0:00 እንዲህ በፍጥነት በምትዋዝ ከተማ ውስጥ እየኖሩ የልብ መረጋጋትን ማግኘት የተለየ ምቾት ነው። ሰላም የሚሰጥ የምቾት ስፍራ ለቤተሰቦ ኩራት ሲሆኑ ነገ መረጋጋትን ካለመው ወይም በቀላሉ የተሻለ ህይወት መኖር ካሻው የአኮያ ቤቶች መገኛ አድራሻው ናቸው። የት ሰፈር ነኝ ማለት ይፈልጋሉ። ፒያሳ ወዳጅነት ፓርክ በሶስቱም ሳይቶች ወይስ ሳርቤት ካናዳ ኤምባሲ አልያም ሰሜን ማዘጋጃ ወደ ቤቱ ለመግባት ይህን ኮተሬ ነው 0979225 የአኮን ቤት ሲገዙ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሼቫ ማይልስ ጎል አባልነት በክብር ይቀበላሉ አኮያ ፕሮፐርቲ የኢትዮጵያ አየር
0:46 መንገድ ሼቫ ማይልስ የልት የመጀመሪያው ፕላትንም ፓርትነር [ሙዚቃ] ጤና ይስጥልኝ ክቡራት እና ክቡራን የዩትዩብ ቻናሌ ቤተሰቦች ሌሊቱን ሰበር መረጃ ተሰምቷል የዩትዩብ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ የድል ምልክቷን መጫን አትዘንጉ በርከት ያሉ ሰበር መረጃዎች ዩትዩብ ላይ በፍጥነት ሲጫኑ ቀድሞ ለናንተ የማስታወቂያ መልክት ወይም ኖቲፊኬሽን ይደርሳቸዋል። ወደ ሰበር መረጃው ስናክራን አድማጮች የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ጄ ትራምፕ ዛሬ
1:31 ሌሊቱን ከዋይት ሃውስ በሰጡት መግለጫ ከዚህ በኋላ ቀጥታ ቬንዙላን እኛ እንመራታለን ቬንዚላን አሜሪካ ታስተዳድራታለች እኔ ከዋይታውስ ሆኜ እመራታለሁ ለአካባቢው አስተዳዳሪ እኔ እሾምላታለሁ ሲሉ መናገራቸው አለምን አስደንግጧል አሜሪካ ቬንዚላን በቁጥጥር አስርዋል ብቻ ሳይሆን ነዳጃቿንም ከዛሬ ጀምሮ እየቀዳች እንደምትወስድ ጭምር ቃል በቃል መናገራቸው ለዚህም ኤክስኩቲቭ ኦርደር መፈርማቸው ተዘግቧል። ይህ ጉዳይ ያስደነገጣቸው የአለም ሃያላን በከፍተኛ ድንጋጤ ውስጥ ሆነው አስቸኳይ መግለጫ ማውጣታቸውን ቀጥለዋል። ሩሲያ እና ቻይና እዛ የተገላቀለበት መግለጫ ሳይወጡ ሩሲያ ጦርዋ በፍጥነት ወደ ቬንዚላ አቅራቢያ እንዲመጣ ልታዝ እንደምትችል ገልጻለች። በሌላ በኩል ትራምፕ ቀጣዮቹ ተረኞች ኢራን እና ኩባ ናቸው የሚል ንግግር
2:18 መናገራቸው ደግሞ ሀገራቱን ያስደነገጠ ሲሆን ኢራንም አስቸኳይ ስብሰባ ስጠራ ኩባን በተመሳሳይ አስቸኳይ ስብሰባ ላይ ነው ያደረችው። ቀጠናው በከፍተኛ ውጥረት ውስጥ ነው የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ጄ ትራምፕ በቬንዚላ ዋና መዲና ካራካስ ላይ የአሜሪካ ባንዲራ እና በተለይ ደግሞ በቬንዚላ ነዳጅ ማውጫዎች ላይ የአሜሪካ ባንዲራ ሲውለበለብ የሚያሳይ በኤአይ የተቀናበረ ቪዲዮ ማሰራጨታቸውን ተከትሎ በከፍተኛ ሁኔታ ድንጋጤ አጭረዋል በተለይ ደግሞ የማድሮ መንግስት ወደቀ በማለት ለሰአታት ደስታቸውን ሲገልጹ የነበሩ ነበሩ ቬንዛላዊያን አሁን በአሜሪካ ቁጥጥር ስር ናችሁ በአሜሪካ ትመራላችሁ መባላቸው እንዳስደነገጣቸው ተዘግቧል። ይህንን በተመለከተ የምታደምጡት ሰፋ ያለ መረጃ ይኖራል አብረን እንከታተለው። ለወራት በአሜሪካ ጦር የተከበበው የቬንዚላ ምድር በልዩ ኦፕሬሽን
3:06 በሶስት ሰዓታት ብቻ ቬንዚላው መሪ ማዶሮ ተይዘው ወደ አሜሪካ ሲሄዱ ትራምፕ ደግሞ ዛሬ ሌሊቱን ከቤተ መንግስታቸው የሰጡት መግለጫ መላው አለምን በእጅጉ አስደንግጧል። ማዶሮ በአሜሪካ ኃይል ሃይሎች ከተያዙ በኋላ ሁሉም የጠበቀው የሽግግር መንግስት ይቋቋማል የሚል ነበረ። ነገር ግን ከዋይት ሃውስ ምሽቱን የተሰማው ዜና በእጅጉ የተለየ እና አስደንጋጭ ሆኗል። ዘንድሮክ ታይምስ እና ፎክስ ኒውስን ጨምሮ ሁሉም የአሜሪካ መገናኛ ብዙሃን በቀጥታ እንደዘገቡት ፕሬዝዳንት ዶናልድ ጄ ትራምፕ ጋዜጠኞችን ሰብስበውና በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ በተከታታይ ባወጡት ጽሁፍ አንድ ነገር ተናገሩ። ይሄውም ቬንዚላ ፈራርሳለች። ምንም አይነት መንግስት የላትም ማድሮውንም ይዘነዋል ተቃዋሚዎችም ቢሆኑ
3:52 ደካማ ናቸው። ታዲያ ቬንዚን ለማቷት ብለዋል ትራምፕ አክለውም ሲናገሩ። ስለዚህ አሜሪካ ኢንቨስት ያደረገችውን ገንዘብ እና ቬንዚላን ከዚህ ጨቋኝ ሰው ለማዳን የፈሰሰውን ደም ለማካካት ሲባል ሁኔታው በቬንዚላ እስኪረጋት ድረስ ላልተወሰነ ጊዜ ቬንዚላን በቀጥታ አሜሪካ ታስተዳድራታለች። ከዋይታ ሃውስ ሆኜ ያሉ ዳይሬክት ፍሮም ዋይት ሃውስ እኔ እራሴ አስተዳድራታለሁ። እኔ ከዛሬ ጀምሮ የቬንዙላ መሪ ነኝ አሜሪካ ቬንዙላን ትመራታለች ብለዋል። የቬንዙላ ግዛት አስተዳዳሪ ወይም ጋቨርነርን ደግሞ በቅርቡ እሾማለው። ይሄ ቅኝ ግዛት እንዳይመስላችሁ ይሄ ቢዝነስ ነው። ነዳጁን ደግሞ አውጥተን የራሳችንን ያወጣነውን ወጪ
4:38 እንሸፍናለን። የፌንዚላን ብድር እንከፍላለን ሲሉ ተደመጡ። ይህ ንግግር ተራ ንግግር አይደለም። በደቡብ አሜሪካ ብቻ ሳይሆን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ቢሮ ሳይቀርም የሃላፊዎችን ጆሮ ጭው ያረገ ዜና ሆኗል። የአሜሪካ ኢምፔሪያዝም ዳግም ውልደት ተብሎም ተተችቷል። የትራምፕ ንግግር ተራ ንግግር አይደለም። በቀጥታ የሰጡት ኤክስኩቲቭ ኦርደር ጭምር አስደንጋጭ ነበር።በርግ እና ፋይናንሻል ታይምስ አሁን አረጋገጥነው በማለት በሰበር ዜና እንደዘገቡት ትራምፕ ለሁለቱ ግዙፍ የአሜሪካ የነዳጅ ኩባንያዎች ቼቭሮንና ኤግዞን ልዩ የሆነ ኤክስኩቲቭ ኦርደር ወይም አስቸኳይ ትእዛዝ ፈርመዋል። ትእዛዙ ሶስት ነገሮችን አዝሏል አንደኛው የቁጥጥር መብት ሰተዋቸዋል። ይሄውም ኩባንያዎቹ የቬንዝኤላን
