0:02 ዘውዱ በመላው አውሮፓ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በማህበራዊ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳይ ዙሪያ ያላቸውን ሁለንተናዊ ተሳትፎ እና እምቅ የህይወት ተመክሮ በጥልቀት የሚዳስስ በይዘቱ ለየት ያለ በአዝናኝ ገጠመኞች የተሞላ እና በማራኪ ጨዋታዎች የተቋደ የቴሌቭዥን ፕሮግራም ዘውዱሾ ቁም ላለቁም ነገር ሲሹም ለተዘናኖት በያሉበት ዘውዱ ቱሾዱ >> ሰላም
0:48 ክቡራን ተመልካቾቻችን እና ዘዱ መንግስቴ ነኝ ከዚህ ሃገር እንግሊዝ ሽትንቨቻችን ፕሮፌሰር እየረመሻቸው ነው መሰለኝ በጣም ይቅርታ ቶኪንግኖት ጎመልካች አድማጮቻችን ምናልባት ፕሮፌሰር ይቅርታ እጠይቃለሁ መነሳት እና መንቀሳቀስ ከፈለጉ መንቀሳቀስ ይችላሉ ችግር የለውም እ ከፈለጉ ተመልካችሁ አማቾቻችን ያው እንግዲህ ዛሬ እንደነገርኳችሁ ከፕሮፌሰር መሃመድ አሰርጋ ነበር እንደምንነጋገር የገለኩላችሁ ይቅርታ እጠይቃለሁ ቴክኒካል ችግር ነው እኔ ከገባው በኋላ ላይቭ
1:33 አልመሰልኳቸውም ለዛ ነው ይቅርታ ተመልካች አድማጮቻችን እ ስለዚህ በተቻለም መጠን ዛሬም በኢትዮጵያ ወቅታዊ ገዳዮች ላይ ነው ዘገባዎቻችንን የምናቀርበው ክቡራት ተመልካች አድማጮቻችን ኢትዮጵያ ካለችበት አጣብቂን ችግር ለማውጣት ይቻል ዘንድ በተለይም ም ኢትዮጵያ ነች በየትኛውም አለም የምንገኝ ምን ማድረግ አለብን የሚለውን እንነጋገራለን እንወያያለን። እንደምታውቀው በቅርቡ የ እስራኤል መንግስት ለሶማሌ ላንድ እውቅና መስጠቷን ተመ ተ ተከትሎ ብዙዎች ተቃውማቸውን እያቀረቡ ያለበት ሁኔታ እንዳለ ይታወቃል ኢትዮጵያ እስካሁን የሰጠችው ጉዳይ ምንም አልታወቀም ይሄን በተመለከተም የምናነሳቸው ነገር አለ እንግዲህ ፕሮፌሰር ትንሽ እያስቸገራቸው ነው እንትኑ ይቻላሉ
2:20 ምንድነው ሲስተም ውስጥ ያሰጣችህ ይመስለኛል ለምን እንደሆነ አላውቅም ለማንኛውም ተመልካች አድማጮቻችን ከሳቸው ጋር የምናደርጋቸው ውይይት እንከታተላለን በተጨማሪም ጌታቸው ረዳ ከአንዴ ቴሌቪዥን ጣቢያ ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ ህወሃት ተቀጥቅጠው መሸነፉን ገልጸዋል ተቀጥቅጦ ነው የወጣው የተሸነፈው ብሎ በዝርዝር ለማስረዳት ሞክረዋል ግን እ ለዚህ ትግራይ ውስጥ ለተፈጸመው ስህተቶች ወይም ደግሞ ለሞቱት ሰዎች ወይም ደግሞ ለተፈናቀሉት ተጠያቂ ጥያቄ ያደረገው በቀጥታ የኤርትራን መንግስት እና እንደዚሁም ደግሞ የፋኖን ሃይል እንደሆነም ገልጸዋል በአሁኑ ሰዓትም ደግሞ በተለይ በተፈናቀሉ ወገኖቻችን በተመለከተ
3:05 እ ይዟቸው ቁጭ ያለው ለራሱ መያዣ ነው በትግራይ ህዝብ ላይ ችግር እየፈጠረ እንዳለ የገለጸበት ሁኔታ ተስተውሏል። ስለዚህ እ እነዚህን እናመስል ጉዳዮችን እንግዲህ በተቻለ መጠን በፕሮፌሰር በኩል የሚሰጡን ማብራሪያ ሳሪያዎች ይኖራሉ። መስመሩ ምናልባት ከገባላቸው ፕሮፌሰር ይሰማዎታል? ፕሮፌሰር ትንሽ እያስቸገራቸው ነው ሲስተሙ ይመስለኛል። እስከዛ እንግዲህ እሳቸው እ ተስተካክሎ እስከሚመጣላቸው ድረስ የፕሮፌሰር ፕሮፌሰር ይሰማዎታል? እየተሰማቸው አይደለም እ አንዳንድ ጊዜ አሁን እንግዲህ እንደዚህ ይገጥማል ፕሮፌሰር ይሰማዎታል የኔ እኔ ድምጽ እሳቸው አይሰማኝም እኔም
3:51 አልተሰማቸውም መሰለኝ። እ ኦኬ እንግዲህ እሳቸው ምናልባት እስከሚስተካከል ድረስ ከእኔ ጋር ቆይታ እናደርጋለን ተመልካች አድማጮቼ። አንዳንድ ጊዜ ያው ይሄ ሁሉም ጋር የሚገጥም ነው። የቴክኒክ ችግር ነው ቴክኒካሊ እ እንግዲህ ይቅርታ ፕሮፌሰር እየተሰማሁት አይደለም? >> አዎና ችግር አይወድም >> ችግር የለውም እኔ አንዳንድ ነገሮች እስከምናገር አዎ እየመጣ ነው ድምጿ መቷል አሁን >> መቷል ትሰማኛለህ >> ይሰማዎታል >> ድምጹ የቴኑ ነው የኔ የእንትኑ አይደለም ቆይ
4:37 >> ነው ኖ እየሰማሁት ነው ፕሮፌሰር እየሰማሁት ነው እኔ ይሰሙኛል አልሰማሁትም እንግዲህ እንደዛ ከሆነ ችግር የለውም በስልኩ እንቀጥላለን ማለት ነው እስካሁን በጣም ጥሩ ነበር እንግዲህ ፕሮፌሰር እንኳን ችግር አይገጥማቸውም ነበር ብዙ ጊዜ እ እንግዲህ የኔ ድምጽ የሚሰማዎት ከሆነ ይቀጥሉ እኔ ከተመልካች አድማጮቻችን ጋር ያለውን ነገር እየተነጋገር እቆያለሁኝ ከገባሁት ይገባሉ ማለት ነው። ተመልካቾቻችን አሁንም እየተከታተላችሁት የምትገኙት እዚህ እንግሊዝ ሀገር ከሚገኘው የዘው ሾም ሚዲያ ነው አስተካክሎ ነበር ፕሮፌሰር ጥር የገቡት በአጋጣሚ እንግዲህ ያው ኮምፒውተር የምታውቁት ነው አንዳንድ ጊዜ ቲክካል ችግሮች
5:22 ይገጥማሉ እ ሴት አፕ አርገን ነበር ድምጻቸው በደምብ ይሰማኝ ነበር ወደዚህ ስመጣ አሁን ተቋርጦባቸዋል ማለት ነው። ለማንኛውም ተመልካቾቻችን እንግዲህ እሳቸው እስከሚገቡ ድረስ ምናልባት ከናንተ ጋር ምናደርጋቸው ውይይቶች ይቀጥላሉ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት ውስብስብ ችግሮች አሁንም እየከፉ ነው የሄዱት አብይ አህመድ በየጊዜው እና በየወቅቱ የሚሰጣቸው የሃሰት ዘገባዎች የሃገራችንን ን ዲፕሎማሲ አውርዶቴው እንደምታዩት እዚህ ደረጃ ላይ ደርሰናል። ምን መደረግ አለበት የሚለው ላይ ነበር ዛሬ ፕሮፌሰር እንግዲህ በዘፊው የሚሰጡን ማብራሪያዎች የነበሩት በተለይም በዚህ በስሟ ሌላ አንድ በኩል ያለው በቀናው በአጠቃላይ በዚህ በሰሜን በምስራቅ አፍሪካ ያሉት እንቅስቃሴዎች ምን ይመስላሉ የሚለውን ፕሮፌሰር እየተሰማኝ ነው የኔ የእርሶ ድምጽ
6:09 ይሰማኛል አይሰማሁትም የኔ ኦኬ እንግዲህ ፕሮፌሰርን በዚሁ ላስገባቸው እናት ሚትንሽ የተወሰነ ነገር እንኳን አብራርተውልን ከሄዱ ምንም ማድረግ አይቻልም አንዳንዴ ተመልካቾቻችን ይቅርታ እንግዲህ እ በቃ ፕሮፌሰር ይቀጥሉ በዚህ ይሰማዎታል ፕሮፌሰር በስልኩ ይቀጥሉ ስልኩም ደግሞ አይሰማም እንዴ >> ዘውዱ ይሰማኛል በቃ በቃ በስልኩ ይቀጥሉ ፕሮፌሰር ችግር የለውም በስልኩ እናወራለን በቃ በዚሁ ይቀጥሉ ችግር የለውም ኦኬ እ
6:54 አሁን ይሰማዎታል? >> ይሰማኛል አዎ >> አዎ ይቀጥሉ እሺ ይቀጥሉ ኦኬ እ >> እሺ >> አሁን እስቲ ይሰማል? >> ይሰማዎታል አሁን? >> ይሰማኛል አይሰማሁትም እሺ አሁን ይቀጥሉ ሁሉ ምንድነው ዋናው እስቲ በዚህ በተወሰነ ነገር ሃሳቦትን ስትሆን እና ምናልባት ከተቋረጠም ይወጣሉ ችግር የለውም ዋናው የዛሬ ርዕሰ ጉዳያችን እንደሚያስታውቁ እንደሚያውቁት ወይም እንደሚከታተሉት በተለይም በዚህ በቀጠናችን ያለው ነገር ውዝግቡ እየጨመረ መቷል ውዝግቡ እየጨመረ መቷል እስቲ በመጀመሪያ ደረጃ ጌታቸው ረዳ
7:39 ከአንድ ቴሌቭዥን ጣቢያ ጋር ባደረጋቸው ቃለ ምልልሶች ህወሃት ተቀጥቅጦ ወቷል ግን እ በትግራይ ውስጥ በተደረጉ ጦርነቶች ከፍተኛ ጫና የፈጠረው ወይም ደግሞ በጆሳይድ ማለት እንችላለን የፈጸመው በትግራይ ህዝብ ላይ የህወሃት እ ሀይልንም በማዳከም በኩል ትልቁን አስተዋጾ ያበረከተው የኤርትራ መንግስት እና እንደዚሁም ደግሞ የፋኖ ሃይል ነው የሚል አስተያየት ሰጥተዋል ለመሆኑ እውን የኢትዮጵያን መንግስት ወይም የመከላከያ ሃይልን ከዚህ ለማስወጣት ለምን ፈለገ ይላሉ አሉ። ጌታቸው ረዳ። >> በመጀመሪያ ደረጃ እኛ መረዳት ያለብን እ ጌታቸው ረዳ
8:26 እ የከሰረ ባኒያን ነው የመኖች እንደሚሉት። >> እህ >> ጦርነቱን እ ትግራይ ውስጥ ሲመራ ከነበሩት አንዱ ትልቁ የፕሮፖጋንዳ ክፍል የነበረ ሰው ነው። አሁን ተገልግጦ ብልጽግና ሆኗል። ስለዚህ የድሮ ፕሮፖጋንዳውን እንደገና አዲስ ልብስ አልብሶ እ ለማውጣት የራሱንም ልዩት ይስብና ለምን ብልጽግና እንደመጣ የትግራይን ህዝብን ማደናበር የሚናገረው ንግግር ነው። ይሄ ለሞላው የትግራይ ህዝብ አለ የብልጽግና አሽከር የሆነ በሆዱ የተገዛ ግለሰብ ነው። ስለዚህ እኔ እሱ አነጋገር ብዙ ግምት ላይ አልወስደውም
