0:04 እሺ ተመልካቾች እንዴት ናችሁ? አንድ ሰው ምን ብሎ ጠየቀኝ ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ውስጥ በተለይ ሪፎርም ካደረገ በኋላ ህዝቡ ተቸግሯል ስለዚህ ካሽ ቡሶ ገንዘብ የለውም። ቢዝነሶችን በራሳቸው ካሽ ስላጡ አብዛኛው ቢዝነስ ተዳክመዋል። ባንኮች ላይም ሲኬድ ባንኮች ካሽ ስለሌላቸው ብድር በቀላሉ እየሰጡ አይደለም ወይም ከባንክ ወጪ ማውጣት ለሚፈልጉ ሰዎች በቂ መጠን እየፈቀዱ አይደለም። ከኢኮኖሚው በጠቅላላ ከገበያው ላይ ካሽ ጠፋ የሚል ትንታኔዎችም እንሰማለን። ሶ ይሄ ሲባል ይሰማል። እኛምናስተውለው ነገር ነው። ታዲያ ካሹ ከገበያ ከጠፋ የት ነው ያለው? በነማ በነማን እጅ
0:51 ነው ገንዘብ እና ካሽ አለ የሚባለው ታድያ. የሚል ጥያቄ ጠይቆኝ ነበረና እንደዚህ አይነት ሃሳብ አንስቶ ነበር። በጣም ኢንተረስቲንግ የኢኮኖሚክስ ሃሳብ ነው ተረካሹ የት ገባ? የካሽ እጥረት እንዳለበት ክርክር አያስፈልገውም ባንኮችም የካሽ ጥራት አለብን ይላሉ ኢኮኖሚው የካሽ ጥረት አለብን። እናንተም የካሽ ጥረት አለባችሁ ካሽ በቀላሉ አክሰስ ማረግ የምትችሉበት ሁኔታ ላይ አይደላችሁ። ስለዚህ ካሹ በማን እጅ ነው ያለው የት ነው የገባው? መቼም ብሩ ተሰብስቦ እስካልጠቃጠለ ድረስ ብሩ አለ ግን የሆነ ቦታ ነው ያለው ማለት ለሱ የተወሰነ መልስ ለመስጠት ፈልጌያለሁ ይሄን ሃሳብ ለናንተም ማጋራት ፈልጌያለሁ። እንግዲህ በቀላገር ገንዘቡን በሁለት ከፍለን እንመልከተው አንደኛው ጥሬ ብር ሁላችሁም እጃችሁ ውስጥ ያለው
1:38 አክሰስ እያደረጋችሁት ያለውን ጥሬ ብር ኪያችሁ ውስጥ ያለውን ጥሬ ብር አስቡት። ሁለተኛ ደግሞ በባንኩ ውስጥ ተጽፎላችሁ ያለው የብር መጠን ብላችሁ አስቡት። አሁን ጠቅላላ ኢኮኖሚው ኢ መደበኛ በሚባለው ሴክተር ስለሆነ የሆነ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የሚንቀሳቀሰው ብዙ ሰው ካሽ ነው ያለው። አንዳንድ ሰዎች ገበያቸው ለቁጠባ የማይተርፍላቸው ስለሆነ ደሞዛቸውን ወደ ባንክ ቤት ይዘው አይሄዱ። ደሞዛቸውን ከባንክ ቤት ያወጣሉ በሙሉ ገበያ ላይ ነው የሚረጨው። ይሸሙበታል። ድርጅቶችም ለተለያየ ክፍያ ካሽ ይፈልጋሉ ወደ ባንክ ቤት ድርጅ የማይል ካሽ አለ። በቃ ለግብይት የሚያስፈልግ እዛ ቲማቲም ሽንኩርት የምትገዙበት፣ ፀጉር የምትቆረጡበት፣ ታክሲ የምትከፍሉት፣ የታክሲ ሰውዬ ዳቦ ሚገዛበት እዚሁ ሰርኩሌት የሚያረግ ወደ ባንክ ድርሻ እሺ የማይል ካሽ አለ ጥሬ ብር