5:25 ብሄራዊ የነዳጅ ኩባንያ ማኔጅመንትን በአስቸኳይ ከአሁኗ ደቂቃ ጀምሮ እንዲረከቡ ሁለተኛው የጥበቃ ሃይል ሲሆን የኩባንያዎችን ደህንነት ሙሉ በሙሉ በአሜሪካ ጦር ለመጠበቅ የአሜሪካ ወታደሮች በነዳጅ ማውጫዎች ላይ በአስቸኳይ እንዲሰፍሩ እና ቬንዚላን የነዳጅ ክምችት ያለባቸውን ቦታዎች እንዲቆጣጠሩ ብለዋል። ሶስተኛው የምርት ምርት መጨመር ነው። በአስቸኳይ የአሜሪካ የነዳጅ አምራች ኩባንያዎች ወደ ቦታው ገብተው በ24 ሰዓት ውስጥ ምርቱን በእጥፍ በመጨመር ወደ አሜሪካ ነዳጅም በፍጥነት እንዲልኩ አዘዋል። አንድ የወልድ ስትሪት ጆርናል ተንታኝ ለሲኤን ቢሲ ሲናገር ይህ በዘመናዊ ታሪክ ውስጥ ታይቶ የማይታወቅ ግዙፍ የሃብት ዝርፊያ ወይም የካሳ ክፍያ ነው ብሎታል። አሜሪካ የቬንዚላን ነዳጅ እንደ ጦርነት ካሳ እንደምትወስደው ትራምፕ
6:14 ተናግረዋል። በቬንዙላ ሰማይ ላይ በዋና ከተማዋ ካራ ካስታስ ምንድነው ማዶሮ ቢሄዱም ጦሩ ግን እስካሁን እጅ እንዳልሰጠ ተነግሯል። ሮይተርስ ከቬንዙላ ዋና መዲና ካራካስ እንደዘገበው ከሆነ የማዶሮ ታማኝ እና የመከላከያ ሚኒስትሩ ጀነራል ቬላድሚር ፓርድሪኖ ፓባኤሎ አሁን በብሄራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ ላይ ቀርበው ሞት ሽረት አዋጅ አውጃለው ብለዋል ጀነራል ፓድሮ ሎፔዝ በቁጣ ለአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ጄ ትራምፕ እንዲህ አሉ ፕሬዚደንት አፍነው ወስደሃል ማድሮውን ወስዳችሁታል ነገር ግን የቦሊባርን ልጆች ፈጽሞ አታንበረክኩንም አሜሪካ ቬንዙላን እንደ 51ኛ ግዛቷ ልታስተዳደር ማሰቧን ምሽቱን ከትራምፕ መግለጫ ሰማን ይህ በጭራሽ
7:01 አይሆንም የቬንዙላን ጦር ወደ ከተሞችና ወደ ነዳጅ ማወጫወች እንዲሰማራ አዝዣለው። ነዳጅ ማወጫወች በአሜሪካ ጦር እጅ ሳይወድቁ እየተዋጋን ለማዳን እንሞክራለን ብለዋል። ነገር ግን በተግባር ሲታይ ይህ ሊሆን የማይችል ነው። ግዙፍ የአሜሪካ ጦር ቬንዞላ ፈሷል የአለም ሃያላን ቁጣ እንደነደደ ነው። ሩሲያ የሩስያ የዜና ወኪል ታስ እንደዘገበው የሩስያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላብሮቭ ለአሜሪካ የአምባሳ ለአሜሪካ አምባሳደር ጠንካራ ደብዳቤ ጽፈዋል። ሩሲያ ሶስት ነገሮችን በአስቸኳይ ከአሜሪካ ትጠብቃለች ካልሆነ መዘዙ የከፋ ነው። አንደኛው ኒኮላማሮ በአስቸኳይ እና ያለቀድመው ሁኔታ አሁኑኑ እንዲለቀቁ ሁለተኛው አሜሪካ ከቬንዙ ነዳጅ ማወጫወች ላይ በአስቸኳይ እጇን