9:12 ምክንያቱም የተሸነፈ ደካማ ሰው አሁን ተለፊ ሆኖ ለመኖር እና ሆዱን ለመሙላት የሚያደርገው አክሮባ ስለዚህ ብዙ ስለሱ ባናወራ ይሻላል ትግራይ ውስጥ ያለው መሬቱ ላይ ያለው ሁኔታ እንገምገሚያብና ወደ ሲያወራር ወደሚለው ነው አሁን እሱ የሚፈልገው የኤርትራን እ የሚቃወሙትም እዛ ትግራይ ውስጥ ያሉትን ክፍሎች ከዛ ወደ ሳንሆን አንድ ላይ ኮንኖ ፍልግና ትክክል ነው እኔም አሁን የምሰራው ትክክለኛ ስራ ነው ብሎ ለትግራይ ህዝብ የሚነፋው የውሸት ፕሮፖጋንዳ ነው የትምደርስበት አይመስለኝም ስለዚህ አንድ የከሰረ እ ሰው በከሰረበት
9:59 እ ራዲዮ ቢዘፍን እና ቢዘር ብዙ ትርጉም አይሰጠውም ትርጉሙ ምንድነው ትግራይ ውስጥ ያለው ሁኔታ ምንድነው እራሱንም እንኳን ክሪቲክ አድርጎ ለዚህ ሁኔታ ትግራይ ውስጥ ያመጣው ማነው ከተባለ ከወሳኞቹ አንዱ የነበረ ትግራይ ውስጥም ገብተው ጦርነት ካሄዱ ሰዎች አንዱ ነው። የሱ ኢንተርቪዎች ስለ ብልጽግና እና ስለ ሃቢ ሲሰጥ የነበረው ሙሉ ነው ታገኘዋለህ። ስለዚህ ስለዚህ ሰውዬ ጋር ብዙ ባናወራና ጊዜያችን ባናቃት ይመረጣል እላ >> አመሰግናለሁ ፕሮፌሰር መሃመድ አሰን እንግዲህ በዚህ ጉዳይ ላይ እናቃጥል ካሉኝ ወደ ቀጠናው ጉዳይ እንመለስ በተለይም ሰሞኑን እስራኤል ለሱማሌ አንድ እውቅና ከሰጠች በኋላ ቀጠናው እ
10:49 የመረበሽ ነገር ይስተዋላል በአብዛኛው ኦኬ ጉድ እ ኢትዮጵያ ግን ዝምታ መርጣለች ምክንያቷ ምንድነው ይላሉ >> ይሄ ለሁሉም አደጋ ነው ለኢትዮጵያም አደጋ ነው እ ኢትዮጵያ የአፍሪካን ዩኒየን ዋና መስሪያ ቤት ያለበት አገር ነው ትላንትና ስኩሪት እንኳን ስሎ እስራኤል ያደረገች ኮንነዋል። ለዛውም እራሱ የስራ አለቃ ትልቁ አሜሪካኖቹ እስራኤል መብት አላት ከማንም ጋር ማድረግ ግን የሶማሊያን ልኡላችን እንቀበላለን ብላ ሴትዮዋ ስታወራ ነበረ። >> እ >> አለም ሁሉ ነው ይሄንን የጎነነው። ስለዚህ ኢትዮጵያ በዚህ ጉዳይ ላይ ገብተህ ከእስራኤል ጋር ብትቆም የአፍሪካን ዩኒየን አዲስ
11:36 አበባ ላይ የመኖሩ እድሉ ይመነና ከዛ ወጥቶ ትልቅ የኢኮኖሚክና እና የሶሻል ክራይስ ኦልገሪቷ ኢኮኖሚያ የፈራረሰ ሃገር የሆነች ብዙ ችግር ያላት ሃገር ይሄንን ደግሞ በእንቅስ ላይ ጆሮ ግድፍ ይሄንን ደግሞ ማድረግ የለባትም። በዛ ትክክል ነው ዝም ማለታቸው። ምናልባት በልባቸው ሊደሰቱ ይችላሉ የብልጽግና አመራሮች ግንስ ጥቂትም የምትመታላቸው ዶላር እና በአዲስ አበባ ዲፕሎማቲክ ሴንተር በሞራ የአፍሪካን እንትን በሞራ ያንንም ያጣሉ አሉ ከዛ ወዲህ በአለም ይወገዛሉ። >> ስለዚህ ዝም ማለታቸው እኔ ብዙ አይገርመኝም እ ዝም ማለትም አለባቸው እላለው >> ተቃውሞት ማቅረብ አይችልም ብዙ ሃገሮች አፍሪካ ህብረትን ጨምሮ
12:23 ተቃውሞ አቅርቧል ተቃውሞ ማቅረብስ አይገባትም ነበር? >> ተቃውሞ አቋም ሲኖራት በውስጡ እኮ እሷ እራሷ እኮ ትገኛለች ማን ላይ ነው ተቃውማው ምታደርገው? የሚቀልባት ምን ይላት ከብርሃን የሚያወጣት ትንሽ ሳንቲም የሚወረውላት ነው እማራ ነው ደሞ የዚህ ፕሮጀክት ሃላፊው አማራቱን ደግሞ ፊት ለፊት መጋጨት አይፈልጉም ሃገሪቷም በኢኮኖሚ የከረከሰች ለዚህም ጦርነት ለዚህም ችግር ከጎረቤትም ሆነ ከሌላም ቦታ ጋር ያልጣላት የመራት ብር ነው የትቀች ምትወረውላት ስለዚህ ያንን እነሱ እ መንካት አይፈልጉም አንተ እ ምግቢ የሚሰጥህ እጅ ልጅ እኮ አትነክ ያንንም መከነከሱ
13:11 እኮ ከተመላቸው ሀገሪቷ ፍርድሜ የበላ ኢኮኖሚ ነው ያላት ጦርነቱን በየቦታ ተስፋፍቶ አገሪቷ ራሷ ለመኖራ እና ዳመኖሪያ ጥግ ላይ ጠራፍ ላይ ጥረት ላይ የቆየች ሃገር ነች ስለዚህ በጣም ካበዱ ነው ይሄንን ማድረግ ያለባቸው ዝም ማለታቸው እ ትክክል ነው በልባቸው ሊደሰፉ ይችላሉ ቢደሰፍ የሰጡ ምኞች ናቸው እንደዚህ አይነት ፕሬዚደንስም ለኢትዮጵያ አደጋ ነው። እና እ አይመስለኝም ዝም ማለታቸው >> ለመጀመሪያ ጊዜ የተሻለ >> እ የተሻለ አማራጭ እባ ፕሮፌሰር እንግዲህ ቀደም ብል ሲል አብይ
13:56 አህመድ ከሱማሌ ላንዱ ፕሬዝዳንት ጋር ተፈራርመን ወደ በብ አግኝተናል የ ባህር መስመርም በቀይ ባህር ጋም የሚያገናኝ ጉዳይ አለ የሚል የተለያዩ እንደውም የባህር ሃይል ሁሉ የምናሳርፍበት በሚል በሱማሌ ላንድም ጭፈራ ነበረ በኢትዮጵያም ጭፈራ ነበረ ተፈራረምን የሚል እንኳን ደስ ያላችሁ የሚል መልክት ዜና በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ጭምር ሳይቀር ተሰቶበት እንደው በዛ ሰአት ይሄንን ቢያደርግ ኖሮ አገሪቱ ላይ ሊከሰት የሚችል ነገር አለ ማለት ይቻላል ምክንያቱም በአሁኑ ደረጃ እንኳን ስናየው እስራኤል ላይ ይሄ ሁሉ የተባበሩት ያለ መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ህብረት የአረብ ሊግም ተቃውሞ እንዳቀረቡት ሁሉ ኢትዮጵያ በዚህ እስራኤል የታወቀ ነው በጣም ሃያል ሃገር ነች በተለይም ያው በአሜሪካ ጋር አብረው የሚሰሩ ከምዕራባዎች ጋር በአብዛኛው የሚሰሩ እንዲህ ተቃውሞ ከቀረበበት
14:45 ኢትዮጵያ ላይ ምን ሊቀርብ ይችል እንደሚሆን እንደሚችል መገመት አያግጥም ግን አብይ አህመድ ያንን ለምንድነው እንዲህ አይነት አደጋ እንዳለ ካለመረዳት ካለማወቅ የእውቀት ማነስ ወይም የአማካሪዎቹ ችግር ያኔ እውቁና ሰቶ ቢሆን ኖሮ ምን ሊከሰት ይችላል ተብሎ ይገመታል ኢትዮጵያ ላይ እንግዲህ እውቅና ቢሰጥ ያኔ የመጀመሪያው ነገር ከዛ አገር የሚወጣው የአፍሪካን ዩኒየን ነው። >> እህ >> አፍሪካን ዩኒየን ደግሞ አዲስ አበባን የዲፕሎማቲክ ሴንተር ያደረገ በአለም ውስጥ አራተኛ ከተማ ሆናለች የአፍሪካን መናሪያ ስለሆነ ነው ይሄ ሁሉ ኤምባሲዎች እዛ የተከፈቱት >> እሱ አንድ ትልቅ የገቢ ምንጫቸው ይጠፋባቸዋል አንድ ሁለት
15:34 የአፍሪከን ዩኒየን ከአዲስ አበባ እነሳ ነው አፍሪካኖች ሁሉ ተነስተው ይሄን አንቀበልም የኛ ደግሞ መስሪያ ቤት እዚህ መኖር የለበትም ብሎ ምርጫ አድርጎ እንትን ሊወጡ ሊዘጉት ይችላሉ። ያን ከዘጉበት ኦልሬዲ ኢኮኖሚያ ፈርድሜ በልኳል የባሳ ፈር ድሜ ይበላና ቤቶቹም ባዶ ይሆናሉ የሚያከራሪቸውን እ በየበሲው የሚሰራው ሁሉ ይባረራል ስር አንተ ይሆናል እ ቤት ሲያከራይ የነበረውም ሰውዬ ማከራ እንትን አይኖርም አገሪቷ ትልቅ አሁን ካለችበት ኢኮኖሚ ክራሲስ የበለጠ ደግሞ ሌላ ክራሲስ ውስጥ ትገባለች ስርአቱም ብዙ ጊዜ ሊቆይ አይችልም ምንም እንኳን ብዙ ሊቆይ አይችልም ብቻ ትልቅ ጣጣ ላይ ትወድቃለች ስለዚህ እንደዛ
16:20 አይነት አድቬንቸር ውስጥ ከገቡማ እብድ መሆናቸውን ነው የሚያሳይ ግን ጥያቄው ምንድነው ይሄ ሶማሌ አንድ ጥያቄ የኢትዮጵያ ጥያቄ አይደለም ኢትዮጵያኖች ይሄንን ከጭቅላታቸው ማውጣት አለባቸው ይሄ ጥያቄ የአሜሪካን ኢምፔሪያሊዝም ያስቀመጠው ነው ሶማሌ ላንድ ብቻ ሳይሆን ከ ሁለት ሺ ሶስት የመጀመሪያ ሁለተኛው ቡሽ በኢራቅ ላይ ጦርነት ሲዘጋጅ ማፕ አውጥተው ነበር ዘግሬተር ሚድስት የሚባል ያ ማፕ ምንድነው በጠቅላላ እዛ ሚድሊስት ውስጥ ያሉትን አገሮች አዳክመህ ቀንሰ በአክቱስታን የሆኑ እስቴቶች ፈጥረህ ከላይ በእስራኤልንም አጠናክረህ ከላይ ይሄን አካባቢ መቆጣጠር ነው የሚሉት። ይሄ የቡሽ ፕሮግራም ነበር የራቅ ላይ ጦርነት አድርጎ ያልተሳካላቸው።
17:09 ማንኛውም ኢትዮጵያዊ በ 2003 የአሜሪካን ኢምፒራሊዝም ያወጣውን የገሬተር ሚድሊስ የሚባለውን መብ ፈልጎ ቢያየው አሁን የሚሰራውን ስራ ነው የሚያየው። >> እዚህ ላይ እኛ ልንረዳት ማስፈልግ ምንድነው ሁለተኛው አሁን ከረምፕ ጋር የመጣው አንድ ስም የተሰጠው የአብርሃም አኮርድ የሚባለው ይሄ ካርቦ ብሪቲሾች እና ፈረንሳይዎች የኦማየር ከፈረሰ በኋላ ሁለት የብቲሽ እና የ አንድ የብቲሽ እና አንድ የፈረንሳይ ዲፕሎማት የቀረሱት ካርታ ነበረና ያ ካርታ ደግሞ ሚድሊስን የቀረጸ ነው። እስካይስፒኮት ስምምነት ነው የሚባለው። ያንን ነው
17:55 እንደገና አሁን ክርስትያናይዝ አድርገው አሜሪካኖቹ በአብርሃም አኮርዝ በሚባል አብርሃም አኮርድ ደግሞ ማለት እስራኤልን ሴንተር የሰፈሩ ፖሊስ አድርገህ ሌሎችም ሰባብረህ ትንንሽ አገሮች ወይንም ደግሞ ትንንሽ ክልሎች ፈጥረህ እስራኤል ደግሞ በዛ አካባቢ ሃያላን ሆና የሰፈሩ ፖሊስ እና ጃንዳር መሆና እንድትቆጣጠር ነው ዋናው አላማው ግን ይሄ ሁሉ ፕሮጀክት ቻይናን ለመታላት የቻይና የራሽያ ራየንስ ለመስበር የሚፈልጉበት ነው የአሜሪካን ኢምራሊዝም እየተዳከበ በመጣ ቁጥርፕል ልስጥህ ወንድሜ እዛው ዘንድሮ ቻይና በንግድ አንድ ትሪሊየን ዶላር ነው ያገኘችው አሜሪካ ደሞ ዘንድሮ ሶስት