2:25 የምንለው ማለት ነው። አሁን ይሄ ጥሬ ብር መቼ ይቀንሳል? የመጀመሪያው መቼ መቼ ነው የሚቀንሰው ከገበያ እንዴት ነው እያጣችሁት ያላችሁት የሚለውን እንመልከት አንደኛው ብዙ ሃሳቦች አሉበት ሰዎች ገበያቸው ሲቀንስ ወደ ገበያ የሚመትኑት ገንዘብ ይቀንሳል። ለምሳሌ አንድ ሰው ደሞዝ አምስት ሺህ ብር ከሆነ ተጨማሪ ተሯርሮጦ የሚያገኘው ገንዘብ መጠኑ ካልጨመረ ወደ ገበያ የሚባል በተወንዘብ መጠን ይቀንሳል። ስለዚህ ይሄ ሰውዬ በፊት ይሰራቸው ከነበሩት ስራዎች እየቀነሰ ከመጣ እጁ ላይ ያለው ካሽ ይቀንሳል። የሰውዬው ካሽም ይቀንሳል ገበያ ላይ አምረጨውን መጠን እየቀነሰ ይመጣል የመጀመሪያው ነጥብ እሱ ነው። አሁን ከሰዎቹ እየተቀበሉ ወደ ባንክ የሚያስገቡ ደግሞ ሰዎች አሉ። ለምሳሌ መንደር ውስጥ ያለ ነጋዴ ቢኖር እናንተ
3:14 በጥሬ ገንዘብ ከሰጣችሁት ወስዶ ወደ ባንክ ቤት ነው የሚያስገባው። ስለዚህ ባንክ ቤት ላይ ገንዘቡ ተቀምጦ ተመልሶ ወደ ኢኮኖሚ ካልመጣ ከአሹ ከኢኮኖሚ ላይ ሰአፕ ቢደረገ ወይም ይሄ ነጋዴ ገንዘቡን ወደ ቁስነት ከለወጠው ቡስት ሰዎች ገንዘባቸውን ወደ ቁስነት ከለወጡ ብሩ እቃ ይሆናል እና ወደ ባንክ የመሄድ እድል አለው ትልልቅ ብር ሊወስ የሚችል ማለት ነው ስለዚህ ባንክ ቤት ላይ ሄዶ የበታሰር እድል አለው ባንክ ቤት ውስጥ ቁጭ ካለ ኢኮኖሚ ውስጥ ካልመጣ ካሽ አልመጣም ገንዘብ ባንክ ቤት ውስጥ አለ ነገር ግን በሰዎች እሄ እጅ ያለ ካሽ ሊያጥር ይችላል። ደግሞ ባንኮች በብድር መልኩ የሚጨምሩት ወይም ደግሞ የሚልኩት ገንዘብ ከቀነሰ ካሽ ኢኮኖሚ ላይ ሊኖር
3:59 አይችልም። ባንኮች ካላበደሩ ገንዘብ ኢኮኖሚ ውስጥ ሊመጣ አይችልም። በየሁላቹም ኪሽ ውስጥ ሊመጣ አይችልም። ስለዚህ በብድር መልክ የሚረጨው ገንዘብ ሲቀንስ ካሽ ሊኖር አይችልም። የመንግስት በጀትም ከፍተኛ ገንዘብን ወደ ኢኮኖሚ አንዱ የሚረጨው የመንግስት በጀት ነው። የመንግስት በጀት ከቀነሰ ብር ወደ ገበያ አይመጣም። ለምሳሌ መንግስት ለሰራተኞቹ አበል ካልከፈለ ደሞዝ ሳይሆን ደሞዝ እንኳን ኦፍኮርስ ልክ ነው ግን አበል ካልከፈለ ሰራተኞች ገንዘብ ይዞ ወደ ገበያ ሊመጣው አይችሉም በጀት አጥሮት አበል ካልከፈለ ጥሬ ገንዘብ ወደ ሰራተኞች እጅ አይመጣም ማለት ነው ስለዚህ የመንግስት በጀት ሲቀንስ የመንግስት በጀት ከፍተኛ ከሆነ ለስራ ማስኬጃ የሚያወጣው ገንዘብ በወጣ ቁጥር ይረጫል ማለት ነው ለምሳሌ አንድ የመንግስትን መንግስት ለማሳጠር ቢፈልግ