7:48 እንድታነሳ ብለዋል ሶስተኛው ግን ይህ ካልሆነ በሚል ሩሲያ ያስቀመጠችው ነው ይህ ካልሆነ ሩሲያ ሚዛናዊ ወታደራዊ እርምጃ ለመውሰድ ትገደዳለች ብለዋል ክሬምን በኩባ እና በኒኩ አራጋ ሚሳኤሎችን ለማሰማራት እያሰበች እንደሆነ እና የጦር መርከቦቿ ወደዚው አካባቢ እንዲገሰግሱ ማዘዟ ተነግሯል ሌላኛዋ ደግሞ ቻይና ቤጂንግ ናት የቻይናው መገናኛ መዝናኛ ብዙሃን ጂነዋን እንደዘገበው ፕሬዝዳንት እዚ ቺምፒንግ የጫካ ህግ ጀንግሎ እንዲሁም የሽፍታ ዲፕሎማሲ ሲሉ ጠርተውታል የአሜሪካን እርምጃ ቻይና አሜሪካ የቬንዝኤላን ነዳጅ ሙሉ በሙሉ ከወሰደችው እንዳለችው ቻይና ለቬንዙላ የሰጠችውን 60 ቢሊዮን ዶላር ከቬንዙላ ሳይሆን የምጠብቀው ከአሜሪካ ነው ብለዋል በጣም
8:37 የሚያስደነግጠው ነገር የትራምፕ ንግግር በቬንዚላ ብቻ አለመቆሙ ነው። የአሜሪካ ዋሽንግተን ፖስት ፖስት በትንታኔው እንደገለጸው ከሆነ ትራምፕ ለሊቱ መግለጫቸው ኩባ እና ኢራንን በቀጥታ አስጠንቅዋል። ቀጣይ እናንተ ናችሁ ያሉ ይመስላል በሃባና በቴራን ቤተ መንግስቶች ውስጥ ቀጣዩ እኛ ነን የሚል የሽብር ስጋት እንዲያድግም ሆኗል። በኩባ የኩባው ፕሬዝዳንት ሚጌል ዲያዝ ካልኔ በሃባ በአስቸኳይ ስብሰባ ጠርተዋል። ትራምፕ በንግግራቸው የማዶሮን እጣ ፈንታ ለኩባ እና ለኢራን ቀጥሎ መልክት አለው ብለዋል። ትራምፕ ይህንን ነገር ሲናገሩና ቀጣይ ትኩረታቸው ኢራንና ኩባ መሆናቸውን በተናገሩበትን ንግግር ሰብረው የገቡት
9:23 የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በነገራችን ላይ ያሉ ትራምፕ ሲናገሩ እንደቀልድ አትመልከቱት እያንዳንዷን በቁም ነገር ውሰዱት ብለዋል። ይህ ማለት በቀጣይ በኩባ ላይ እንደዛቱት በርግጥም ሊያደርጉት ይችላሉ ባይ ናቸው። ኢራንንም ስንመለከት በኢራን ያለው ህዝባዊ አመጽ አሁንም እንደቀጠለ ነው። ትራምፕ በኢራን ጉዳይ ጣልቃ እንደሚገቡ ዛሬ አይደለም ያስታወቁት ከቅናት በፊት ጭምር እንጂ የኢራን መንግስት ቃል አቀባይ ለአልጄራ ሲናገሩ አሜሪካ በቬንዙላ ያደረገችውን የወንበዴነት ተግባር እዚህ እኛ ጋር ኢራን ውስጥ ልድገመው ብትል ግን መካከለኛው ምስራቅ ታይቶ የማይታወቅ አመድነት ይቀየራል ብለዋል። ቱርክ በበኩሏ የቱርኩ ፕሬዝዳንት ኤርዶዋን አለም አቀፍ ህግ አሁን መሞቱን በግልጽ