18:40 ትሪሊየን ዶላር እዳ ትፈልጋለች እዳናም የሚያበግራት ትፈልጋለች ትልቅ ኢኮኖሚ ክራስ አላ ከዛም በመነሳትን ወገኖ ብላ መርከብ እዛ ስፖርት እ አሳጥማጆች ምናምን በአውሮፕላን እየደበደበች እነዚህ ትራቅ ደጋጆች ናቸው ምናምን ሲቪሊያን ትገላለች ለማወሩ እና ጦርነት ለመግባትም አስግቷታል በመዝበ ቻካ ያለበት ብዙ ማውቴስ ያለበት ህዝቡም ጭካና መሳሪያ እነሱም እንዳሉት ረጅም ጊዜ ጦርነት እናካሂዳለን አሜሪካን እናደናታለን የትራቡንም ስራ አሜሪካ ውስጥ እንዲፎርስ እናደርጋለን ትራምፕ እራሱ ፍራቻ አለው ይሄ አንደኛው ላይ ነው ሁለተኛው ላይ ማወስታወቅ ያለበት ትራምፕ
19:28 እሱን የሚደግፉት ወደ 100 ሚሊዮን የሚሆነው የሆኑ አሜሪካኖች ክርስት ዛይኒስት ይሄ ዛይኒስት አመለካከት እስራኤል ውስጥ ያለው በመጀመሪያ በአይሁዳዎች አይደለም መጀመሪያ የተፈጠረው የተፈጠረው በአንግልታን ቸርች ሳይኒስቶቹ ናቸው የሁዱን ሁሉ ሰብስበን ፓለስታይን ወይም ደግሞ እስራኤል ውስጥ ካመጣናቸው አስገድደን ክርስቲያን እናረጋቸዋለን እምቢካኑ እንገላቸዋለን እዚህ ላይ ዘውዱ አንተ እንግሊዝ አገር ስለምትለው ቅርብ ጊዜም ነው መሃፉ የወጣው አንተ አንገል እ ፕሮፌሰር ረጅም ጥናት አድርጎ እስቲፋን ሳይዘር የሚባል ሰውዬ ጻፈው ስቲፋን ሳይዘር ክርስትያን ዛይኒዝም ደሮ ማፕ ቱ አማጋዶን የሚል መጽሃፍ ጽፏል ይሄንን ሪሰርች
20:16 አድርጎ ሲያወጣ በጠቅላላ ቤቱ ከሚያስተምረው ዩኒቨርሲቲ ተባረው ለ50 አመት እንዳያስተምር ወይም ከወዳ እንዳያስተምር ታግዷል ከሞት በኋላ አስተምሩ ብለው 50 አመት በፍርድ ቤት ቀውታል እንግዲህ የአካዳሚክ ሪሰርች ነው። ምክንያቱም ቀጥሎ ነው ከባላ ነው በ 20ኛው ክፍለ ዘመን ቀስ እያሌ ሄዝል የሚባለው ሃንገሬን ጆርናሊስቱ የመጀመሪያውን ሳይንስት ኮንፈረንስ ባዘር ላይ በ1897 ሲያደርግ በጣም ትኬት ሰዎች ነው የመጡት የሌሎቹ ይሄ የውሸት መሳያ ነው ይሄ ትክክል አይደለም ብሎ ምናምን ተቃውሞት ነበር መጨረሻ ላይ ዘመን እንደዛ አጠናክሮ እንትን ያመጣው የእንግሊዝ ኢምፔሪያሊዝም ነው። አሁን ደግሞ እስራኤልን ሳፖርት
21:03 የሚያደርገው የሚቀልበው መሳሪያ የሚሰጠው በዛ ላይ ለሚያደርጉት ጦርነት ልበን ላይ በምን በኦሙ ሁሉ መረጃውን የሚሰጡት የአሜሪካን ኢምፔሪያሊስት እና አውሮፓኖች ናቸው። አሁን እነሱ አውሮፓኖችም ራሳቸው ጦርነት ገብተው ራሻ ፌዴሬሽን እንበትናለን ብለው 32 ሚሊዮን የነበረውን የሙግራይን ፔፕል አሁን ወደ ኦልሞስት 18 ሚሊዮን ነው የቀረው የቀረው ሁሉ ለቋል አንድ ሚሊየን ከ 600 ሺም ሞቷል አሁን እነሱም ሪኦርጋናይዝ የሚያደርጉት ቅድም እንዳልኩህ ሰነ አይና የአባቱን ደብተር የሀያቱን ደብተር ይፈትሻል እንደሚሉት የማኖች ይሄ አብርሃም አኮር የሚባለውን አምጥተው ሁሉም በዛ አጥምቀው አካባቢን መቆጣጠር ይፈልጋሉ በዛ
21:49 አብይ በአንድ ጊዜ ነው ሄደው ምክንያቱም እሱም ከክርስቲያን ዝያኒስቶቹ አንዱ ብልጽግና የነሱላ ብራንች ነች ነች ኢትዮጵያ ውስጥ ያለች ብራንች ስለዚህ አይዞህ የሚኖሩትም ክፍል ሊኖሩ ይችላሉ ግን እኛ መረዳት ያለብን ሂስትሪ የተመለሰ ነው እነዚህ ደግሞ አሜሪካን ኢምፔሪያሊዝም በተደጋመ ቁጥር የኛ ካተና በጠቅላላ ሚድሊስት የሚባለውን ሆኖ አፍሪካ የሚባለውን የተለያዩን ቀይ ባህርን ሃርሙዝን ኢንዲያሽንን ለመቆጣጠር እና ዋና አላማቸውም ደግሞ ቻይናን ለመጣላት ነው አሁን ሶማሌ የመጀመሪያ መጀመሪያ ሀገር ሱማል ሪኮግናይዝ ያደረገው ታይዋን ነው አሁን ከታይዋን ጋር ሰሞኑን ግጭቶች አሉ ከዛ አልፎ ተርፎች አሁን
22:35 ጃፓን ላይ የምትማራው ሴትዮ በጣም ፋሺስት አግሬሲቭ የሆነች ቻፓን የኒክሎ ፓወር መሆን አለበት ብላ ስትናገር የዛሬ ሁለት ሳምንት ምናምን በጣም በጣም ትራም ነች ኖርዝ ኮሪያ የኮርያ የደቡብ ኮሪያም ሰዎች አስጠንቋቋል ጎረቤትም አስጠንቋታል ስለዚህ ነገርና እና ጦርነት እየቆሰኮሱ ነው። እና ይሄ የአሜሪካን ኢምፔሪያሊዝም ዲክላይን እያደረገ በመታኩትም ብዙ ጦርነቶች ብዙ እንትኖች እየበዙ ይሄዳሉ። አፍሪካን እሱ የሚያየው ተናግሯል ሰውዬው እራሱ ሆል ሺ ብለው ተናግረዋል። ስለ አፍሪካም ጉዳዩ አይደለም ቢበጣጠስም እንትን አይልም። ኢትዮጵያም ፈረሰች የውሳት ሶን አሁን ወደ ሲቪል ወር እየሄደ ነው። ኢትዮጵያ ራሷ በስቪል
23:21 ወር ውስጥ ያለች አገር ነች። ስለዚህ ነው የበሰለ የበሰለ እና አለምን የሚያውቅ አመራሮች ከሌለ ዝም ብሎ ከረባት የለበሱ ዝንጀሮዎች የሚመሩ ከሆነ ወደ ገደል እና ወደ ሲቪል ወር ነው የሚወስደው። ስለዚህ ኢትዮጵያዊ አሁን ነቅቶ ማንበብ አለበት። አየህ እነዚህ አሜሪካን ኢምፔሪያሊዝም ብዙ ኤክስፔሪያን አኮሚሌት ያደረገ ሀይል ነው። እና ካደረጋቸው ኤክስፔሪያን አሁን ለምሳሌ መኪኖቻቸው ስማቸውን ብቻ ስትወሰዱ እነ ሞስታንግ ሼፍረሌ እ አፓ እነዚህ እኮ ህዝቦች የነበሩ ናቸው። ወደ 20 ሚሊየን ኢንዲያንስ ነው የገደሉ አሜሪካ ውስጥ ይሄ አፓቺ የሚባለው ህዝብ ነው በሚሊየን የሚቆጠር ህዝብ ሬዲያኖች ነበሩ
24:10 ጨረሰዋቸው ከገደሏቸው በኋላ ነው ስማቸውን ወስደው ያውቁ ናቸው ሄሊኮፕተራቸው ላይ ስም ሰጡት ታባች የሚባል መኪኖቻቸው ሹፍሬ ምናምን እዳክ ምናምን እያሉ ሰው ከገ ከገደሉ በኋላ ነው እና ልምዳቸው ምንድነው በዚህ በኢንዲያን ወር ውስጥ እየከፋፈሉ እያከፋፈሉ በመሃከላቸው ጦርነት እንዲሄድ አድርጎ ብዙ ኤክስፔረንስ አኮሌት አረጉ ትልቅ ፓወር ካሁን በኋላ ያንን አንደኛው ፖሊሲ ብዙ ልምድ ያተራከሙበትን በአለም ላይ አሰፈሩና እንደዛ አገሮች የከፋፈሉ አንዴ በጎሳ አንዴ በተለያየ ሃይማኖት አንዳንድ ጊዜ ረጅሙ እና አጭሩ ምናምን እያሉ ኢንተርቪ አሁን ግን ባንክ አንከራቱ እየሆኑ እየከሰሩ
24:57 ትልቁ ችግራቸው አሁን የአሜሪካንን ዶላር ዶላር የሚያደርገው የአረብ የሉም እስከ አሁን ድረስ ከሺ አመተ ምህረት በኋላ በኒክስትን ጊዜ ቢፎር ዶላር እና ወርቅ ተገናኝቶ ነበር ወንድማማቾች ነበሩ የአሜሪካን በቬትም ላይ ባለው ጦርነት ምክንያት ባንክራት ሲሆን ዶላርና ወርቅ ተፋቱ ሲፋጡ ዶላርን ዶላር አርገው የአለም ገንዘብ እንዲሆን ያደረገው የአረ ፔትሮ ነው ፔትሮ ዶላር የሚባል ማንኛውም ነገር ፔትሮ ሊገዛ የሚፈልግ የግድ ዶላር አካውንት ውስጥ ያስፈልገዋል ከዛ በመነሳት ነው ዶላር ዶላር ሊሆን የቻለው አሁን ግን ዶላር ዶላዜሽን በየቦታ እየመጣ ብዙ ሃገሮች በራሳቸው
25:42 ብር ብር መገበያየት መጀመራቸው አልፎም በባተን እንትን ማለታቸው የቻይና ትልቅ ኢኮኖሚ የሌላው ትልኮች ኢኮኖሚ መቀራረብና አግሮ መስራት ዶላር ሊያጠፋባቸው የሆነ እነሱ ዝም ብሎ እያተሙ ነው የሚያወጡት ይሄ ችግር ስላላቸው መጀመሪያ የኛን አካባቢ ሚድሪስና ግሬተር ኦርዶ አፍሪካን መቆጣጠር ይፈልጋል በአሽከሮች ከዛ ነው መታየት ያለበት የሱማሌ አንድ ጥያቄ >> አመሰግናለሁ ፕሮፌሰር እንግዲ ያው በቀጠናው በተለይም ኢትዮጵያ ያላት ተቀባይነት በአፍሪካ በተለይም በቀጠናው ያላት አቅም እና ጉልበት ዲፕሎማሲያዋ ምን ያህል ጠንካራ እንደነበረ የሚዘነጋ አይደለም በሶማሌ አንድ በኩል ያለው እንግዲህ በዚህ ሁኔታ በእንጥልጥል የቀረበት ሁኔታ ተስተውሏል። እንዳሉት ቢሰጥ ኖሮ የሚመጣ
26:28 ኮንስኩዌንስ እጅግ የከፋ እንደሆነ ጠቁመዋል። በተመሳሳይ ግብጽም አሁን እንደገና እራሱ ያው ከሱማሌ ላንድ ስናጣ ወደ ሶማሌ ከሱማሌ ወደ ጅቡቲ እንደዚህ ወደ ኤርትራ ብዙ የተሞከረበት ፉከራ ሽለ ያለበት ነው እንግዲህ የኛ ፖሊሲ የኢትዮጵያ መንግስት አሰራር አሁን ደግሞ እንደገና ጅቡቲ ላይ ግብጾች እ ተፈራርመዋል የራሳቸውን ስራዎች ለመስራት ይሄ ሲታይ አሁንስ የኢትዮጵያ ጣ ፋንታ ምንድነው ለጠላት ጠላቶቻችን በተለይም በኢትዮጵያ ላይ ታሪክ ላይ ጠላት የሆነችው እጅቡቲ በተደጋጋሚ ጊዜያቶች ያደረገችው ሙከራ በአባይ ግድብ ላይ ሊሳካ ሲል እንደገና ደግሞ እዚህ አንዱ ብቸኛ ወደን ጅቡቲን ወደብም ልትቆጣጠር እያሰበች ያለችበት እና ውለታው የዋለችበት ሁኔታ ተስተውሏል። በኢትዮጵያ ላይ የሚያስከትለው ጉዳት ምን ይመስሎታል?
