዜን ተመኘን። ነው።