10:10 አይተናል ማን አሜሪካን አስቆመ የተባበሩ የነበሩት መንግስታት ድርጅት ከዚህ በኋላ ምንድነው ብለዋል። ሃይል ያለው የፈለገውን የሚያደርግበት ዘመንን በአይናችን እያየን ነው ብለዋል ፕሬዝዳንቱ በቁጭት የአሜሪካ የጥብቅ አጋር የሆኑት ዩናይትድ ኪንግደም እና የአውሮፓ ህብረትም መግለጫ አውጥተዋል። የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የአውሮፓ መሪዎች አጣብቂኝ ውስጥ ናቸው። በአንድ በኩል የማድሮውን መውደቅ ይደግፉታል። በሌላ በኩል ግን ትራምፕ ሃገሪቱን እኔ አስተዳድራለው። ነዳጁንም ወስጄዋለው ማለታቸውን የአውሮፓን እሴት የሚሸረሽር እንደሆነ ያምናሉ። የአውሮፓ ህብረት መግለጫ ዲሞክራሲ ወደ ቬንዚላ መመለስ አለበት ነገር ግን የቬንዙላ ሃብት የቬንዚላን ብቻ ነው አሜሪካ ልትወስዱ አትችልም በማለት ተቃውሞ ሌላኛው አስቸኳይ መግለጫ የወጣው የአፍሪካ
10:57 ህብረት ነው። ከአዲስ አበባ ዋና መቀመጫውን ያደረገው የአፍሪካ ህብረት ያስተጋባው ድም የስጋት ነው። የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ባወጡት መግለጫ የአንድ ሀገር መሪ በውጭ ሃይል ማፈን እና ሃገሪቱን በቀጥታ እና አስተዳደር እንዳድራለን ይዣለሁ ማለት ለአፍሪካ ሃገራትም አደገኛ ምሳሌ ነው ብሎታል። የጎረቤት ሃገራት ብራዚል እና ኮሎምቢያ አሜሪካ በድንበራቸው ላይ አዲስ ግዛት ልትመሰረት ነው በሚል ከፍተኛ ስጋት ውስጥ ወድቀዋል። ትራምፕ አሜሪካን በቁጥጥር ስራ ያዋለቻት ቬንዙላን ላልተወሰነ ጊዜ ይዛ ታስተዳድራታለች። እኔው ቀጥታ ከወያይታውስ እመራታለሁ ካሉ በኋላ በቬንዙላ የነዳጅ ክምችት ባለባቸው ቦታዎች እና በቬንዞላ ነዳጅ ማጣሪያዎች ላይ የአሜሪካ ባንዲራ ግራ ሲውለበለብ ታይቷል።
11:43 በአንድ በኩል የኒኮላማ ዶሮ አምባ ገነናዊ አገዛዝ አብቅቷል። በሌላ በኩል ግን አሜሪካም በዶናል ትራምፕ መሪነት አሜሪካ አፈረስት ወይም አሜሪካ ቀዳሚ ከሚለው መርህ አልፋ አሁን አሜሪካ ብቻ ወይም አሜሪካ ኦንሊ ወደሚለው ግዛት ማስፋፋት ተሸጋግራለች የሚሉ ተሾች በዝተዋል። ማዶሮ ማያሚ እስር ቤት ገብተዋል በነገው እለት ፍርድ ቤት ይቀርባሉ ተብሎ ይጠበቃል። የቬንዚላ መከላከያ ሚኒስቴር ጦርነት በአሜሪካ ሰራዊት ላይ አውጀዋል ሰራዊታቸው የተዳከመ ቢሆንም በቀጣይ ምን ሊያደርግ እንደሚችል አይታወቅም ቼቭሮንናዞን የተባሉ የነዳጅ አውጪ ኩባንያዎች ቬንዚላን ነዳጅ ማውጣት መጀመራቸው እየተነገረ ነው ሩሲያ እና ቻይና እየዛቱ ነው ነገር ግን እስከ አሁን ወታደራዊ እርምጃ ለመውሰድ አልቻሉም ይህ