27:15 >> በጣም ጥሩ በመጀመሪያ ደረጃ ዘውዱ ወንድሜ ጅቡቲ ለኢትዮጵያ ጠላት ሆነ አታውቅም እንደውም የኢትዮጵያ ወዳጅ ለብዙ ጊዜ ስታ >> ይቅርታ ጅቡቲ ሳትሆን ይቅርታ ፕሮፌሰር ጅቡቲ ሳትሆን ግብጽ ማለቴ ነው >> ልመታል ጅቡቲ ነጻ ሃገር ነው ጅቡቲ እንደዚህ አሁንይና የራሷን ፖርቶች ለሌሎች ለማከራየት ለመጀመሪያ ጊዜ ማየት ያለብህ ወንድሜ ዘወዱ ወደ ስምንት ትልልቅ ሃገሮች ናቸው ሚሊትሪ ቡቲ ላይ ያላቸው አሜሪካን አለው ቻይና አለው ጃፓን አለው ሁሉ እዛ ተሰባስ አስበዋል። እነዚህ ሁሉ እንደዛ ሚሊትሪ ባይስ ሲሰባሰቡ ኢትዮጵያ እኔን አልፈው የምታሰባስ ይሄ ትክክል አይደለም ለቀጠናው ትክክል አይደለም ብላ ተናግራይ
28:03 እንደውም የሚያሰጋው ይሄ ነው የፎርምትሪ ቤቶች እዛ አካባቢ መጠራቀው ግን ኢትዮጵያ ዝም አቅም ፕሮፌሰር አቅም አላት ጅቡቲ መንግስት እንደዚህ አታርጊ ማለት ትችላለች አትችልም ለማኝ ብቻ ለማኝ የሚቀለብ እና የዛ እንትን እንትን ያወይ ከስን ናቸው እሳቸው። እና ደሴ ከተማ ላይ እዛ መሃል ከተማ ላይ ይለምናል። ሲለምኑ ሚለምኑበት እንትን በእስልምና ነው። በአላህ፣ በነቢዩ፣ በመላይካ ምናምን እያሉ ነው የሚለምነው ቀን። >> እህ >> መጨረሻ ላይ ገንዘቡን ሰብስቦቱን ከበ ከፈላ ቤተክርስቲያን ማታ
28:51 ይሄዳል። እግዚአብሔር እኔ በእስላም ነው የለመንኩት አሁን ደሃነም አታስገባኝ ቸግሮኝ ነው እንደዛ ያደረኩት ብሎ ደሞ ይጸልሃል አሉ። >> እህ >> ስለዚህ የኢትዮጵያ ሁኔታ በጀቡቲ ይሄ ነው ሁኔታ እሷ አቁሙም የላትም ከጅቡቴ ከተዛጋባትም ትልቅ ጣጣ ነው የሚሆነው። ስለዚህ ኢትዮጵያ በአሁኑ ጊዜ ያለችበት አቅሙ የመናገር መብት የላትም። ግን ተነሳ አንድ ጊዜ ደግሞ እነዚህ ከሚቀልቧት ሃይሎች ጋር መፎከር ትፈልጋለች። ባለፈው ጊዜ ፒስ ኪፒንግ ፎርስ እያለች እነሱ የኛን ልጆችን እየወሰዱ በየቦታ ፊስኪንግ ፎርስ ብሎ ሶስት አራት ቆሎ እየሰጡ በየቦታ ይወስዳቸው ነበር በአፍሪካ ውስጥ ያም
29:40 አሁን ፍርስ ርሶ ወጥቷል ስለዚህ ኢትዮጵያ አሁን ምንድነው ለምትለኝ ከሆነ ከአንድ ዴት ነች ደቡብ ሱዳን ከጀንሪ በኋላ ስብል ወር ውስጥ ይገባል ይሄ ተራጠር። ጋምቤላ ውስጥ የደቡብ ሱዳን ችግር ነው ወደ ጋምቤላ ተሽካክሮ አሁን የምታየው ሁኔታ ነው ከዚህ በፊትም ተነጋግረናል። ኢትዮጵያ ውስጥም ህዝቦቹን ለማስተረድ የቻለ ስርአት የለም ጦርነት አማራ ክልል በሰፊው ጦርነት እየተካሄደ ነው። በሌላ ውጭ ቦታ ኦሮሚያ ውስጥ እንደዛው የኦሮሞ ህዝብ ቁጥር እስረኛው በዝቷል ኢኮኖሚው የደቀቀ ነው። አብዛኛው የከተማው ሰው መኖር አልቻለም ስለዚህ ይሄ ሀገር ገና በአንድ እግሩ እንኳን መቆም ያልቻለ ሀገር ግብጽ በዚህ መታ ምናምን ለሎካል ኮንሰምሽን እ
30:29 ማጭበርበርያ ካልሆነ በስተቀር ኢንሊቲ ኢትዮጵያ ምንም አይነት ኢንተርና ፎረም ፖሊሲ ያለው ሀገር አይደለም የብልጽግና እብዶች የሆኑ ምንም አይነት አድማሳቸው ሰፊ ያልሆኑ ሰዎች ትልቅ ሃገርና ትልቅ ህዝብ ላይ እየተጫወቱ እየኮረከሙ ያስቸገሩት በረሃብ በምን ምናምን ከዛ አልፎ ተርፎ እኮ የሀረርና የባሌ ምናምን ኦሮሞ የስላሞ ኦሮሞ እኔ ከዚህ በፊት ሶማሌ ላንጀ ነበር እኔ እና አንተም ተነጋግረናል ወጣቱ በጋፍ ነው የሚሰደደው ወደ ዳረብ አገር ለመሄድ በሃገሩ መኖር አልቻለም ላሙን ይሸጣል በሬውን ሽቶን ሽቶ ምናምን እግርያውጭ ብሎ አሁን ቦሳሶ የሚባለው ፕንቲትን ኤሪያ የኢትዮጵያ ሪፍጆች ባህር እስማገል ሆነው ወደ እና ወደ ምን ለመግባት
31:18 የሚጠብቁ ብዙ ሺ ናቸው። እነስማግለሮች ብዙ በዛ ላይ እንትን ብለዋል። ስለዚህ ኢትዮጵያ አሁን ያለችበት ቁመናዋ በጣም የሚያሳዝን እንደዚህ ተቀለች ደግሞ መፍረሰው አይቀርም። ስለዚህ ነው አዲስ አበባ ውስጥ ያለው ስራ ምንም አይነት አሁን መንገድ ወይንም የሚያየው ነገር የለም ድንቆሮች ናቸው አስተካክሎ መራመድ ሲገባቸው ከህዝባቸው ጋር ተስማምተው አንድ ነገር ተነጋግረው ከከተናው ጋር ተዛምዶ ቢሆኑ ኖረው ይሄ ሁሉ ይሄ ሱማልና እንድታጣ አይመጣም ነበር። ግን በጠቅላላ የተዳከመ ስለሆነ አዳካሚውም ኢትዮጵያ ስለሆነች በዚህ ደግሞ ሞል በፊት እያደረገች ትልቅ እየሆነች የመጣቸው ኬንያ ነች። ኢኮኖሚያውም ይሻላል ብዙ
32:03 የኢንተርናሽናል ኦነዜሽንም ወደዛ ነው። አዲስ አበባ እራሱ እዛ ያሉት ሰዎች ከአዲስ አበባ መውጣት አይችሉም የኮል ጊዜ እንዲሁ ሚባሉት እና ሌሎቹ አዲስ አበባ ከሆቴልም አይወጡም። ስለዚህ ይሄ ነው የኢትዮጵያ ሲችዌሽን ኢትዮጵያ ወደ የሶማሊያን በደንብ ቢዛ እየሮጠች ልትጋጭ ምንም አልከራም። ስለዚህ ነው የሚታገሉት ሰዎች ይሄንን የሚያዳምጡ ካሉ በአስቸኳይ ተስማምቶ አንድ አይነት ብለህ የሆነ ፕሮግራም ይዞ መውጣት አለባቸው አለበለዚያ አገራቸው ትልቅ አደዳ ይወጣል ብዬ እንትን የሚያሳዝን ነው። ግን ሪቨርስ ማድረግ ይችላሉ ከተደተራጁ ከተነጋገሩ ወጣቶችን ናቸው። ይሄ ስርአት ብዙ እድሜ የለውም። ብዙም ሊቆይም
32:49 አይችልም። እ መፍረስም አለበት። ስለዚህ ይሄንን ለምታዳመጡኝ መሬቱ ላይ ያላችሁ ፋኖም ሆናችሁ፣ ኦላም ሆናችሁ፣ የአፋር መሪ ያላችሁ ሌላው ዲሞክራሲ ኢትዮጵያዊ በየቦታ ያለ ሀገርህን ማዳንት አሁን ነው። ምክንያቱም ይሄ ሰውዬው ያለው ፖለቲካ የእሳት ፖለቲካ ነው። ራሱንም ያጠፋል፣ ኢትዮጵያንም ያጠፋል የሚል ግምት አለኝ። >> ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ። አለው ፕሮፌሰር መሃመድ ሃሰን ተመልካች አድማጮቻችን እየተከታተላችሁት የምትገኙት እዚህ እንግሊዝ ከሚገኘው የዘው ሚዲያ ነው እ በጣም ይቅርታ እንጠይቃለን እንግዲህ በቴክኒክ ችግር ድምጹ አልወጣ ስላቸው ስላልወላቸው በስልክ ነው እየገለጹ ያሉት ያው መስላቸውን እንዳያችሁት ነው ወቶ ነበር ግን በአጋጣሚ አልተቻለም ድምጻቸውን
33:35 መስማት ስላልቻልን በስልክ ነው እየተከታተልን ያለነው ስለተፈጠረው የቴክኒክ ችግር ይቅርታ እጠይቃለሁ አሁንም አብረን ከዘው ሚዲያ ጋር ቆይታ እናድርግ ታዳዬ ዝግጅት በተቻለ ባለመጠን ለሌሎች ተመልካች አድማጮች ይደርሱ ዘንድ ምሁራዊ ትንታኔያቸውም እና ደግሞ ልምዳቸውን እውቀታቸውን እያካፈሉን ነው ያሉት እናንተም ደግሞ ይሄን ዝግጅት ለሎቹ እንዲደርስ ሼር ብታረጉት በጣም መልካም ነው። ስልክን በተመለከተ አልቀበልም ተመልካቾቻችን ምክንያቱም ፕሮፌሰር እየተነጋገሩበት ስለሆነ በዛ ምክንያት ስልኩ ላይ አይሰራም ማለት ነው ስለዚህ ይቅርታ እጠይቃለሁ እየደወላችሁ ያላችሁት በጣም በርካታ ሰዎች ታላቅ ይቅርታ እጠይቃለሁ መስመሩ ስለማይሰራ ነው ፕሮፌሰር ስለያዙት እንግዲህ ፕሮፌሰር እንደገለጹልኝ ያሉትን በዚህ በጅቡቲም በኩል የማንች የግብጽንም
34:22 የሌሎችንም ጉዳዮች አንስተናል። ኢትዮጵያውን አታብቂን ችግር ውስጥ መግባትዋን እየገለጹኝ ነው የሚገኙት። በተጓዳኝም በተለይም በጎረቤት አገራቶች ጭምር ሳይቀር የደቡብ ሱዳን ወደ ጋምቤላ የመምጣቱን ጉዳይም አንስተዋል። እርግጥ ነው በአሁኑ ሰዓት ጋምቤላን የሚያስተዳድራት የኢትዮጵያ መንግስት አብይ አህመድ ሳይሆን የሱዳን ታጣቂ ሃይል እንደሆነ መረጃዎች እየወጡ ነው ያሉት። በጣም በርካታ በቃታ የጋምቤላ ወገኖቻችን በጥይት እያለቁ ነው ያሉት የሚደርስላቸው አጥቶ ባለፈውም የተወሰነ መከላከያ ሄደ ተባለ ግን የፈየደው ነገር የለም በተወሰኑ ቦታዎች ነው ጋምቤላ ከተማ ላይ ለመከላከል ሞክረዋል ግን ባሮዋቦል ኢታንጋ ኮቦ ሚባሉ ላሬ ሚባሉ አካባቢዎች ላይ አሁንም የደቡብ ሱዳን እንደፈለገ እየጨፈረበት ዜጎቻችንን እየገደለ ያለበት አለማንም ሊደርስላቸው አልቻለም ሶ እንግዲህ ታጣቂዎች ብዙ ጊዜ ጥሪ እያቀረቡ ነው