4:46 ለሚያጥሩ የቀን ሰራተኛ ገንዘብ ያወጣል ለቡልኬቱ ገንዘብ ያውጣል ለበረቱ ገንዘብ ያወጣል የዛን ጊዜ ይረጫል አለ። ምናልባት ደግሞ መንግስት ለሰነዶች ክፍያ ካልፈጸመ ምናልባት ሰነድ ለመንግስት ሸጠውለት መንግስት ከነሱ ካሽ የወሰደባቸው ተቋማቶች ይኖራሉ ባንክ ቤትን ጨምሮ ስለዚህ ለቦዱ ክፍያ ካልፈጸመ ለምሳሌ አንድ ባንክ ከሚያበድረው መጠን አንጻር ከብሄራዊ ባንክ መግዛት ያለበት ትሬሪ እንትን ቦንድ አለ። ያ ቦንድ ባንኩ ቦንድ ነው የሚይዘው ወረቀት ብሄራዊ ባንክ ደግሞ ገንዘቡን ነው የሚቀበለው። ለዛ በወንድ ክፍያ ከፈጸመ ገንዘብ ወደ ኢኮኖሚ ይመጣል። ነገር ግን ክፍያ ሳይፈጸም ቦንዱን ይዞት ካቆየባቸው ወደ ኢኮኖሚው ገንዘብ አይመጣም ማለት ነው። ምናልባት
5:33 ደግሞ መንግስት አትሞ አዳዲስ ተጨማሪ ገንዘቦች ወደ ገበያ ካልቀቀ ካሽ ሊመጣ አይችልም ገበያው ላይ። በሌላም ሳይድ ይሄን ጉዳይ መመልከት ይችላል። ለምሳሌ ግብር ታሪፍ ጨመረ ማለት ካሽ ከኢኮኖሚ ላይ ተሰብስቦ ወደ መንግስት ካዝና ሄደ ማለት ነው። ወደ መንግስት ካዝና ከሄደ በኋላ በተለያየ ምክንያት ተመልሶ ካልወጣ ገንዘብ ተሰበሰበ ካነሰ ማለት ነው። በፊት አንድ ሺህ ብር ብቻ ግብር ይከፍል የነበረ ሰው አሁን 2000 ብር እንዲከፍል የሚደረግ ከሆነ ያቺ ልዩነትን አንድ ሺህ ብር ገበያ ላይ ይበት በተናት ነበር ነገር ግን አሁን ለመንግስት ነው የሚሰጠው መንግስት ይስበዋል ማለት ነው ምናልባት ደግሞ መንግስት ቦንዶች ለሽያጭ የሚያቀርብ ከሆነም ደግሞ ከገበያ ገንዘብ የሰበስብበት እድል አለ ቦንድ ከሸጠ ገበያውን ከገበያው ላይ ገንዘብ ይሰበስባል
6:19 ለቦዱ ክፍያ ከተፈጸመ ደግሞ ገንዘብ ወደ ገበያው ሊረጩ ይችላል። ዋጋነትም ከፍተኛ ሲሆን ከባንኮች ከገበያ ገንዘብ መሰብሰቡ አይቀርም። ለምሳሌ በፊት በ 10000 ብር ብቻ ይኖር የነበረ ሰው እና የተወሰነች ገቢውን ባንክ ያስቀምጥ የነበረ ሰው ዋጋ ንረት ከፍተኛ ከሆነበት እና 15,000 ብር በወር የሚያስፈልገው ከሆነ ይቆጠባት የነበረችውን ወይ ደግሞ ቆጥባት የነበረችውን አምሺ ብር አውጥቶ ወደ ገበያ ይረጫታል። የዛን ጊዜ በዋጋ ዋጋን ምክንያት ገንዘብ ወደ ገበያው ሊረጭም ይችላል። ምናልባት ደግሞ ሪስክ ፈርቶም ሰዎች ገንዘቦቻቸው ሊደብቁ ይችላሉ። በቃ ባንክ አላስቀምጥም ሰው ብሎ ከሰጋቱ ሳጥሩስ ካስቀመጠው ትራስር ካስቀመጠው ምናልባት እና ወደ
7:05 ኢኮኖሚ ገንዘቡ ካልመጣ ምን ሊሆን ይችላል ከባንክም ከገበያም ገንዘቡ ይጠፋል ማለት ነው። እነዚህ በሙሉ ምክንያቶች ገንዘብን ከገበያ ላይ ጥርግ አርጎ የሚያጠፉ ምክንያቶች ናቸው። 100% ጥርቅ አርጎ የሚያጠፉ እንኳን እንኳን ባይሆኑ ግን ይቀንሱታል። ሁለተኛው ደግሞ በባንክ ያለ ገንዘብ ብላችሁ አስቡት የተቆጠበ ቁጥር ባንኮች በጣም የሚወዱት ጥሬ ብር የሌለበት የብር ንክር የሌለበት ግን ቁጥር አለ ለምሳሌ አንድ ሰው 100000 ብር ቁጠባ ቢኖረው መቶ ሺ ብር ጥሬ ብር ላይኖረው ይችላል ግን 100 ሺ ብር የሚባል ቁጥር አለው ለኔ 10ሺ ብር ስጠኝ ብለው 10 ብር የሚባል ቁጥር ነው የሚሰጠኝ እኔ 10ሺ ብሩን ወደ ወረቀት መለወጥ የፈለጉ ጊዜ ነው ካሽመሆን የሚጀምረው እንጂ ከዛ በፊት ገንዘብ ብቻ ነው የሚሆነው እና ሰዎችና ድርጅቶች ካሽ በፈለጉ ጊዜ በቀላሉ ማውጣት