12:31 የካራካስ ድራማ ገና አልተነጠናቀቀም ቬንዚላ የአሜሪካ 51ኛ ግዛት ሆናለች ወይስ ሁለተኛ አቬት ና የሚለውን ጊዜ የሚፈታው ነው ተብሏል። በዚህ በቬንዙላ የተከናወነው ነገር መላው አለምን ያስደነገጠ ሲሆን በተለይ ጎረቤት የሆኑት እነ ኮሎምቢያን ደግሞ በእጅጉ ያሳሰበ ሆኗል። ኮሎምቢያ ከቬንዙላ ጋር በምትዋሰንበት አካባቢ ጦሯን በከፍተኛ ቁጥር አሰማርታለች። የኮሎምቢያው ፕሬዝዳንት ጉስታቮ ፔድሮም ከብሄራዊ የደህንነት ምክር ቤታቸው ጋር አስቸኳይ ስብሰባ ካደረጉ በኋላ በቬንዙላ ድንበር የጦር ሃይላቸው መሰማራቱን ተናግረዋል። አሜሪካ ካራካስንና ሌሎችም አካባቢዎች ላይ ጥቃት ከፈጸመች በኋላ ከቬንዚላ ከፍተኛ የሆነ የተፈናቃዮች ፍልሰት ይኖራል በሚል ነው በጎታ እየተዘጋጁ
13:18 መሆናቸውን የተናገሩት። የቬንዚላው ፕሬዝዳንት ኒኮላ ማድሮ እና ባለቤታቸው ሲልያ ፍሎሪዳን በቁጥጥር ስር ውለው መግባታቸው ፕሬዝዳንት ትራምፕ ኢፋ ካደረጉ በኋላ መናጥ የጀመረው ቀጠና ከባድ እጥረት ውስጥ ነው። ፔድሮ በካራ ካስ ላይ የመጀመሪያውን ጥቃት ከተፈጸመ ጊዜ አንስቶ በተደጋጋሚ ሰላም እንዲሰፍንና ውይይት እንዲደረግ ማድረግ እየጠየቁ ይገኛሉ። ዩናይትድ ኪንግደም በቬንዙላ ላይ የተፈጸመውን ጥቃት ላይ አልተሳተፍኩም ስትል በጠቅላይ ሚኒስትሯ በኩል ተናግራለች ጠቅላይ ሚኒስትር ኪርስ አርመር ዩናይትድ ኪንግደም በቬንዙላ በተፈጸመው የአሜሪካ ዘመቻ ላይ በምንም አይነት መልኩ አልተሳተፍንም ስለ ጉዳዩም የምናውቀው ነገር የለም ብለዋል ነገር ግን አስተያየት ከመስጠታቸው በፊት ተጨማሪ መረጃም እፈልጋለው ብለዋል። ስታርመር ኒኮላስ ማዶሮ
14:07 በቁጥጥር ስር መዋላቸውን በተመለከተ ከፕሬዝዳንት ትራምፕ ጋር እስካሁን ይህ ዘገባ እስከጠናከረበት ሰዓት ድረስ በስልክ ጭምር እንዳልተነጋገሩ እና እንዳላገኟቸው ገልጸዋል። ጉዳዩ በፍጥነት የሚለዋወጥ ነው። እና አሁንም መረጃዎችን ማረጋገጥ አለብን ሲሉ ለዩኬ መገናኛ ብዙሃን አስተያየታቸውን ሰተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ አክለውም እኔ ምለው ዩኬ በዚህ ዘመቻ ውስጥ በምንም መልኩ እንዳልተሳተፈች ነው። እንደሃገሪቱ መሪ ምንም የማውቀው ነገር የለም አልተሳተፍንም ብለዋል።መር በርካታ የዩኬ ፓርላማ አባላት እንዳደረጉት ድርጊቱን ያወገዙት ያወገዙት ሲሆን እውነታዎቹ መጀመሪያ ማረጋገጥ እንፈልጋለን ከፕሬዝዳንት ትራምፕ ጋር መነጋገር ፈልጋለው እደውልታለሁ ብለዋል የአጋሮቻችን ጋር መነጋገር እንፈልጋለን እኔ