35:10 የሚገኙት በፋኖ በኩል ትግሉ እንደቀጠለ ነው የሚገኘው መንግስት በዚህ በኩል በኩል ደግሞ ምርጫ ለማካሄድ እያደረገ ያለው ጥረት እየቀጠለ ነው ያለው። በተጨማሪም ናሽናል ዲያግ ኮሚሽን የሚባለውም ስራ እየሰራ ነው ያለው። እንደው ለመሆኑ ይሄ ሁሉ አታብቂኝ ችግር ውስጥ ሀገሪቱ ገብቶ ምርጫ እንዲደረግ የመጠየቁ ነገር በምርጫ ቦርድ በኩል በዚህም ደግሞ በዚህ የምክክር ኮሚሽኑ እንደዚህ አይነት ስራ መስራቱን ሁለተኛም በቀደምም ገልጸውታል። በተለይም በትግራይ ህዝብ ህወሃት የሚባለው ሃይል ወይም ታጣቂ ሃይል ከፋኖ ጋር ሆኖ በጋራና በቅንጅት ካልሰራ በስተቀር የሚጠፋው የትግራይ ህዝብ ነው የሚልም አስተያየት ሰጥተዋል። እስካሁን ድረስ የሚስተዋሉን ነገሮች ያው የጦርነት የጠብጫሪነት ምክንያቶች እየተስተዋሉ ነው ያለው። ይሄ ለኢትዮጵያ ሃገራችን መዳን ነው ወይስ መጥፋት? እንደው ከዚህ ሳይሆንም መውጣት
35:55 ይቻላል ዘንድ እና ሃገራችንን መጠበቅ እንችል ዘንድ ምን ማድረግ ይገባዋል? ማህበረሰቡም፣ ፖለቲከኛውም፣ የታጣቂ ሃይሉም አሁንስ ምንድነው ሚጠበቅባቸው? እየተጓተተ ነው በሁሉም አቅጣጫ ስንሄድ በፖለቲከኞችም ረደግ ስናይ እየተጓተተ ነው በፋኖም ስናይ በኦላም ብንለው በህወሃትም በኩል ሁሉም ጋር የመደራጀት እና ከችግር ለመውጣት የምናደርገው ነገር በብዙ አይስተዋልም። ምንድነው መደረግ ያለበት ይላሉ? >> በጣም ጥሩ ወንድሜ ዘውዱ እኛ በጣም አስቸጋሪና አደጋ ላይ ነን ያደነው የተለያዩ እሳተ ጎመራዎቹም የተከተኩነዱ ደርሰዋል። >> አዎ >> እኛን ወጣቱ እታገላለሁ የሚለው ክፍል አድማሱን አሁን ቶሎ ብሎ በአስቸኳይ አስፍቶ ከጎሮቤት ወንድሞች
36:43 ተካዮች ጋር ስምምነት ፈጥረው ከዛም አልፎ ተርፎ በአንድ መልኩ ይህንን ስርአት ለራሳቸውም ለኢትዮጵያም ህዝብ ማፍረስ አለባቸው። ካለፈረሱ ግን ስርዓቱ እራሱ ሊፈርስ ይችላል እና ልክ ጣራው እንደፈረሰ ቤት ሊሆን ይችላል። ይሄ ደግሞ አደገኛ ነው። በመጀመሪያ ለኢትዮጵያ ህዝቦች በጠቅላላ ከዛም አልፎ ተርፎ ደግሞ ለጠናው አደገኛ ይሆንና ከሩቅ ሊዘርፉ እና ሊበኑ እንደሚፈልጉ ሃይል መንገድ ነው የምትከፍትላቸው። እነሱ ጉዳዮች አይደለም 10 ሚሊየን 20 ሚሊየን ጥቁር ቢሞት እነሱ የሚፈልጉት እዛ ጥቁሩ ሚኖሩበት መሬት ላይ ያለውን ሃብት ያውቃሉ አፍሪካ ስልሳ ሞተው የአለም ሃብት ያላት ሃገር ነች እና
37:30 በየቦታው ጦርነት እንዲካሄድ የጎሳ ጦርነት የሃይማኖት ጦርነት የምን ጦርነት ረጅሙና አጭሩ ቀዩ እና ጠይሙ ምናምን እንደዚህ እያጋጭሩ ነው መኖር የሚችሉ ብዬሃለው ምክንያቱም በዛ የተካኑበት የህምነት ነው። ያጠናሉ ምን ይላሉ የኛ ሮች ግን ዝምብሎ የፈረንጆቹን አቡጌዳ ከማመድ ማነን እኛ ለምንድነው እንዴት ነው መኖር የምንቀጥለው እንዴትስ ኑርን አገራችን ምን እዚህ ላይ ያደረሰው ቀጠናው ምን እዚህ ላይ አደረሰው ብሎ ቀጠናዊ አመለካከትን ከፍ ማድረግ አለባቸው እና ህዝብን የሚያቀራር ስራዎች መስራት አለባቸው አለዛ ይላል የሃገሬ ሰው እንደሚለው እ ጨው ለራስህ ብለህ ጣፍ አለ በለዛ ድንጋይ ነው ብሎ ይወረውሩሃል። ታሪክም እንደዛ አድርጎ ሊወረው ይችላል። የደላላ
38:18 መትም ብዙ አለን እኛ ምንም የማይታየው ከአፍንጫው በላይ የማይታየው ግን አገሬው እየተከታተለች እየተከታተለች የራሱ እ ጎራው ድረስ ደርሶለታል የማያስብ የሚያሳየው ምንድነው ንባባችን ስለ አለም ስለ ጎረቤታችን የተሳሳተ ወይንም ትልቀት የለውም አንተ ራስህን ሳታውቅ ሳቅ ጎረቤትህን ሳታቅ አልፈህ ተደርጎ ሌላኛው ከጎረቤትህን አቀው የጎረቤትህ ጎረቤትን አይተህ አለም እንዴት ተገነባች በሚለው ላይ የማትገነባና የማታው ከሆነ ልብስ የለበስክ ጦጣ ነው ምትሆነው ምታውቀው ነገር የለም ስለዚህ በሁድህ እና በጦታነትህ ነው ሚገመገሙ ያሉት ራሱን ያከበረ ህዝብ ነው እነሱ የሚያከብሩት አንድ ኤግዛምፕል ስጠሃለው እ ቬትናም
39:05 አሁን ትልቅ ትልቅ የ የአሜሪካን የንግድ ፓርትነር ነች እንደ ቬትሞች ብዙ ሰፈር ያደረገ እና ብዙ የተጣሉ እና የአሜሪካን ኢንጂርሊዝን ያንበረከኩት እነሱ ናቸው። አሁን አገራቸው ስትሄድ በጣም ይገርማል በጣም ከሚገርም በጣም በጣም በስፊ በአስቸኳይ እያደጉ ያሉ ናቸው >> እነዚህ አጫጭር ሰዎች ትላን ለዛ አገራቸው ሄጄ ባየውበት ጊዜ ነው ዝም ነው ያሉት እኔ እነዚህ ሰዎችና እኛ አንድ አይደለም ብዙ ፋክቶር ነው የከፈሉት ትልቁ የአሜሪካን ኢንቲራሊዝም ያልተጠቀመው የመሳሪያ አይነት የለም ያላደረጉት ቲዎሪ አልነበረም ከሚገርምህ ከሰሜን ቬትናም ወደ ዘጠኝ ሚሊዮን ካቶሊኮችን
39:54 ቬትናችን አምጥተው ወደ ደቡብ አመቱና ደቡብን ቆረጡ እና የካቶሊክ እስቴት ለመፍጠር ሞከሩ ያላፈሰሱት ገንዘብ የለም መጨረሻ በዛ ጦርነት ምክንያት ከሰሩና እነሱ ኢኮኖሚያቸው ክራይስ ውስጥ ገባ እኛ ብዙ ህዝቦች ነው እነዛ ያለነው። የምንዋወር ዘመዳዎች ይሁን አብረን ከሃምብ በስንት ሺህ አመት ስንኖር የነበረ ከጎረቤቶቻችንም ጋር እንደዛ ስንኖር የነበረ ያጣነው ምንድነው የአመራር ብስለትና ንቃት ስላጣን ሁሉ ጊዜ እንጎሳቆል እና የፈረንጅ እጅ እንድናይ አሁን ሶማሊያ ብትወስድ ትልቅ የሃብት ከሚች ያለበት ቦታ ነው በጎሳ አለ የሆነ ለብሶ የሚመስል እየከፋፈ የሚኖር የፖለቲካ ሃይል የት አንድን ህዝብ እንዴት
40:43 እንደደረሰው ነው ሶማሌ አንድ ቋንቋ የሚናገር አንድ ባህል ያለው አንድ ሃይማኖት ያለው አንድ ሳይኮሎጂ ያለው ምናምን የሆነውን ህዝብ እንደዚህ እንደ አሜ በታክ የነሱ ግዢ ምድቦቹም የማይረቡ እና እ ከርባ የለበሱ አጥዋች ናቸው ሃገራቸውን ለ 35 አመት እዚህ አድርሰዋል አሁን እንደውም ብዙ ሀብት የተገኘበት አካባቢ ነው ይሄንን ሀብት የሚያውቀው ይሄንን ለመዘረፍ የሚፈልገው እዚህ አካባቢ ኤ የሚሊትሪ ቤዝ ለማስቀመጥ ሊጣሉ የሚፈልጉትም የመንን ነው። ስለዚህ በመጨረሻ ላይ እነሱ ሳውድ ረቢያንን ማፍረስ ይፈልጋሉ ስለዚህ እኛ እንታገላለን የሚለው ፋኖም ሆነ ኦላም ሆነ ሌሎችም ንቃታቸውን ማስፋት አለባቸውም አለበለዚያ የሚታገሉት ለምንድነው
41:31 ለሚቃጠል ቤት ነው እንዴ ሚታገሉት ሙሉ ነው ሚይዙት አዳምቀልህ እኮ ህዝቡን ልታ ልታድን እንደገና ህዝቡን አስተባብረህ አዲስ አገር በአዲስ ገበታ ላይ ልትሰራ ሃሳብ ከሌለህ አንተም እራስህ የችግሩ አባል ነው የምትሆነው እንጂ ለችግሩ መልስ አትሆንም ይሄንን ማድረግ ካልቻሉ አገራችን የሚያሳዝን ሁኔታ ላይ ነው ያለችው በጣም አዝናለው ወጣት ልጆቿ ሴቶችና ወንዶቹ ሊተባበር ካልቻሉ ምን ዋጋ ያለው ማለት አንድ ናቸው ጭንቅላት ያላቸው ሰዎች አይደሉም ለራሳቸው ጥሩ አይሆኑ አይሆኑ እና በስብ የተገዳደለ ሊያልቅ ነው ማለት ነው በረሃ በብሽታ በምን በምን በአንድ ጊዜ እኮ ወልድ ሄል ኦርጋዜሽን የዘር 10 አመት