7:52 የማይችሉት ገንዘብ ሊኖር ይችላል። እሱም እሱም ገንዘብ ነው የሚባለው እሱ መጥራት ከሆነ በቁጥር መቀባበል እንኳን ቢቻልን በወረቀት መቀባበል የሚቸግርባቸው ሁኔታዎች ሊኖሩ ይችላሉ ለምሳሌ ባንኮች ቁጠባ ከቀነሰ ወደ ኢኮኖሚ ገንዘብ ሊለቁ አይችሉም ሰዎች ወደ ኢኮኖሚ ወደ ባንክ ቤቶች ማይቆጥቡ ከሆነ ባንኮች በብድር መልክ እሱን ገንዘብ ማውጣት አይችሉም ምናልባት መንግስት አታበድሩ ካላቸው ባንኮችን አያበድሩም ካላበደሩ ገንዘብ ወደ ኢኮኖሚ ሊመጣ አይችልም ቁጥሩም ቢሆን አይመጣም ማለት ካሹ ብቻ ሳይሆን ቁጥሩ ለምሳሌ አንድ ሰው ለቤት መግዣ 10 ሚሊየን ብር ከባንክ መበደር ቢፈልግ 10 ሚሊየን የሚባል በማዳበራ ዋይድ ነው 10 ሚሊየን የሚባል ቁጥር ነው የሚሰጠው ለሰውየው ስለዚህ ለዛ ለሚሸጥለት ሰው 10 ሚሊየን የሚባል ቁጥር
8:40 ያስተላልፋል ያኛው ሰውዬ ከዛች ላይ ምናልባት 50 ሺህ ብር ለለት ፍጆታ ይሆናል የሚፈልገው ከዘጠኝ ሚሊየን ምናምን ብሩ በቁጥርነት ይቀመጣል ነገር ግን 50 ሺ ብሩ ብቻ በካሽ ምትመጣው ስለዚህ መንግስት አታበድሩ ካለ አሁን ለምሳሌ 18 ከመቶ እግዛ ገደብ የሚጣለው የዚህን ያለ ማበደር አለባቹ ቦንድ መግዛት አለባቹ ማለት አታበደሩም ወይም ዳይሬክትድን ምናልባት ደግሞ ብሄራዊ ባንክም ለባንኮች አላበደርም ሲል ባንኮች በቀላሉ ከብሄራዊ ባንክ ወስደው ንግድ ባንኮች ማበደር አይችሉም የዛን ጊዜም ብር ከገባ አይኖርም ስለዚህ እነዚህ በሙሉ ገንዘቦች በዋናነት የት ነው የሚሰበሰቡት ባለቤት የሆነው ብሄራዊ ባንክ ጋር ነው የሚሰበሰቡት ሌላ የትም አይሄዱም የብር መጠኑ ከኢኮኖሚ ላይ አልቀነሰም መንግስትም ወጪን ያዝላርግ ካለ ከመንግስት እጅ
9:28 ገንዘብ አይወጣም ባንክ ቤቶች ማበደር የሚቸገሩ ከሆነ ብሄራዊ ባንክ ባንክ ቤቶች እንዲያበድሉ ነጻነት እየሰጠን አይደለም እንዲያበድሩም ፈቃድ እየሰጣቸው አይደለም ስለዚህ በካዝናነትም በሞኒቴሪ ፖሊሲነትም ገንዘብን ሰብስቦ የሚይዘው ብሄራዊ ባንክ ነው ብሄራዊ ባንክ ሲፈቅድ ገንዘብ ይለቀቃል ብሄራዊ ባንክ ካልፈለገ ገንዘብ አይለቀቅም ለቀጣሪ ድርጅቶቻችሁ ብድር ካልተሰጣቸው በስተቀም ለሰራተኞች ደሞዝ ሊጨምሩ አይችልም መንግስት ከፍተኛ ገንዘብ ካላገኘ በስተቀር በየቦታው ፕሮጀክት ሊሰራ አይችልም ኢኮኖሚው ፈጣን ሆነው እንቅስቃሴው የትርፍ መጠኑ ከፍተኛ ካልሆነ በስተቀር አምራቾች ለሰራተኞቻቸው ከፍተኛ ገንዘብ ሊሰጡ አይችሉም ስለዚህ ገንዘብ የት ነው ሚጠራቀው ግለሰቦች እጅ አደለም ገንዘብ የሚገባው በፊትም የተሻለ እንቅስቃሴ እንቅስቃሴ