14:56 ማረጋግጥላችሁ በዚህ ውስጥ ዩኬ ንጹናት ምንም ውስጥ የለችም ብለዋል እንደምታውቁት ሁልጊዜም አለም አቀፍ ህግን ማክበር እንዳለብን እኛ ዩኬ እናውቃለን ብለዋል ግን በዚህ ደረጃ በፍጥነት የሚለዋወጥ ሁኔታ ስለሆነ እውነታውን እናረጋግጥ እና ስለ ጉዳዩ የምንለው ነገር ይኖራል ብለዋል። ስታርመር በደቡብ አሜሪካ ሃገር ውስጥ የሚገኙ የዩናይትድ ኪንግደም ዜጎችን በሚመለከት በቬንዚላ ውስጥ ወደ አምስት መቶ የሚጠጉ የዩኬ ዜጎች አሉ። እናም በኤምባሲው ጋር ስለደህንነታቸው እየተነጋገርን ነው። ጥበቃ እየተደረገላቸው እና ተገቢውን ምክክር እንዲያደርጉ እየሰራ ነው ብለዋል። አነስተኛ ቁጥር ነው ግን አስፈላጊ ቁጥር ነው ብለዋል። ሌላኛው አነጋሪ ነገር የሆነው በቬንዝላ ዋና መዲና
15:42 በካራካስ የሚገኘው ከሩሲያ ኤምባሲ በከፍተኛ ሁኔታ እየተንቦለቦለ ሲወጣ የታየው ጨስ ነው። አሜሪካ የሩስያን የሩስያ ኤምባሲን ድንበር አልፋ መግባት የማትችል እና በቀጥታ ከሩስያ ጋር የሚያጋጫት እንደሆነ ታውቃለች። ስለዚህ እስካሁን ድረስ ኤምባሲውን ሰብራ ለመግባት አልሞከረችም አላሰበችም። ነገር ግን ከሩስያ ኤምባሲ ውስጥ ካራካስ ከሚገኘው ጭስ በከፍተኛ ሁኔታ ሲወጣ ታይቷል በተለይ የሳተላይት ቅኝቶችና መረጃዎችን ተመርኩዘው የአሜሪካ መገናኛ ብዙሃን እንደሚሉት ከሆነ ሩሲያ ምናልባትም ከማዶሮ መንግስት ጋር ስትሰራቸው የኖረቻቸውን የተጻጻፈቻቸውን ደብዳቤዎች እና ሌሎችንም ጨምሮ በከፍተኛ ሁኔታ እያቃጠለች ነው ሲሉ ገልጸዋል። ይህንን ተከትሎ ታድያ ሩሲያ
16:31 በጉዳዩ ዙሪያ ተጨማሪ መረጃ ከመስጠት ተቆጥባለች ወደ አከባቢው ጦራን እንደምታሰማራ የተሰማራ ይዛችው ሩሲያ በቀጠና ወደ ቀጠናው የጦር መርከቦቿ እንዲጠጉም ትእዛዝ ልትሰጥ መሆኑን ተከትሎ ከውጥረቱን ወደ ባሰ ደረጃ እንዳያደርሰው ተሰግቷል። ክቡራን አድማጮች ለሰአቱ ብታደምጧቸው መልካም ናቸው ያልኳቸው አጫጭር መረጃዎች የሰማችኋቸው ናቸው። ከሰዓታት በኋላ በሌላ መረጃ ተመልሰን እስከምንገናኝ በያለንበት የአለም ቸር እንቆይ። እዩትዩብ [ሙዚቃ] የስኬት ሚስጥሮችን በዝርዝር የያዘው የአቢል ብርሃን የወይዋል መጽሃፍ ሁለተኛትም በገበያ ላይ ዩቲዩብ ለመጀመር በአጭር ጊዜ ስኬትን ለመቀዳጀት አስበአል ዩቱብ ቢጀምር ስንት ብር አገኘው
17:18 ብሎ አስበአል እንግዲያውስ በዩትዩብ ሁለትቴ የወርቅ ሶስት የብርሽ ልማቶችን ያገኘው የአቤል ብርሃኑ የወይኖርጂ የዩትብ ሚስጥሮች መጽሐፍ በዝርዝር ሁሉንም ያብራራሉታል ዛሬ ገዝተው ህልሞን እውን የሚያደርግ የሚያደርጉበትን የዩቲዩብ የስኬት መንገድ ይጀምሩ በሃገር ቤት አከፋፋይ አዲስ አበባ ሜክሲኮ ኮሜሪክስ መጽሃፍት መደብ በውጭ ሀገራት ለምትገኙ ከአማዞን ላይ ብታዙ በቀናት ውስጥ ደጁ ይደርሳል የአማን ሊንኩን እዚህ ቪዲዮ ኮሜንት ላይ ያገኙታል የዩትዩብ ሚስጥሮች ዘመኑ ጋር ተፈላጊ መጽሐፍ [ሙዚቃ]