42:19 በላይ ምናምን ባወጣው ሪፖርት ስለ አማራ ክልል ሲናገር 10 ሚሊየን ሽማግሌ ባልቴ ጎረምሳዎች እ ኮረዳ እ ልጆች በትርኮመ ብሽታ አይናቸውን ያጣሉ አሉ 10 ሚሊየን ማለት እኮ ትልቅ አንድ ህዝብ ማለት ነው እራሱ ይሄን ላይ ነው መስራት የሚገባን መጀመሪያ ይሄንን ስራ ከጣልን በኋላ ህዝቡን አቀራርበን ከዛ እርሱ የቀጠና አመለካከት ይዘን ይሄን መስራት ካላደረገን ህዝቦቻችን ይሰቃያሉ ያልቃሉ በረሃ ወጣቶቻችንም እንደዛ ያልካሉ ለወጣቱ እኔ ምመክረው በአንተ እድል ያረጁ ሰዎች እንዲጫወቱ አትፍቀጥ
43:05 >> እህ ኦሮሞም ሆንክ ሶማሌም ሆንክ እ አማራም ሆንክ ሌላውም የህብረተሰብ ክፍል ንቃ የነቃና የተደራጀ ብቻ ነው እራሱ ከእንደዚህ አይነት ጣታ ማውጣት የሚችለው ለዚህ ነው እኔ ሁሉ ጊዜ አሁን በቅርቡ ምናልባት እንግዲ እ ነገም ታዩታላችሁ የአማራ ትግል ከየት ወዴት በሚለው እኔና ዘሮ በሰፊ እንጫወታለን ይሄንን ለምንድነው ለንቃት ነው አማራ እንደሰው መኖር ይፈልጋል እ ሌሎችም እንደሰው ሰው መኖር ይፈልጋሉ እንደሰው መኖር የሚፈልገው ሁሉ ህብረት ፈጥሮ መራመድ ያለበትን መንገድ ለመቀየስ ነው ከየት ነው ደሞ ትግሉ የመጣው የሚለውን ለማሳወቅ ነው ወጣቶቻችን ሴትም ሆንኩ እንዲያውቁ እዚህ እኛ ኢትዮጵያ በሚባለው ወገን ውስጥ
43:52 ማንም የማንም ጠላት አይደለም እና በዛ ላይ ነው ልናስቀምጥ ይሄ ጠባብ የሆኑ ክፍሎች ስልጣን ላይ ሲቀመጡ ለመከፋፈያ የሚያመጧቸው ቃላቶች እና የውሸት እንትኖች ኦች በርበሬ አለ ህዝቡ አይን ላይ ለማወረድ ያ በርበሬ ምንድነው ምንድነው የተቀሰቀሰው የአማራ ናሽናሊዝም ለሚለው ነገ ታዩታላችሁ እሱንም በሰፊው እንጫወታለን ምክንያቱም አማራ የኦሮሞም ጠላትም አይደለም የማንም የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላትም አይደለም የሱማሌም ጠላትም አይደለም የጎረቤትም ጠላት አይደለም እኛን ይሄንን አመለካከት እንዲራመድና ቢያድግልን ቀጠና ላይ ያለው ሰላም ይሁንና አብረን ሰርተን እ ህዝባችንንም አድነን ቀጠናውንም
44:41 አሳድገን ማንም ሰው አሁን በምታየው እነሱ ተባብሮ ሞብሎ አጭሮ ረጅማቸውም ወፍራቸውም ሰካራውም ተደራርቦ ሰፈራችን እ ጦርነትና ችግር እየፈጠሩ ነው ሱዳን የሚባልን ትልቅ ሃገር እኮ ነው አፍርሶ አሁን በረሃብ እንደዚህ ያሉት ሱዳን በአንድ ጊዜ የሚገመጠው የአፍሪካ ትልቁ የምግል እ ስልቻ የነበረ ነው። ዛሬ እዚህ ላይ ደርሷል። የሱዳን ህዝብ የተሰቃይ ነው። ለምን ለኛ አይደርስም? የሚመራን ከሌለ አመራር ከሌለ ሰው ከሌለ የሚያስብ ከሌለ እንደዚህ አይነት ጠንቋዮች እና እምዶች እ እነሱ የፈጠሯቸው ትምህርት የሌላቸው ማህሞች ከባድ የለበሱ ዝንጅሮ አገሪቷን እያፈረሱ ዝም ማለት የለብንም። ለዚህ ዘውዱ
45:29 አመሰግንሃለው እኛ መሆን አለብን ከወዳነጋ መነጋገር አለብ ነኝ የሚለው ምናምን የሚለው ዝም ብሎ የውሸት መርነቱና ከባቱ ጀምሮ እንደ እናቱና እንደ አንድ እንደ አባቱ እንዲያስብ እንፈልጋለን እ ቀጠናውን አገርህን ቢፈርስልህ ምንድነው ምትጠቀመው እዛው ስንደተኛ አሜሪካ ስለሆንክና ስለበላ መሞትህ አይቀፎም ይሞታል ጀግናም ይሞታል ዋሾም ይሞታል ቀጣፊም ይሞታል የማይሞት ሰው የለም ሁሉም በጊዜው ይሞታል ሀገር ግን ከሞተ መመለሻ የለውም ልክ ነው። ስለዚህ በተቻለ መጠን መቀስቀስ አለብን ላይ ነው። >> ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ ፕሮፌሰር ሁልጊዜም ዘወትርም ለሀገሮ ጉዳይ ኮንሰርን አርጎት ያለ እረፍት በየጊዜው ለሚሰጧቸው
46:16 መረጃዎች በእውነቱ ትልቅ አክብሮት አለኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ይህንን መረጃ የሚያዳምጡ በተለይም ተብዬዎች ዝምታ መምረጣቸው የሚያስከትለው ችግር ምን እንደሆነ ወደፊት የምናየው ይሆናል እንዳሉት ነው አገር ከሌለ ምንም ነገር ሊኖር አይችልም በየተለይ በውጪ የሚገኘው በስደት ህይወቱን ይቀጥላል እስከሚሞት ነው። አንዳንዶቹ ሊሞቱ ሲሉ እንኳን ሬሳዊ ኢትዮጵያ ውሰዱ እና ቅበሮ ይላሉ ግን ለኢትዮጵያ ምን አድርጋቸዋል ምን ሰርታቸዋል ምን ፈይዳቸዋል የሚባለው ምላሽ የላቸውም በሀገር ቤትም የሚገኙት ምሁራንም ያው ስቃይ እና መከራስ ቁጭ ብለዋል ነገር አገር ስትበተን ወዴት እንደሚሄዱ እንግዲህ እግዚአብሄር ነው የሚያውቀው ምንም ማለት አንችልም ለማንኛውም አሁንም ቢሆን እየተሰሩ ያሉ ስራዎች በጣም በርካታ ናቸው ምርጫ እንዲከናወን የምርጫ ቦርድ ፕሮግራሙን ሁሉ አውጥቷል ሶ አንደኛ የምርጫውን ይካሄድ ይመስለታል ወይ ከልምደው በመነሳት ሁለተኛ ይህ ምርጫ ቢያንስ
47:06 ያው ውጤት የለውም ግን እ እንዳይከናወን እንኳን ከህብረተሰቡ ምን ይጠበቃል? ከተፎካካሪ ፓርቲ ጭምር ምን መደረግ አለበት ይላሉ? >> በጣም ጥሩ እኔ በጣም ለመጀመሪያ ጊዜ ትዝ አለኝና በኋላ እንዳሰና እንድነጋገርበት ያደረገኝ መጀመሪያ የ የክልሎች እና የወረዳ እና የክልሎች ምርጫ እ ሲካሄድ በዘጠ 90 መጀመሪያ ላይ በፈረንጅ አቆጣጠር >> አዎ >> እዛ ስብሰባ ላይ ተገኝቼ ነበር ይገርማል >> እ >> እንደውም አንዱ የዛ የምርጫ ቦርዱ ተጠባበቂ ሃላፊ እኔ ነኝ ያስተዋወኳቸው ለ ለጊዜው ለሽግሩ መንግስቱ ዲፕሎማት በነበርኩበት ጊዜ
47:53 የመጀመሪያ ሰውዬ መቶ እዛ ስፒ ያደረገው ያረፉት የአሜሪካን ፕሬዝዳንት ካር ናቸው አሁን የምርጫ ኮሚሽን የሚባለው የምርጫ ቦርድ የሚባለው አሰራሩን እና እንዴት እንደተፈጠረ ላጫውት ስለፈለኩ >> እ >> ኖርማሊ ምርጫ ቦርድ መቋቋም ያለበት በአገሪቷ የፖለቲካል ፓርቲዎችና አገሪቷ ውስጥ ያለው የምርጫ ቦርድ እንትን መንግስት የፈጠረው መሆን ነበረበት ምርጫ ቦርዱን የፈጠረው የሚመራው ምዕራቡ ነው ገንዘቡንም ኮረጆም የሚያመጡት የምዕራብ አገሮች ናቸው ሚገርምህ ነገር ለም >> አዎ >> እ መኪኖቹንም የሚያመጡት እነሱ ናቸው ኮሌጆንም የሚያመጡት እነሱ ናቸው ከቨሎፕንት ኮፕሬሽን ከሚባለው ባጀትም ለምርጫ ተብሎ
48:42 ምንድነው ከነዚህ ሻንቆ ዝንጀሮዎች የሚፈልጉትን ዝንጀሮ ስልጣን እንዲይዝላቸው በምርጫ በኩል ነው የሚያሳልፉት እንጂ ህዝባዊ የህዝብ ምርጫ ተካሂዶ አያቅም ኢትዮጵያ ውስጥ ወያኔ መጀመሪያውን የክልልና የወፈር ወረዳ እንትን ሲያደርግ አገሪቷ ውስጥ ትልቅ ፕሮፖጋንዳ አማራ ህዝብ ላይ ሁለተኛው የኢትዮጵያ ትልቁ ክፍል ህዝብ ላይ ትልቅ ፕሮፖጋንዳ ቀን እና ማታ ሲያስቀድስ የነበረው ነፍጠኛ ትምከተኛ እና አንተ እንዴት ነው ምርጫ የምታካሄደው ትልቅ የኢትዮጵያን ክፍል እየተሳደግ ምን እያልክ ዘረኝነትን እየዘራህ ስለዚህ ምርጫ ዋጋል ነው የምታውቀው
49:29 ዝም ብሎ ለዲኮ ቀለም መከበያ ካልሆነ በሰጠ ኢትዮጵያ ውስጥ በምርጫ የመጣ ለውጥ የህዝቡን ኑሮ የተሻሻለበት ጊዜ አልነበረም የለም። ስለዚህ አሁንም ምርጫ አርጉ የሚሏቸው ምርጫ ካደረጋችሁ ምርጫውም ምንም አይደለም የትም ቦታ አታድርጉ እዛው ፓላሶ አካባቢ ምናምን ፒያሳ ላይ ካደረጋችሁ ልጅ ትሆናላችሁ ትንሽ ገንዘብን ወረወርላቸው ለሚለው ለፈረ ለሱ መጫወቻ አንተ ምርጫ የምታካሂደው ሞላው የአማራ ህዝብና የአማራ ክልል በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ሆኖ ምንም አይነት ምርጫ እንደማይካሄድ እያወቅ በድሮውን እየደበደብ ሴቶችም ጡታቸውን እየቆረጥ ሽማግሌዎች ምናምን እያሳደድክ የምትገል ቤተክርስቲያን