10:15 ያላቸው ሰዎች የተሻለ ገንዘብ አላቸው። ዝቅተኛ እንቅስቃሴ ያላቸው ሰዎች ዝቅተኛ ገንዘብ ነው ሊኖራቸው የሚችለው። ዋና ምንጩ ግን ከመንግስትና በባንክ ቤቶች በኩል የሚያልፍ ገንዘብ ነው ኢኮኖሚ ላይ ያለው። በባንክ ቤቱ በኩል እና ከመንግስት በጀት በኩል ገንዘቡ ከተመጠ የትሄዳል ማለት ነው ብሄራዊ ባንክ እጅ ይሆናል። ስለዚህ ብሄራዊ ባንክ እጅ ነው ገንዘብ የተሰበሰበው። ካሽ የሚሰበሰበው ብሄራዊ ባንክ እጅ ነው። ለምን ይሰበስባል በጣም ብዙ ጊዜ እኔ ቪዲዮም ሰርተን እናውቃለን። በሞኒተሪ ፖሊሲ ዋጋነትን ለመከላከል ሲፈልግ ያል እዚህ ያደርጋል። ለመንግስትም ብሔራዊ ባንክ ለመንግስት የፊስካል ፖሊሲ ማስፈጸሚያም አላበድርም ሊለው ይችላል። ብሄራዊ ባንክ ንግድ ባንኮች በቀላሉ እንዳያበድሩ ሊያስገድ ይችላል ኤ ካሽ የያዝ ሲደረግ ጠቅላላ ኢኮኖሚ ላይ ያለው እንቅስቃሴ ያዝ ስለሚደረግ ሰዎች ገቢያቸው
11:02 አድጎላቸው ለባንክ ቤት ላይ ይችላሉ። ባንክ ቤት እንኳን የተጠራቀመ ገንዘብ ቢኖር ኢኮኖሚ ከተዳከመ የተበደርኩትን መክፈል አልችልም በሚል ተበዳሪም ላይኖር ይችላል። ኢኮኖሚ ከተዳከመ ከባንክ ባንክ ቤት የተበደሩትም መክፈል ስለማይችሉ ዲፎልት ውስጥ የወደቁ ተበዳሪዎች ሊኖሩ ይችላሉ። ስለዚህ በቀላሉ ካሽማት ንግድ ቦታ ላይ በቀላሉ የሚጠቀሙ ሰዎች ብታጡ እንኳን ከሆነ በፊት ታገኟቸው የነበሩ ተባራሪ ተጨማሪ ገንዘቦች እያጣችሁ ከመጡ ከመጣችሁ ከላይ ከአናቱ ላይ ገንዘብ ያዝ ስለተደረገ መሆኑን ማሰብ ያስፈልጋል። ገንዘብ ትንሽ ያጠረ ሲመስለው ያተመለቀውም ገንዘብ የበዛ ሲመስለው በሞኔትሪ ፖሊሲ ሲስተሞቹ እና በፊስካል ፖሊሲ ሲስተሞቹ ከኢኮኖሚ ላይ ገንዘብ ሰብሳሰብ
11:47 የሚያደርገው ብሄራዊ ባንክ ነው። ስለዚህ ኢትዮጵያ ውስጥ ብሩ ተቃጥሎ አይደለም በተለየ መልኩ ሌላ ቦታ ላይ ሄዶ አይደለም የሆኑ ሰዎች ቤታቸው ወስደው ስለነበቁት አይደለም ዋናው ብሄራዊ ባንክ ጋር የተከማቸ በፖሊሲ ምክንያት የተከማቸ ገንዘብ ስላለ መሆኑን ሬጉት ስለሚደረግበት መሆኑን ሃሳብ ልሰጣችሁ ስለፈለኩኝ ነው ማንኛውም ሃሳብ አስተያየት ካላችሁ ዘኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ቪው ቴሌግራም ፌስቡክ ላይ ልትልኩልኝ ትችላላችሁ ዋሱ በላይ ነበርኩ ለነበረን ቆይታ በሙሉ ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ መልካም