50:18 መስገድ የምታፈርስ በድሮን በምናምን ሄድ የትኛውን ምርጫ ነው የምታካሂደው የትን ለማስተዳደር በኦሮሚያ ውስጥ ከ100 ሺ በላይ የኦሮሞ ፖለቲካል እስረኛ ባለበት የኦሮሞ ቀየዎችና ምናምኖች ኪሊን ፊልድ በሆኑበት ኢኮኖሚዋ ፍርድሜቶ ሚድል ክላሱ በጠፋበት አስተማሪ መስራት ያልቻለበት ቦታ ነርሱ ድሬሰሩ ሎየሩ ለማኝ በሆነበት ፕሮፌሰሩ ለማኝ በሆነበት ሀገር ውስጥ ምርጫ የምርጫ ካርዱ ስታየው እንዴት ቆንጆ መሰለህ ታክመው የሚመጣው በነሱ ማጠሚያኮች ናቸው ከዛ ከሚሰጡ ገንዘብ ላይ ነው ቆርጦል ለነሱ የኢኮኖሚ ሞቲቬሽንም እነ ላንድሮ ወይም ደግሞ
51:05 ምናምን መኪና የሚሸጡበት አዳዲስ መኪና 502 አገሪቷ ትልቅ ስለሆነች እርዳታ ነው ምናምን ብሎ ያመጣሉ ከዛ ወዲያ አንተ ስፔር ፓርቱም ይሄ ምርጫ ኮሚሽን ንብር ከመጠየቅ አለብህ እንደዛ እሷ እንደውም ብልህ የሆነ ልጅ ክለቨር የሆነችው በደንብ ሆነ ታስቀምጥልሃለች ጨዋታውን ታሳያለች ኢትዮጵያ ውስጥ ምርጫ ተካሄዱ አይታወቅም ምርጫ የመዝረፊያ ከሌሎች ጋር ተስማምቶ እ ከነዚህ አምባሳደር ምርጫ ኮሚቴው ባጀቱንም ሙሉ የሚቆጣጠሩት እ የምዕራቡ አምባሳደሮች ናቸው። ሼርማኑ ደግሞ የአሜሪካን አምባሳደር አይገርምህ ይህንን ኢትዮጵያ ውስጥ ምርጫ ተካሄደ ምንም ዋጋ የለውም አልተካሄደም
51:50 ምንም ዋጋ የለውም። ጥያቄው ምንድነው ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ስርአት መፍረስ አለበት መፍረስ የለበትም የስ መፍረስ አለበት ይሄ ስርአት የኛ ስርአት አይደለም አፍርሰን አዲስ ስርአት መስራት አለበት ትግላችን ጥሩ ጎል እንዲኖረው ያስፈልጋል አመለካከታችን ሰፊ መሆን አለበት አንድ ሃገራዊ አመለካከት ሁለት ቀጠናዊ አመለካከት ላይ የተመሰረተ ዲሞክራቲክ የሆነ ህዝቦቹን የሚያቀራር የተለያዩ ባንቋ መናገራችን ሀብታችን እንጂ ቁምናችን አይደለም ከዛ ተነስተን ነው ቀጠናችንም መከላከል የምንችለው እኛ የቀጠራ እ ህዝቦች አንድ ላይ ከተባበረን እ የሃገሬ ሰው እንደሚለው ድርሳ ማንኛውም ሃይል ከየትም ቦታ መቶ እኛን ሊወጋንም አይችልም እ
52:42 እሱንም አፍንጫውም ብለን ከሰፈራችን ማባረር እንችላለን ስለዚህ እ አንድነት ጥንካሬ ነው። >> እ >> አንድነት አንድ አንድ የሆነ ህዝብ እ ከአንድ ከተጠና ጋር የተዛመደ ህዝብ ማንም መጥቶ ሊገላብን እ በችግራችን ላይ በቁስላችን ላይ እ እንጨት የሚቆረኩሩበትን መንገዱ አይኖርም። ከዛ አልፎ ተልፎ ኢኮኖሚያችን የሚያድግ ነበር እ ብዙ ብል ሰዎች አሉን ጎበዝ ታሪክ ሰራተኞች አሉን ጥሩ ህዝቦች አሉን ትልቅ ባህል አለን እኛ ይሄንን ነው ማሳደግ ያለብን እንጂ እርስ በእርሳችን እ ያንን ያለንን አሲ አፍርሰን
53:31 እርስ በእርሳችን መተራረድ አለብን ከዋንዳ አንማርም ከሌሎችም ወልታ አንማርም ሰዎች አይደለንም ልጆቻችን ማስተማር የለብንም አንዴ ነው የምንኖረው ሁለቴ አንኖር ለምንድነው እኛ ሆይ ፍራንክሊን የማንነጋገርን ለምንድነው ምንደባበቀው ይሄ በአረብኛ ይሉታል ጀማን ጀማን ማለት የፈሪ ፈሪ ማለት ለታሪክ ለምንም ነገር እቃም ይሻላል ከሱ እቃ ከተሰበረ ታዝና ለእንደዚህ አይነት ሰዎች ታሪክ አያዝንላቸውም ይላል። ስለዚህ ወንድሞቼ ኢትዮጵያኖች እባካችሁ ንቁ አካባቢችን እየተወረሩ ነው ያለው ስለዚህ በጥሩ አይን ማየት አለብን ተመልከት እንደው እንደምሳሌ ለመስጠት ምንፈልገው አንድ
54:18 መጽሃፍ አንድ ወንድሞቼ እንደው ብታገኙ እ ገዝታችሁ ችሁ ብታነቡ እወዳለሁ። አንደኛው ዘሜሪካን ሆነ ክርስት ነው የሚባለው ስለ እ ዘኮንከስት እንደ ኒው የሬድ ኢንዲያኖችን ታሪክ እና እንዴት እንደሸነፉ ነው እንደተሸነፉ ዴቪድ ስታንዳርድ የሚባል ሰው ነው። አሜሪካ ያላችሁ ሁሉ እባካችሁ መጽሐፍ ገዝታችሁ እራሳችሁም አንብባችሁ ከልጆቻችሁም ጋር አንብባችሁ ከምሳችሁም ጋር አንባችሁ እ ቡና አፍርታቹ ቆሎ አዘጋጅታችሁ እ ከበረዳቸውም ጥሩ ጥሩ ጋቢ ለቅሳቸው አንድ ላይ ቀን ተማታብና የት እንዳላችሁ የምታውቁበት ነው ለልጆቻችሁ ማሰማሪያ ይሆናል። ይሄ አሜሪካንስ ነው የሚባለው ሁለተኛው በጣም
55:06 ጥሩ መጽሐፍ ነው ይሄ የነገርኳችሁ ደስፋን ሳይዘር ክሪስን ሳይንስ እነዚህ ሰዎች በማይመጡበት እንትን የላቸውም መንገድ በየቀኑ ተንኮል ነው ሚፈረፍሩት እኛ ካነቃን ልጆቻችን ካልነቁን ጉዳት ላይ ነው ቅድም አስቀመጥኩ ሶማሌ አንድ ህዝብ ነው አንድ ቋንቋ ነው አሁን ለምሳሌ ዜና ሊያስቀምጥ የምፈልገው እኔ እናቴ የሰሜን ሶማሌ ሴኩት ያሳደገችኝ በሌላ መልኩ ነው እ በእንደዚህ አላሳደገችኝም እና እ አንድ ህዝብ አንድ ቋንቋ አለው አንድ ሳይኮሎጂ አለው አንድ ሃይማኖት ያለው ሁሉ አንድ የሚያደርገው ምንድነው እንደዚህ
55:53 በታክኖት አሁን ድንቢት ሆኖ የቀረው? ተመልሶ እ እነዚህ ገዳዮች መቶ ሺ ፋሊስቲኒያን የገደሉ እ ወደ 70 ምናምን ያቆሰሉ የሰው መሬት የመጠቁ ሰዎች የሰፈራችን ሰው ያልነበሩ ለራሳቸው ምዝሱ ክፍሎች ዛሬ መርታ ልታድነንና ሶማሌን ሪኮግናይዝ አደርጋለሁ ሼኛ ቁጥር እነሱ ትልቅ መርፌ ያመጡና ይወውልና ከፍተኛ እንቅልፍ ውስጥ እንገባለን አከባቢያችን ይቆጣጠራሉ ንብረታችን ይቆጣጠራሉ ልጆቻችን ይቆጣጠራሉ ሀብታችን ይቆጣጠራሉ ያልነቃ እና ያብተራጀ
56:38 አገሩን መጠበቅ አይችልም ብለሃለው ወንድሜ ዘር >> ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ ፕሮፌሰር መሃመድ አሰን ለሰጡን ሰፊ ሃሳብ እና ምክረ ሀሳብም ጭምር እግዚአብሔር ይስጥልኝ እንግዲህ በነገው ለት ደሞ ወይም እንደተመቸዉት እርሶ አማራው ከየት ወዴት በሚለው ጉዳይ ላይ በዝርዝር እንመለስበታለን ለዚህ ትግል መቃላት ግን ሁላችንም የበኩላችንን ጥረት ማድረግ አለብን እላለሁ እኔም በበኩሌ ከልብ አመሰግናለሁ ፕሮፌሰር እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሰአታችንም አልቋል >> በቃ እኔም እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግንሃለው እንገናኛለን >> እጅግ ከልብ አመሰግናለሁ ክቡራን ተመልካች አድማጮቻችን ከፕሮፌሰር ጋር ያደረግነው እ ቃለ ምልልስ ይሄን ይመስል ነበር እንደተከታተላችሁት በጣም ይቅርታ እጠይቃለሁ አሁንም በድጋሚ የመስመር ችግር ነው ምንድነው
57:25 ድምጽ አልወጣለን ቴክኒካል ችግር ምክንያት ነው ዞሮ ዞሮ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል እንዴት አርገን አገራችንን ኢትዮጵያን እንጠብቅ በሚለው ላይ ሁላችንም ጠንክረን መስራት ይጠበቅብናል ኢትዮጵያ ታላቅ ሃገር ነች ከዚህ ችግር ለመውጣት ግን ሁላችንም መስራት የሚገባንን መስራት ይጠበቅብናል ነው ዋርድዮቼን ከልብ አመሰግናለሁ ኤልሲ ኤልሲ ቢዩቲ በጣም እናመሰግናለን ይሄን እህት ፊ በጣም እናመሰግናለን ከዝግጅቶቻችን ጋር እስካሁን ቆይታ በማድረግ በውስጥ መስመርም ያለውን ነገር በመርዳት የዘው ሾም ሚዲያን ያደረጋችሁትን አስተዋጾ ከልብ አመሰግናለሁ እ ምስር ተድላ ተድላ ተድላ ወንድሜ ዛሬ ይቅርታ እጠይቃለህ ያው መስመር ችግር ስላለ ኦኬ እሺ አንድ ትንሽ ልቀበል እሺ ሰአታችን አልቋል ግን
58:10 ቀጥል እሺ የኔ ወንድም ታድለ ወንድሜ >> እንደው ፕሮፌሰር መሃመድን ዛሬ በቀጥታ በጤና ጠይቀው ወደ እሱ ላይ ነበር >> አዎ መስመር ችግር >> እሱ እንግዲህ >> አዎ መስመር እንግዲህ እሱ ታሪክንም አነቡ እዚህም ያለነውንም በየቦታው ያላችሁ አንብቡ አንብቡ ነው ሚለው እንግዲህ ማንበቡን እናነባለን በዚ በኩል እንተጋለን ልለው እፈልጋለሁ አንዳንድ ነገር ይሄን አልነበው የሚለውን እንደ ቀላል አላየውም ነገር ግን አንድ አካሄድ አለ የአሜሪካን ኢምፔሪያሊዝምን ስናወግ ግዕዝ ስን ስን ስለመኮታኮቱ ስናወራ ብንውል አሁን ኢትዮጵያ ላለችበት
58:56 ሀገራችን ላለችበት አካባቢው ላለበት ችግር ከፍተኛ ተጠያቂዎቹ እሱ አንዳንዶቹን ይነግራል እኔ አረብ ኤምሬትን ሁል ጊዜ ሲሆን እጅ ነው የገልፍ አገሮች ጠቅላላ ልነግረው እፈልጋለሁ ካታር በለው ሳውዲ አረቢያ በለው የግ የነ ሳዳሙሴን መውደቅ የነ መሃመድ ጋዳፊም ለመገደል አሜሪካ ብቻውን ተጠያቂ አይደለም። እነዚህ አገሮች ሁሉ ያደረጉት ስራ ነው። መሀመድ ጋዳፊ ሲሞት አፍሪካውያን አዝነናል። የአፍሪካን ስሜት ያለው አፍሪካን አንድ ያደርጋል አፍሪካን በአንድ ገንዘብ ሊያገናኝ ይሞክራል ብለየ ነው እኔ መሃመድ ጋፌን የደገፍኩት። በአፍሪካዊነታችን ማለት ነው። እሱ ቀጠና በሚለው
59:42 ነው። ስለዚህ አፍሪካውንን እንዲህ የሚለያዩ ትልቁ ሃይሎች የገልፍ አገሮች ናቸው። ግብጽን ደግሞ በዚህ በኩል አስቀምጠ ማለት ነው። ስለዚህ ጥቁር አፍሪካውያን ታሪካችንን እንይ ካል ለኔ ትልቁ መነር መጀመሪያ አፍሪካውያን እንደ አፍሪካውያን መከባበር መቻል አለብን። ይሄ እሱ የሚለው ጥቁር ማነው ከረባት የለበሱ ጅንጀሮች ምናልባት እሱ እንደዚህ ለምሳሌው አንዳዴ ሲያመጣው ግን እኔ አንድ ፈረንጅ ከባቴ የለበስከው ዝንጀሮ ቢለኝ አልቀበለውም ምክንያቱም ይሄ አደገኛ ነገር በመሆኑ ነው። ቻይና ሀገር በኮቪድ ጊዜ ጥቁር አፍሪካ ላይ የደረሰውን እናውቃለን። ስለዚህ ቻይና የምትለው ሃገር ለሌሎች ሃገሮች መልካም ነገር ያመጣል ቻይና ከራሱ ጥቅም ውጪ እልሃለው ፕሮፌሰር መሀመድ
1:00:28 ገንዘቡን ኤክስትራ የሚያገኘውን አንድ ትሪሊየን ለመጨመር ነው እንጂ የሚፈልገው ለአፍሪካ ደህንነት ለዚህ አገር ደህንነት ብሎ ገንዘብ አያጠፋም ቻይና ስለዚህ ለኛ ከዚህ መመራር ልጡ ላይ ባንሄድ የሚሻል መሰለኝ ለዚህ ላለንበት ለሚቀጥሉት ምናልባት አስርት ትምህርት አመታት አሜሪካ የሚያመርተው መሳሪያ እስራኤል የምታመርተው መሳሪያ ያንን እየገዙ አካባቢያችን የሚያራምሱትን ሃይሎች በየመን አንተ ዛሬ ምናልባት ትንሽ አልፈው ይሄዳል የመንደርጉ ናቸው ፕሮፌሰር መሃመድ ማን ነው የመን ያፈረሰው እነማን ሆነው የመንፈረ እነዚህ የመንን ያፈረሱ ሃይሎች ናቸው ዛሬ ወደሱ ማደላቱ >> ተድላ እንግዲህ ፕሮፌሰር ያው ምናልባት ሊሰሙት ይችሉ ይሆናል እንጂ ወተዋል አየር ላይ አይደሉም ተሰናክተዋል
1:01:13 >> ይህ አዎ አዎ ለኔ ልለው የፈለኩት ምንድነው መመራረጡ ላይ ባንሄድ የሚሻል መሰለኝ አፍሪካውያን እንደ አፍሪካውያን አፍሪካውያን እንደ አፍሪካ እንዳይሆኑት ወንዝ ተሻግረው የመጡ እነማን ናቸው? እነርኪ ምን ሊሰሩ ነው የመጡት? እነ ካታር ምን ሊሰሩ ነው የመጡት? አፍሪካውያን ሊያበለጉ አፍሪካን ለጥቅም ነው የመጡት አሜሪካና ይሰሩት የነበሩት ስራ ነው የሚሰሩት ስለዚህ ትራንትና ያደርጉ የነበሩ ሌሎች እንዲያደርጉ አንፍቀድ እኔ ቶማሌ ላንድ እንዳይፈርስሌ ላንድ ከወንድሞቹ ጋር አንድ እንዲሆን የምማኝ ሰው ነው። ሶማሌ አንድ ግን እንደ ሃገር እንዲቆጠር እኮ ሚፈልጉት እኮ ዛሬ ብዙዎቹ የኦሮሞ ሪፐብሊክ አቀንቃዎች ናቸው። እነመለሰ ግልጽ አርገዋል ሶማሌ አንድ እንደሚደግፉ የኦሮሞ ሪፐብሊክ ደጋፊ ነን የሚሉ ሰዎች ፍትፈጥሻቸው የሶማሌ አንድን ይፈልጋሉ ለምን እኛም ነገር
1:02:01 ነጻ እናውጣለን የሚለው ስለዚህ ኢትዮጵያ ውስጥ ትብብር ሊኖር የሚችለው ኢትዮጵያን እንደ ሃገር ስት ተቀብለን ኢትዮጵያ አትፈርስም ፕሮፌሰር መሃመድ ልንገርህ አይደል ኢትዮጵያ እንደ ሀገር አትፈርስም እንኖራለን እየተዳከምን ዘመነ መሳፍት አሳልፈናል ብለን እንደ ሀገር ኢትዮጵያ አትፈርስም ኢትዮጵያን ከውጪ መጥቶ የሚገዛ ሃይል ሊኖር አይችልም ተራራችን ሸለቆዋችን ልክ እንደመ ነው ስንዋጋ ነው የምንኖረው እንደ ሃገር አንፈርስም ነገር ግን እንደ ሃገር አንድ ሆነን ካልኖ የመፍረስ ያህል በመሆኑ በዚህ እንስማማለን ፕሮፌሰር መሃመድ አትስማብን ነገ የአማራ ትግል ከየት ወዴት የምትለውን ለመስራት እፈልጋለሁ በተረፈው እላለሁ አቶ እንደሃገር ሰዎች መነጋገር ያስፈልገናል አለመነጋገር ህዝባችንን ያዳከማል እንድህያለን።
1:02:48 ደይተን መኖር ደግሞ መጨረሻችን ጥሩ አይደለም ስደት ነው የሚሆነው። ይሄ እንዳይሆን እ እንደ ሀገር እንደ ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያን እንደ ሃገር እንቀበል አንቀበል የሚለውን ክርክር ፕሮፌሰር መሃመድ ወደፊት እንድታመጣው እፈልጋለሁ። አይ ኢትዮጵያ የሚባለውን አገር በንግግር ነው ምናመጣው ካልከኝ ከአንተ ጋር ምን እንለያያለን። ለኔ ኢትዮጵያ ምትባል ሃገር ከተመሰረተች ቆይታለች በእኩልነት በመከባበር የምትኖር አገር ማድረግ እንችላለን እንጂ የትግራይ ሪፐብሊክ የአማራ ሪፐብሊክ የሲዳማ ሪፐብሊክ እያለ ሶማሌ ላንድ ገደ ጀርመሌ ሳውዝየመን ምናምን እየተባለ ሊበታትሉን የሚፈልጉት መሬታችን የሚፈልጉት የውጭ ሃይሎች ናቸው ከነዚህ የውጭ ሃይሎች የገልፍ ሃገሮችን ሁሉንም በአንድነት መቃወም አለብን ፕሮፌሰር ብዙ ጊዜ አረብ እምሬት አረብ እምሬት ሲል ነው ምሰማው ሌሎቹም ቅቤ እየቀቡን
1:03:35 አይደለም ልለው እፈልጋለሁ አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ ወንድማችን ተድላ ያው ይቅርታ ሰዓታችን ስለሄደ ሌሎቻችን ችም እየለዉላችሁ ላላችሁት ይቅርታ እጠይቃለሁ። ሰዓታችን ስላለቀብኝ ነው። ከልብ አመሰግናለሁ በድጋሚ እንግዲህ በነገው ዕለት በሌሎች ግዳዎች እስከምንገናኝ ሁላችሁንም ከልብ በመመስገን አሁን ይሄን ዝግጅት እየተከታተላችሁ ላላችሁ በተቻለ መጠን ሼር እና ላይክ እንድታደርጉት አዳዲስ ተመልካች አድማጮችም ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ወዳጅ ቤተሰቦቻችን እንድትሆኑ በማክበር እየጠየኩኝ የዛሬን ዝግጅት በዚህ ቋንቋጨን ዋደያዎቼን ከልብ በድጋሚ አመሰግናለሁ ይሄን ዝግጅት እየተከታተላ ላላችሁ በመላው አለም ለምትገኙ በቀጥታ በተለይም በቀጥታ ገብታችሁን ለምትከተለው ታላቅ አክብሮት አለኝ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ በነገው ለት በሌሎች ጉዳዮች እስከምንገናኝ ሰላም ጤና ይስጥልኝ እያልኩ የምሰናበታችሁ ይሄንን የቀጥታ ዝግጅት ከፕሮፌሰር መሃመድ ሀሰን
1:04:21 ጋር አብሬ ሳስተናግድ የነበርኩትን የዘውዱ መንግስት የነበርኩኝ መልካም ጤና ይስጥልኝ ዘውዱ በመላው አውሮፓ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በማህበራዊ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያላቸው ቸውን ሁለንተናዊ ተሳትፎና እምቅ የህይወት ተመክሮ በጥልቀት የሚዳስስ በይዘቱ ለየት ያለ በአዝናኝ ገጠመኞች የተሞላ እና በማራኪ ጨዋታዎች የተጓደ ቴሌቪዥን ፕሮግራም ዘውዱ ቁብላለቁ ነገር ሲሹም ለተዘናኖት በያሉበት ዘውዱሾ